cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሀበሻ ፍቅር ና ፌዝ

funny vedio 🎞🎞 new tik tok vedio 🎥🎥 music 🎵🎵🎵 hot pic 👔👔👔 funny pic 😁😁 amzing love history 📨📨📨 ሁሉንም በአንድላይ የሚያገኙበት የናንተው ቻናል jone share በማድረግ ቻናሉን ይደግፉ @kuzioo ሀሳብ አጋሩኝ

Больше
Рекламные посты
435
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የተለያዩ የቤቲንግ ቀመሮችን @canada_tip join bcha
Показать все...
ጦር ሜዳ ሄዶ እጁን አጥቶ የመጣውን ጀለስ ልንጠይቅ ሄደን እያፅናናን ወሬ ሲጠፋብን አንዱ ጀለስ... ግን ቢንቢ ሲበላህ እንዴት ልታክ ው?
Показать все...
ኮርያ ከዘመተ አያቴ ጋር የቻይና ፊልም እያየን... in the middle He be like ይሄን ሰውዬ ገድየው አልነበር እንዴ?
Показать все...
ኪስህ ውስጥ ብር እስካለህ ድረስ ቆንጆ ነህ አስተዋይም ነህ እንዲሁም ስትዘፍን ድምፅህ ይማርካል😜😂
Показать все...
አዲሷ ጎረቤቴ ቡና ጠርታኝ ሄጄ ግድግዳዋ ላይ "ጠይቁ ይሰጣችኃል!" የሚል ጥቅስ አየሁ... ቡናው ሲከትም እጠይቃለሁ... ይቅናህ በሉኝ!
Показать все...
ብዙ ግዜ የምሁር ምክር ስፈልግ ከራሴ ጋር አወራለሁ!!
Показать все...
አዲሷ ጎረቤቴ ቡና ጠርታኝ ሄጄ ግድግዳዋ ላይ "ጠይቁ ይሰጣችኃል!" የሚል ጥቅስ አየሁ... ቡናው ሲከትም እጠይቃለሁ... ይቅናህ በሉኝ!
Показать все...
ባሎችሽ ዘጠኝ እኔ አስረኛ በየት በኩል አቅፌሽ ልተኛ #አለ_አንዱ
Показать все...
ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ... #የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ አ ስ ተ ና ግ ዱ ት
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የምቶዳትን ልጅ እንደምታፈቅራት ሳትነግራት or ሌላ ጠብሳ ሀሳብክን ያልገለጽክ ቻለው እንግዲ @kuzioo
Показать все...
🤣
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.