cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ICS ETHIOPIA SERVICE

🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of the Ethiopia passport service. https://t.me/Icsofficialservice

Больше
Рекламные посты
22 039
Подписчики
+4824 часа
+927 дней
+1 04430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👍 69 15👎 14 9🤔 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
20👍 15👎 3
ለኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የውጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ፡፡የተገልጋዮች/ደንበኞች አያያዝ፣ የውጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተግባርና ኃላፊነት እንዲሁም የሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች ልየታ ላይ ያተኮረ በስልጠናና ስርፀት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት በአደማ ከተማ ካኔት ሆቴል ከግንቦት 10-11/2016 ዓ.ም መሰጠቱ  የተገለጸ።በስልጠናው መክፈቻ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ የዉጭ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች  ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር  ስልጠናው ተቋሙ የጀመረው የሪፎርም ሂደት የተቋሙ የሰው  ኃይል በአቅም መገንባት ቁልፍ አካል እንደሆነና ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የገለፁ ሲሆን በተመሳሳይ  በተቋሙ የሚስተዋሉ የደምበኛ አያያዝ ክፍተት ከሞምላትና ሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች በመጠቀም በህገውጥ መንገድ አገር ውስጥ የሚንቀሳሱ የውጭ አገር ዜጎች በመቆጣጠርና ህጋዊ የውጭ ዜጎች እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር ትልቅ ሚና እንደሚነረው ገልጿል።በመጨረሻም ሰልጣኞች በስልጠናው ያገኙት አቅም ወደ ተግባር በመለወጥ ተቋሙ የጀመረው የለውጥና ሪፎሩም ትግበራ የበኩላችው እንዲወጡ አሳስቧል።የስልጠናና ስርጸት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ከተማ አለሙ   እንደ ተቋም የሚነሱብንን የደንበኞች/ተገልጋዮች አያያዝ ውስንነቶች በአግባቡ በመረዳትና ትርጉም በመስጠት የሚስተካከሉበትን ሁኔታ በማመቻቸት ተገልጋዮች በአገልግሎት አሰጣጣችን እርካታ እንዲያገኙ በማድረግ ረገድ የበኩላችንን አስተዋጾ መወጣት እንዳለብን ተነገሩ። ስልጠናው የደምበኛ አያያዝ፣ የውጭ ዜጎችና ቆንስላ ጉዳዮች ተግባርና ኃላፊነት እንዲሁም ሃሰተኛና የተጭበረበሩ ሰነዶች ልየታ በሚሉ የስልጠና ሰነዶች ቀርበው  በመድረኩ ሰፊ ውይይት ተደርጎ ስልጠናው ተጠናቋል። Telegram:https://t.me/Icsofficialservice
Показать все...
ICS ETHIOPIA SERVICE

🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 This is the official channel of the Ethiopia passport service.

https://t.me/Icsofficialservice

👍 94 19 13👎 10🫡 7
👎 9 5👍 2

👍 78 16👎 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ11/09/2016 ዓ.ም ፓስፓርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን እሁድ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-06:00 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት We've sent a text message to our customers scheduled for passport collection on May 19, 2024. If you've received a text message from us via 7876, please visit our Gotera Office in Addis Ababa on Sunday, May 19, 2024. Our offices will be open from 9:00 AM to 12:00 PM for passport collection. Remember to bring a printout of your online application form when you visit us. Immigration And Citizenship Service __ 👉 https://t.me/Icsofficialservice 👉 www.facebook.com/ethiservice 👉 https://vm.tiktok.com/ZM622h9yg/ 👉 https://t.me/Digitalinveaics
Показать все...
👍 50 18🙏 10👎 8 7💔 2