cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ይገባዋል

የተለያዩ መዝሙሮች & የተለያዩ አባሎች ሌላም ሌላም ነገሮች እንለቃለን

Больше
Рекламные посты
303
Подписчики
+524 часа
+97 дней
+1430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

" የተሳሳተ አካሄድ እንጂ የተሳሳተ መንገድ የለም " አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
Показать все...
25 ብር ሲሆን በቴሌ ብር መጠቀም ትችላላችሁ ሊንኩን ተጭናችሁ ግብ .....
Показать все...
Показать все...
" የነገው Destiny (ዕጣ ፈንታ) የዛሬው ፀሎትህ ላይ የተመረኮዘ ነው " ወደ መሰዊያው 🙏🙏🙏 አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር ይሁንላችሁ 😴😴😴😴
Показать все...
👍 4 4🥰 1
" አንዳንዴ ከመምጣት መሄድ ይሻላል " ደግሞ 'መሄድ ይሻላል ' ያልኩት ከሌላ አንፃር ነው እንጂ በ Social media መሄድ ይሻላል ብለው እንደ ሄዱት አይነት concept or idea አይገልፅም except this one 😁😁 እንደዚህ ብላቹ ለምታስቡ ሰዎች 😁😁 ተረጋጉ እንደዚህ አለ ብላቹ ወከባ አትፈጠሩ " በእናንተ ላይ 1 የበላይ እሱም አምላካችሁ ነው ፣ እሱም በላይ 👆👆ያለው ነው ራሳችሁ የራሳችሁ አይደላችሁም እሱም መግደል ፣ ማኖር ያውቅበታል በእኛ ላይ የበላይ እሱ ብቻ ነው " አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
Показать все...
👍 3💯 2
" እግዚአብሔር ከእድሜህ ጋር ጉዳይ የለውም ከጊዜ ጋር እንጂ " ለምሳሌ አብርሃምን ማየት ትችላላችሁ ከእድሜው አንፃር አዎ እንደ ሰው በጣም ሄዷል ነገር ግን እግዚአብሔር እድሜው ሳይሆን ጉዳዩ ከጊዜው ጋር ጊዜው በደረሰ ሰአት " እስማኤልን " ሳይሆን " "ይስሀቅን " ሰጠው ....ምንም እድሜው ቢሄድም እግዚአብሔር ግን በእድሜው ሳይሆን የሚሰራበት ጊዜው ስለ ደረሰ እንጂ ..... የአብርሃም ድካም ለእግዚአብሔር ችሎታው ነው... ዛሬ ሳሰላስል የነበረው ነገር ነበረ .. በቃ አልቻልኩም 🥺😭😭 ሁሉን በጊዜው ማድረግ ለሚችል ለእሱ ነገሮቻችሁን ስጡ ....ስጦታ ሳይሆን እሱ ራሱ ይገኝላችሁ 🙏 አሜን 🙏🙏 አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
Показать все...
👍 4 3
" እየሆነብን ያለው ነገር ፤ እሱ☝️☝️ ስለ ሚያውቀው ፤ ምንም አንሆንም ለእኛ ነው ግራ ሚገባን እንጂ እሱ ጋር እኮ አስቀድሞ ያውቅልናል " Let it be what u say God 🙏🙏 አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
Показать все...
6
" እሱ የሚከበር ከሆነ ፣ እሱ ልቆ እኔ ዝቅ የምል ከሆነ አቦ ደግሜ ደግሜ ልፈተን " እሱም የሚያከብረውን ያከብራል ፤ ሙሉ ማንነታችንን ውሰደው የኔ አባት 🙏🙏🙏 አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
Показать все...
👏 4
"የማይመጥናችሁ ሰፈር አትዋሉ " ...... አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
Показать все...
👍 3
" አንዳንዴ ዝም ብለህ ስማቸው ምክንያቱም ራስህን ዝም ብለው ከሚያወሩት መካከል ስላልሆንክ ግን የገባቸው ቀን እግርህ ላይ ይወድቃሉ ዝም ብለህ ታገሳቸው " 😎😎😎...... አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር ይሁንላችሁ 😴😴😴
Показать все...
👍 4🤣 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.