cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✞መዝሙር ዘ-ተዋህዶ✞

እናመስግነው በአንድነት መሰዋትም ነውና በመዝሙር እናወድሰው ይገባዋልምና ከመላእክት ጋር ባንድነት ከፃድቃን ጋር ሆነን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንበል እናመስግን ስሙን እናወድስ። ሀሳብ አስተያየት ካሎት:- @Contact_mezmure ለመወያየት ወይንም የሚፈልጉትን መዝሙር ለመጠየቅ ግሩፑ:- @mezmure_zetewahdo_group

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
308
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

@Contact_mezmure የተመዘገባችሁ ድጋሚ በላይኛው እንድትመዘገቡ ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን።
Показать все...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!!! በአይነቱ ልዮ እና የመጀመሪያ የሆነ ኦርቶዶክሳዊያን እህቶች እና ወንድሞች የሚሣተፋበት #መክሊትዎ_ምንድነው በቴሌግራም ሊጀመር ነዉ ፍላጎት እና ተስጥዖ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እህቶች እና ወንድሞች መሣተፍ ትችላላችሁ 👉 በ #ስነ_ፅሁፍ 👉 በ #በዝማሬ 👉 በ #ግጥም_አነባበብ_ስለት 👉 በ #ትረካ የላቀ መክሊት ያሸልማል✨😃 ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @bemne1994 👇👇👇👇👇👇👇👇 @bemne1994 👇👇👇👇👇👇👇👇 @bemne1994 ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFUB9M0myeVHWp6Vqg መክሊት ላለው ጓደኛዎ በማጋራት ተሳታፊ ያድርጓቸው። ወስብሃት ለእግዚአብሔር !!!!!!!!!
Показать все...
✞መዝሙር ዘ-ተዋህዶ✞

እናመስግነው በአንድነት መሰዋትም ነውና በመዝሙር እናወድሰው ይገባዋልምና ከመላእክት ጋር ባንድነት ከፃድቃን ጋር ሆነን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንበል እናመስግን ስሙን እናወድስ። ሀሳብ አስተያየት ካሎት:- @Contact_mezmure ለመወያየት ወይንም የሚፈልጉትን መዝሙር ለመጠየቅ ግሩፑ:- @mezmure_zetewahdo_group

#ልዮ ' ህዳር ፩ ቅዳሴ ቤታ እንኳን አደረሳችሁ! ታላቅ የንግስ በዓል በደብረ እንቁ ልደታ ለማርያም ቤተ-ክርስቲያን ሁላችሁም ተጋብዣቹሀል! +++ ደብረ ዕንቍ ትባል +++ ➙ የደብረ ዕንቊ ልደታ ለማርያም ቤ/ክ እንዴት ተመሰረተች? ➙ የቤተክርስቲያኗ ስያሜ ➙ የመስቀለ ኢየሱስና የቅዱስ ገብርኤል ታቦት አመጣጥ ታሪክ በጥቂቱ https://t.me/joinchat/AAAAAFUB9M2mcL-d_kA7mA https://t.me/joinchat/AAAAAFUB9M2mcL-d_kA7mA ከነቅዓ ጥበብ ዘመሠረተ ሕይወት ቻናል የተወሰደ https://telegra.ph/ደብረ-ዕንቍ-ትባል-11-08
Показать все...

#ስንክሳርዘወርሃጥቅምትሠላሳ(፴) ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Показать все...
ሰበር ዜና ታላቁ ሊቅ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ዐረፉ። ብፁዕነታቸው በስደት ለረጅም ዓመታት ከኖሩ በኋላ በሀገረ አሜሪካ በተወለዱ በ97 ዓመታቸው ማረፋቸው ተሰምቷል። ብፁዕነታቸው በሊቅነታቸው የተመሠከረላቸው ሲሆን ከ10 በላይ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅተዋል። https://t.me/joinchat/AAAAAFUB9M2mcL-d_kA7mA
Показать все...
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!!!!! በአይነቱ ልዮ እና የመጀመሪያ የሆነ ኦርቶዶክሳዊያን እህቶች እና ወንድሞች የሚሣተፋበት #መክሊትዎ_ምንድነው በቴሌግራም ሊጀመር ነዉ ፍላጎት እና ተስጥዖ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እህቶች እና ወንድሞች መሣተፍ ትችላላችሁ 👉 በ #ስነ_ፅሁፍ 👉 በ #በዝማሬ 👉 በ #ግጥም_አነባበብ_ስለት 👉 በ #ትረካ የላቀ መክሊት ያሸልማል✨😃 ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Contact_mezmure 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Contact_mezmure 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Contact_mezmure ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFUB9M0myeVHWp6Vqg መክሊት ላለው ጓደኛዎ በማጋራት ተሳታፊ ያድርጓቸው። ወስብሃት ለእግዚአብሔር !!!!!!!!!
Показать все...
✞መዝሙር ዘ-ተዋህዶ✞

እናመስግነው በአንድነት መሰዋትም ነውና በመዝሙር እናወድሰው ይገባዋልምና ከመላእክት ጋር ባንድነት ከፃድቃን ጋር ሆነን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እንበል እናመስግን ስሙን እናወድስ። ሀሳብ አስተያየት ካሎት:- @Contact_mezmure ለመወያየት ወይንም የሚፈልጉትን መዝሙር ለመጠየቅ ግሩፑ:- @mezmure_zetewahdo_group

መዝሙር በእንተ ቤተክርስቲያን ለመቀላቀል እንዲሁም የመዝሙሩን ግጥም ለማግኘት በሳጥን ውስጥ ያለውን ሰማያዊዉን ሊንክ ይጫኑ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 💠 @mezmure_zetewahdo 💠 💠 @mezmure_zetewahdo 💠 💠 @mezmure_zetewahdo 💠
Показать все...
የጥቅምት 29 ማኅሌተ ጽጌ ††† ሰላም፡ ለኵልያቲክሙ፡ እለ፡ ዕሩያን፡ በአካል፤ ዓለመክሙ፡ ሥላሴ፡ አመ፡ ሐወፀ፣ ለሣህል፤ እምኔክሙ፡ አሐዱ፡ እግዚአብሔር፡ ቃል፤ ተፈጸመ፡ ተስፋ፡ አበው፡ በማርያም፡ ድንግል፤ ወበቀራንዮ፡ ተተክለ፡ መድኃኒት፡ መስቀል ፡፡ ዚቅ ሃሌ፡ ሉያ፡ ትወጽእ፡ በትር፡ እምሥርወ፡ ዕሴይ፤ ወየዓርግ፡ ጽጌ፡ ይእቲ፡ በትር፡ አምሳለ፡ ማርያም፤ ቅድስት፡ ይእቲ፡ ወጽጌ፡ ዘወጽአ፡ እምኔሃ፤ አምሳሉ፡ ለወልድ፡ ኀደረ፡ ላዕሌሃ፤ ቃል፡ ሥጋ፡ ኮነ፡ ወተወልድ፡ እምኔሃ፡፡ ††† ኢየኃፍር፡ ቀዊመ፡ ቅድመ፡ ስዕልኪ፡ ወርኃ፡ ጽጌረዳ፡ አመ፡ ኃልቀ፤ ዘኢየኃልቅ፡ ስብሐተኪ፡ እንዘ፡ እሴብሐኪ፡ ጥቀ፤ ተአምርኪ፡ ከመ፡ አጠየቀ፤ ጸውዖ፡ ስምኪ፡ ያነሥእ፡ ዘወድቀ፤ ኃጥአኒ፡ ይሬሲ፡ ጻድቀ፡፡ ወረብ ኢየኃፍር፡ ቀዊመ፡ ቅድመ፡ ስዕልኪ፡ ወርኃ፡ ጽጌረዳ፡ አመ፡ ኃልቀ፤ ዘኢየኃልቅ፡ ስብሐተኪ፡ ስብሐተኪ፡ እንዘ፡ እሴብሐኪ፡ ጥቀ ፡፡ ዚቅ እለ ትነብሩ፡ ተንሥኡ፡ ወእለ፡ ታረምሙ፡ አውሥኡ፤ ማርያምሃ፡ በቃለ፡ ስብሐት፡ ጸውዑ፤ ቁሙ፡ ወአጽምዑ፡ ተአምረ፡ ድንግል፡ ከመ፡ ትስምዑ፤ ጸልዩ፡ ቅድመ፡ ስዕላ፡ ለቅድስት፡ ድንግል ፤ መርዓተ፡ አብ፡ ወእመ ፡ በግዑ፡፡ ††† ኦዝ፡ መንክር፡ በዘዚአኪ፡ አምሳል፤ ኮከበ፡ ትንቢት፡ ዘቦቱ፡ መልክአ፡ ሕጻን፡ ስዑል፤ ሠረቀ፡ ያርኢ፡ ተአምርኪ፡ ድንግል፤ ወመርሆሙ፡ ለሰብአ፡ ሰገል፡ እምርሑቅ፡ ደወል፤ ጽጌኪ፡ ኀበ፡ ሀሎ፡ ሰኪቦ፡ በጎል፡፡ ወረብ ኮከበ፡ ትንቢት፡ ዘቦቱ፡ መልክአ፡ ሕጻን፤ ሠረቀ፡ ያርኢ፡ ተአምርኪ፤ ኀበ፡ ሀሎ፡ ጽጌኪ፡ ይሰክብ፡ በጎል፡ መርሆሙ፡ ለሰብአ፡ ሰገል፤ ዚቅ ቡርክት፡ አንቲ፡ ማርያም፡ ወቡሩክ፡ ፍሬ፡ ከርሥኪ፤ ፀሐይ፡ ብሩህ፡ ወወርኅ፡ ንጹሕ፤ ኮከብ፡ ሥርግው፡ ኀበ፡ ማርያም፡ ኀደረ፡፡ ††† እንዘ ፡ ተሐቅፊዮ ፡ ለሕጻንኪ ፡ ጽጌ፡ ፀዓዳ ፡ ወቀይሕ ፣ አመ ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ ቦእኪ ፡ በዕለተ ፡ ተአምር ፡ ወንጽሕ፣ ንዒ ፡ ርግብየ ፡ ትናዝዝኒ ፡ እምላህ፣ ወንዒ ፡ ሠናይትየ ፡ ምስለ ፡ ገብርኤል ፡ ፍሡሕ፣ ወሚካኤል ፡ ከማኪ ፡ ርኅሩኅ ፡፡ ወረብ ንዒ፡ ርግብየ፡ ትናዝዝኒ፡ ንዒ፡ ርግብየ፡ ምስለ፡ ሚካኤል፤ ወንዒ፡ ሠናይትየ፡ ምስለ፡ ገብርኤል፡ ገብርኤል፡ ፍሡሕ፡ ሊቀ፡ መላእክት፤ ዚቅ ንዒ፡ ርግብየ፡ ሰላማዊት፡ ንባብኪ፡ አዳም፡ ከመ፡ ፍህሶ፡ ቀይህ፡ ከናፍሪሃ፤ እሞሙ፡ ለሰማዕት፡ ወእኅቶሙ፡ ለመላእክት፤ አልቦ፡ ዘይመስል፡ ዘከማኪ፡ ክብረ፤ እግዚአ፡ ለሰንበት፡ በማኅፀንኪ፡ ተፀውረ፡፡ ††† ክበበ ጌራ ወርቅ ፡ ጽሩይ ፡ እምዕንቈ ባሕርይ ፡ ዘየኃቱ፤ ዘተጽሕፈ፡ ብኪ፡ ትእምርተ፡ ስሙ፡ ወተዝካረ፡ ሞቱ፤ አክሊለ፡ ጽጌ፡ ማርያም፡ ለጊዮርጊስ፡ ቀጸላ፡ መንግሥቱ፤ አንቲ፡ ኵሎ፡ ታሰግዲ፡ ሎቱ፤ ወለኪኒ፡ ይሰግድ፡ ውእቱ፡፡ ወረብ ክበበ፡ ጌራ ወርቅ፡ ጽሩይ ፡ ክበበ ጌራ ወርቅ ፡ ዘየኃቱ፡ እምዕንቈ፡ ባሕርይ፤ አክሊለ፡ አክሊለ፡ ጽጌ፡ ማርያም፡ ለጊዮርጊስ፡ ቀጸላ፡ መንግሥቱ፤ ዚቅ አክሊል፡ ዘእምጳዝዮን፡ ተደለወ፤ ጌራ፡ ባሕርይ፡ ወቀጸላ፡ ወርቅ፡ ጽሩይ፤ በቤተልሔም፡ ተወልደ፡ እምድንግል፡ ብሥራትክሙ፡ መሃይምናን፤ እም አፈ፡ ዮሐንስ፡ ሥርግው፡ ተቀስመ፡ አፈው፤ ሰባኬ፡ ወንጌል፡ ነዋ፡ በማእከለ፡ አኃው፡፡ ††† ኅብረ፡ ሐመልሚል፡ ቀይሕ፡ ወፀዓድዒድ፤ አርአያ፡ ኰሰኰስ፡ ዘብሩር፤ ተአምርኪ፡ ንጹሕ፡ በአምሳለ፡ ወርቅ፡ ግቡር፤ ተፈጸመ፡ ናሁ፡ ማኅሌተ፡ ጽጌ፡ ሥሙር፤ አስምኪ፡ ቦቱ፡ ንግሥተ፡ ሰማያት፡ ወምድር፤ ከመ፡ በሕጽንኪ፡ ያሰምክ፡ ፍቁር፡፡ ወረብ ተፈጸመ፡ ናሁ፡ ማኅሌተ፡ ጽጌ፡ ሥሙር፡ ተፈጸመ፡ ናሁ፤ አስምኪ፡ ቦቱ፡ አስምኪ፡ ቦቱ፡ ንግሥተ፡ ሰማያት፡፡ ዚቅ ሃሌ፡ ሃሌ፡ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ፡ ጥቀ፡ አዳም፡ መላትሕኪ፡ ከመ፡ ማዕነቅ፤ ይግበሩ፡ ለኪ፡ ኰሰኰሰ፡ ወርቅ ፡፡ ††† ተመየጢ ፡ እግዝእትየ ፡ ማርያም ፡ ሀገረኪ ፡ ናዝሬተ፤ ወኢትጎንድዪ ፡ በግብጽ ፡ ከመ ፡ ዘአልብኪ ፡ ቤተ፤ በላዕሌኪ ፡ አልቦ ፡ እንተ ፡ ያመጽእ ፡ ሁከተ፤ ለወልድኪ ፡ ዘየኃሥሦ ፡ ይእዜሰ ፡ ሞተ ፤ በከመ ፡ ነገሮ ፡ መልአክ ፡ ለዮሴፍ ፡ ብሥራተ፡፡ ወረብ ተመየጢ ፡ ተመየጢ ፡ እግዝእትየ ፡ ማርያም ፡ ሀገረኪ፤ ወኢትጐንድዪ ፡ በግብጽ ፡ በግብጽ ፡ ከመ ፡ ዘአልብኪ ፡ ቤተ፡፡ ዚቅ ተመየጢ: ተመየጢ፡ ሰላመ፡ ሰጣዊት፤ ወንርአይ፡ ብኪ፡ ሰላመ ፤ ምንተኑ፡ ትኔጽሩ፡ በእንተ፡ ሰላመ፡ ሰጣዊት፤ እንተ፡ ትሔውጽ፡ እምርኁቅ፡ ከመ፡ መድበለ፡ ማኅበር፤ ሑረታቲሃ፡ ዘበስን፡ ለወለተ፡ አሚናዳብ፡፡ ወረብ ሃሌ ፡ ሉያ ፡ ተመየጢ ፡ ሰላመ ፡ ሰጣዊት፤ ሑረታቲሃ፡ ዘበስን ፡ ለወለተ ፡ አሚናዳብ፡፡ ††† መዝሙር ሃሌ፡ ሉያ፡ ትወጽእ፡ በትር፡ እምሥርወ፡ ዕሴይ፤ ወየዓርግ፡ ጽጌ፡ ይእቲ፡ በትር፡ አምሳለ፡ ማርያም፤ ቅድስት፡ ይእቲ፡ ወጽጌ፡ ዘወጽአ፡ እምኔሃ፤ አምሳሉ፡ ለወልድ፡ ኀደረ፡ ላዕሌሃ: ቃል፡ ሥጋ፡ ኮነ፡ ወተወልድ፡ እምኔሃ፡፡ ††††††††† https://t.me/joinchat/AAAAAFUB9M2mcL-d_kA7mA ኅብረ፡ ሐመልሚል፡ ቀይሕ፡ ወፀዓድዒድ፤ አርአያ፡ ኰሰኰስ፡ ዘብሩር፤ ተአምርኪ፡ ንጹሕ፡ በአምሳለ፡ ወርቅ፡ ግቡር፤ ተፈጸመ፡ ናሁ፡ ማኅሌተ፡ ጽጌ፡ ሥሙር፤ አስምኪ፡ ቦቱ፡ ንግሥተ፡ ሰማያት፡ ወምድር፤ ከመ፡ በሕጽንኪ፡ ያሰምክ፡ ፍቁር፡፡ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች፤ እንኳን ለማኅሌተ ጽጌ ፍፃሜ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፤ እመቤታችን ለአባቶቻችን ዝማሬያችቸውን ቁመታቸውን ትቀበልልን፤ ለዘመርነው ዝማሬ መላእክት ያሰማን፤ ሀገራችንን ሰላም ያድግልን፤ የተቃጣብንን መቅሰፍት በቸርነቱ ይመልስልን። 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏
Показать все...

Показать все...
ወደሰኒ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ⛪️የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙሮች ግጥሞች ከነ ዜሞቻቸው ለማግኘት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ⛪ የመዝሙር ግጥም መላክ ወይም ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካሎት በ @Slamanshdngl ላይ ያድርሱን