cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Super christian tube ሱፐር ክርስቲያን ቱብ

የሁሉ ነገር መጨረሻ ተቃርቧል ስለዚህ መጸለይ እንድትችሉ ንቁ አእምሮ ይኑራችሁ ራሳችሁንም የምትገዙ ሁኑ። 1ጴጥ. 4÷7 ይህ ሱፐር ክርስቲያን ቱብ ነው! # አላማችን 👉 በተግባሩና በህይወቱ የሚመሰገን በመንፈስ የጋለ ንቁ ክርስቲያን መፍጠር ነው። በተጨማሪ በዩቱብ https://www.youtube.com/channel/UC1JucyFEfBP0lXDNcsO11MQ?sub_confirmation=1

Больше
Рекламные посты
16 289
Подписчики
+124 часа
+3747 дней
+52030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Wow😭😭😭😢😢🙏🙏🙏🥺🥺🥺😲😮😮😮😧😧😧😦 https://youtu.be/YxCzJdrblAo?si=3qCxsdd-6URUjnGd
1 0382Loading...
02
ለመዘነጥ ግድ አይደለም መገላለጥ 💁የኔ አለባበስ የኔ ጉዳይ እንጂ የወንዶች አይደለም፡፡  እግዚአብሄርንም ቅር አያሰኘውም 👆ከላይ ያነበባችሁት የአንዳንድ እህቶች ድምፅ ነው፡፡ 👉 ነገርግን በሳይንስም ሆነ በመፅሃፍቅዱስ የተረጋገጠ እውነት ይህ ነው ፡፡ 👁 ወንዶች በብዛት ለዝሙት የሚጋለጡት በአይናቸው በሚያዩት ነገር ነው፡፡ 🤔ታዲያ ከላይ የተባለውን አይነት አስተሳሰብ እህቶች የሚኖራቸው ለምን ይሆን?  ምክንያታቸው ልዩ ልዩ ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን የብዙዎቹ ምክንያት ከነዚህ ከሁለቱ አይዘልም ፡፡ 1⃣  ወንዶች በእነሱ አለባበስ እንደሚሰናከሉ አለማወቃቸው 2⃣ ቢያውቁም ለወንዶች ከመጠንቀቅ ይልቅ ፋሽን ለመከተል መወሰናቸው 🗝 ነገርግን ሴቶች በመገላለጣቸው ምክንያት አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ወንዶች ማሰናከላቸው አይቀሬ እሰከሆነ ድረስ  ሁለቱም ምክንያቶች #ከተጠያቂነት_አያድኗቸውም ፡፡ 👇እስኪ ከታች ያለውን ጥቅስ እንይ (ሉቃ 17 ) ------------ 1 ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ፦ መሰናክል ግድ ሳይመጣ አይቀርም፥ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣው ወዮለት፤ 2 ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር። 💯 አየሽ? ለአንዳንዶቹ የቀለለውን ያህል ይህ ጉዳይ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል አይደለምና በአግባቡ በመልበስ እና እርቃንን በመሸፈን ወንዶችን በዝሙት እንዳይወድቁ ማገዝ እራስሽንም ከተጠያቂነት ማዳን ያንቺ ሃላፊነት ነው፡፡ “እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ።”   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥9-10 .    እወዳችኋለሁ❤❤ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 6544Loading...
03
💁የኔ አለባበስ የኔ ጉዳይ እንጂ የወንዶች አይደለም፡፡  እግዚአብሄርንም ቅር አያሰኘውም 👆ከላይ ያነበባችሁት የአንዳንድ እህቶች ድምፅ ነው፡፡ 👉 ነገርግን በሳይንስም ሆነ በመፅሃፍቅዱስ የተረጋገጠ እውነት ይህ ነው ፡፡ 👁 ወንዶች በብዛት ለዝሙት የሚጋለጡት በአይናቸው በሚያዩት ነገር ነው፡፡ 🤔ታዲያ ከላይ የተባለውን አይነት አስተሳሰብ እህቶች የሚኖራቸው ለምን ይሆን?  ምክንያታቸው ልዩ ልዩ ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን የብዙዎቹ ምክንያት ከነዚህ ከሁለቱ አይዘልም ፡፡ 1⃣  ወንዶች በእነሱ አለባበስ እንደሚሰናከሉ አለማወቃቸው 2⃣ ቢያውቁም ለወንዶች ከመጠንቀቅ ይልቅ ፋሽን ለመከተል መወሰናቸው 🗝 ነገርግን ሴቶች በመገላለጣቸው ምክንያት አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ወንዶች ማሰናከላቸው አይቀሬ እሰከሆነ ድረስ  ሁለቱም ምክንያቶች #ከተጠያቂነት_አያድኗቸውም ፡፡ 👇እስኪ ከታች ያለውን ጥቅስ እንይ (ሉቃ 17 ) ------------ 1 ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ፦ መሰናክል ግድ ሳይመጣ አይቀርም፥ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣው ወዮለት፤ 2 ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር። -------------- 💯 አየሽ? ለአንዳንዶቹ የቀለለውን ያህል ይህ ጉዳይ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል አይደለምና በአግባቡ በመልበስ እና እርቃንን በመሸፈን ወንዶችን በዝሙት እንዳይወድቁ ማገዝ እራስሽንም ከተጠያቂነት ማዳን ያንቺ ሃላፊነት ነው፡፡ .    እወዳችኋለሁ❤❤ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2360Loading...
04
. ከአንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የተሰጠ ምስክርነት አባታችሁ ዛሬም ይወዳችኋል የሚለውን ይሔንን ፁሁፍ ሳነብ ያነባሁትን ዕንባ እግዚአብሔር ያውቃል ይሔን  ቻናል ሰሙን ያስታወስኩት አሁን በዚች ሰአት ነበር አንድ የሆነ ሰው በሌላ ግሩፑ ላይ ሸር ያረገው ነበር እና ለምን ተፈጠርኩ የሚል አንድ ጊዜ ሸር አርጎልን ሁል ጊዜ ያንን ፁሁፍ እናፍቅ እና እየገባሁ ድጋሚ ድጋሚ አነበው ነበር ከዚያ ሰልኬ ተበላሸና ሁሉም ነገር ጠፋ ሌላ ሰልክ ስጠቀም የነበሩኝ ሁሉ ሊመጡልኝ አልቻሉም እና እሱ ሸር የሚያረጋቸውን በጣም እፈልጋቸው ነበር የእሱን ሰም ደግሞ አሊያዝኩትም ነበር እና ግሩፑን ፈልጌ አገኘሁት ሙስሊም vs ክርስተመያን የሚል ነበር ግሩፑ እሱ ሸር ያረጋቸውን ግን ላገኘቸው አልቻልኩም ነበር 1አመት አለፈው አሁን መህሌናየ ያኔ እሱ ሸር የሚያደርገው ከsuper የሚል ሰም መጣልኝ ከዚያ ሳሰላስል ሳሰላስል super Christian የሚል ወደ ህሌናየ መጣ ሰረሰች ሳረገውም አገኘሁት አመት ሙሉ ሰፈልግ ምን? ለምን ተፈጠርሀሐ የሚለውን ልክ አሁን እነደገባሁ በእናቱ  መስሎ እናት ልጇ ሲጠፋ እንዴት እንደሆነችና እግዚአብሔር ደግሞ እኛ ልጆቹ ስንጠፋ እንዴት አብልጦ ይፈልገን ይሆን የሚለውን  እንደገባሁ አገኘሁት እና አሰለቀሰኝ ለመኛውም አመሰግናለሁ የየትኛውም እምነት ተከታይ ሁኑ እኔ ከቃሉ ጋር ነው ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታይ ነኝ። #inbox me 👉 @abit9 @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 8225Loading...
05
አንድ ወቅት ከቤተሰቤ ጋ በሆነ ምክንያት ተጋጫውና ማታ ላይ ቤቱን ትቼ ወጣው ከዚያም ትንሽ ውጪ ከቆየሁ በኃላ ወደ ቤት ስመለስ የኔ እናት ብቻዋን በማታ ላይ መንገድ ላይ እንደ እብድ ቆሞ ነበር ከዚያም እሷ ጋ ስጠገ ልጄ ምን ሆንክብኝ ና የሚያስፈልግህን ሁሉ እኔ አደርግልሃለሁ ብላኝ ወደ ቤት ይዛኝ ሄደች። የሚገርመው በጊዜው ጥፋቱ የኔ ነበር ሆኖም ግን እናቴ የእኔን ጥፋት ሳይሆን ያያችሁ የገዛ ልጇ መሆኔን ነው። ምንም ቢያጠፋም ለእሷ ልጇ ነኝ። የእኔን መጥፋት አንጀቷ አይችልም ለዛም በዛ ጨለማ ላይ እኔን ፍለጋ ብቻዋን እንደ እብድ ስትሆን የነበረው። ምን ልላችሁ መሰላችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እናት እንኳ አምጣ የወለደችውን ልጇን ትረሳ ይሆናል የተባለችሁ ልቧ እንደዚህ ከሆነ ከእናት በላይ አፍቃሪ የሆነ የሰማዩ አባታችን እንዴት ይወደን ይሁን?😥 ከቤቱ ስንወጣ እንዴት ይከፋ ይሁን😥 ምን አልባት እናት እራሱ አሁንስ አልቻልኩም ትል ይሆናል እኮ። ግን የእኛ እግዚአብሔር እንደዛ አይደለም በምንም አይነት የሕይወት ድካም ውስጥ ብንሆን በብዙ የኃጢአት ልምምድ ውስጥ ብንሆንም መቼም ብሆን ለልጆቹ ያለው ፍቅሩ አይለወጥም። እናንተዬ ስሙኝማ ከቤተክርስቲያን ወጣችሁ አይደል😥 እንደ ዱሮ ጸሎት ማድረግ፤ ቃሉን ማንበብ፤ በማያቋርጥ አምልኮ ውስጥ እንደ በፊቱ መሆኑ አቃታችሁ አይደል😥 ወደ ዓለም ሕይወት ሄደችሁ አይደል #መጠጥ፤ #ዝሙት፤ ከወንድም ሆነ በሴት እንደ ፈለገችሁ መጨመለቅ ኖርማል ሆነባችሁ አይደል😥 አይዞአችሁ አባታችሁ ለእናንተ ያለው ፍቅሩ ዛሬም አልተለወጠም።😥 አሁን እናንተ ያላችሁበት ሁኔታ እሱ ለእናንተ ያለውን ፍቅሩ እንድቀንስ አያደርግም ዛሬም እንደ ጥንቱ ይወዳችኋል። እንዲሁ ከዚያን ጊዜ ይልቅ እናንተን በቤቱ ላይ ለማየት የሚናፍቀው አሁን ነው። እናንተዬ ኑ ወደ ቀድሞ ወደ አባታችሁ ቤት በብዙ ናፍቆት አባታችሁ እየጠበቃችሁ ነው።😥 ምንም ብሆን ለእናንተ የእሱ ቤት ይሻላችኋል። የኔ ውዶች እግዚአብሔር እኮ ድካማቹን ያውቃል እኮ እሱ እንደ ሥጋ ለባሽ በድካመችሁ አይስቅም እሺ። የዓለም ሕይወት ይብቃችሁ አሁንም ሰዓቱ ገና ነው አልመሸም ኑ አባታችሁ ልጄን መቼ ይሁን የማየው እያለ እያጠበቀችሁ ነው። ስለ እኔ እናት ያልኩትን አንዴ ቋም ብላችሁ አስቡና ከዚያም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር እስቲ አስቡ😥 “በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።” — ኢሳይያስ 49፥15 #ይህች መልዕክት ከእግዚአብሔር ሀሳብ ርቃ ለምትቅበዘበዝ ነፍስ ሁሉ ትድረስልኝ!! 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ #እኔን ለመናገር ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አውሩኝ በጌታ አትፍሩ በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ጌታ ከድካም ሕይወት ያወጣችሃል። 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
3 30029Loading...
06
.   ወጣቶች ያለጊዜ በተቃራኒ ጾታ ፍቅር እንዲጠመዱ  የሚያደርጉ ሁኔታዎች #1ፍቅርን_የጥቅም_ማግኛ_ማድረግ_መንገድ ታዳጊ ወጣቶች የቅንጦት ኑሮ ለመኖርና ከዕድሜያቸው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ ለመዝናናት ገንዘብን የሚፈልጉበት ሁኔታ ይታያል፡፡ ታዳጊ ሠርተው ገንዘብ አግኝተዉ ከዚያም በሕይወታቸው ቅድሚያ ለሚሰጡት ጉዳይ ማዋላቸው የሚበረታታ እርምጃ ነው፡፡ ሆኖም እንዳንድ ጊዜ ፍላጎታቸው ከፍተኛ ይሆንና ይህንን ማሟላት የሚያስችል የገንዘብ ምንጭ ሲያጡ ወደ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ዘወር ይላሉ፡፡ በእርግጥ ይህ ተቃራኒ ጾታን ከመውደድ የመነጨ ሳይሆን በግንኙነት ውስጥ ገንዘብ ለማግኘት የሚወሰድ ተግባር ነው፡፡ ለጓደኝነት የሚመረጠውም ተቃራኒ ጾታ ይህንን ሊያሟላ የሚችል ሰው መሆኑ ትኩረት ይሰጠዋል፡፡ ከዚህ ግንኙነት በሚያገኙት ገንዘብ ጊዜያዊ ፍላጎቶቻቸውን ያሟላሉ፡፡ ራሳቸውን ለዚህ ርካሽ ተግባር አሳልፎ በመስጠት ለጊዜው የሚጠቅማቸውን ነገር አግኝተው በዘላቂነት በሕይወታቸው የማይጠፋ ጠባሳን ያፈራሉ። #2በተለያዩ_ጥቅማ_ጥቅሞች_መታለል በተላይ ደግሞ አንዳንድ ታዳጊ ወጣት ሴቶች በራሳቸው ጥቅም ፈልገው ሀብት ካላቸው ወንዶች ጋር ግንኙነት እንደሚጀምሩ ተመልክተናል፡፡ አንዳንዶች ግን ራሳቸውን በቅድስና ሕይወት ጠብቀው እየኖሩ ላለ ወንዶቹ በጥቅም ሊያታልሉአቸው ይሞክራሉ፡፡ በተለይ የወላጆቻቸው የኢኮኖሚ አቅም ዝቅተኛ ሲሆን ወይም ሀብት እያላቸው ለእነርሱ የማይሰጡአቸው ከሆነ የሴቶቹን ጉድለት ይሞላሉ፡፡ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ጉድለታቸውን ሳይነግሩአቸው እነርሱ ከሌላ ምንጭ መረጃ በማግኘት ፈልገው ያላገኙትን ነገር ማግኘት እንዲችሉ ገንዘብ ይሰጡአቸዋል። በዚህ ዓይነት ሁኔታ ካገለገሉአቸው በኋላ ቀስ በቀስ ወደሚፈልጉት ሐሳብ ከወንዶች ብዙ ገንዘብ የተቀበሉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ለተቀበሉት ነገር ውለታውን መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ውለታ ደግሞ የወንዶቹን ፍላጎት ማሟላት ነው፡፡ ለሚቀርብላቸው የፍቅር ጥያቄ እምቢ ማለት ውለታ ቢስነት እንደሆነና የሚፈልጉትን ነገር እንዲያገኙ ያደረገው የገንዘብ ምንጭ ሊደርቅ እንደሚችል ያስባሉ፡፡ በዚህ ዐይነት ሁኔታ ውስጥ ገብተው የሚያመልጡ ጥቂት ታዳጊ ወጣት ሴቶች ናቸው። ሌሎቹ በወጥመዱ ይያዛሉ፡፡ .           #ጨረስኩ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
3962Loading...
07
Media files
4 83484Loading...
08
Media files
4 64555Loading...
09
Media files
4 40321Loading...
10
Media files
3 92053Loading...
11
Media files
3 98826Loading...
12
Media files
3 84858Loading...
13
Media files
3 93419Loading...
14
Media files
3 02153Loading...
15
Media files
3 13324Loading...
16
Media files
3 07756Loading...
17
Media files
3 36929Loading...
18
Media files
3 19957Loading...
19
Media files
3 46826Loading...
20
Media files
3 16159Loading...
21
Media files
3 40822Loading...
22
Media files
3 18062Loading...
23
Media files
3 32128Loading...
24
Media files
3 05566Loading...
25
Media files
3 23525Loading...
26
Media files
3 17860Loading...
27
Media files
3 30523Loading...
28
Media files
3 15365Loading...
29
Media files
3 35329Loading...
30
. #ከመንገድ_አትቅሩ #በትምህር_ገበታ_ላይ_ላሉ_ወጣቶች_መመሪያ_ይሁንልኝ ይታገስ የሚባል ልጅ ነበር ያደገው ጠንካራ እሴትና ሥነምግባር ባለው ቤተሰብ ውስጥ ነው፡፡ ለወላጆቹ ብቸኛ ልጅ ነው፡፡ አባትና እናቱ አምላካቸውን ለብዙ ዓመታት በመለመን ያገኙት አንድያ ልጃቸው ነው፡፡ ከዚህም የተነሣ ወላጆቹ ይወዱታል፡፡ በልጅነቱ ከሠፈር ልጆች ጋር እምብዛም ግንኙነት ሳያደርግ አደገ፡፡ አብዛኛውን የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ከወላጆቹ ጋር ነው፡፡ አባቱ ወደ ትምህርት ቤት ይወስደዋል፣ ከዚያም ይመልሰዋል፡፡ በልጅነቱ ከአቻዎቹ ጋር ብዙ የመጫወት ዕድል አላገኘም፡፡ ይታገስ በአካባቢው ከሚገኙ አቻዎቹ በመልከ መልካምነቱ ይታወቃል፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን በትምህርትም እርሱን ያህል ውጤት የሚያመጣ ልጅ አልነበረም፡፡ የሥነጽሑፍ ችሎታውም የሚደነቅ ነው፡፡ በትምህርት ቤቶች መካከል በሚደረገው የጥያቄና መልስ እንዲሁም የሥነጽሑፍ ውድድር ትምህርት ቤቱን በመወከል ሁልጊዜ አሸናፊ ይሆናል፡፡ ብዙ ሽልማቶችንም አግኝቷል፡፡ ትምህርቱ ቤቱም ከእርሱ ውጤት የተነሣ ይሸለማል፡፡ ይታገስ በጉርምስና ዕድሜ ላይ ሲደርስ ከወላጆቹ እሴትና ሥነምግባር የማፈንገጥ ሐሳብ ይመጣበታል፡፡ የወላጆቹ ወግና ሥርዓት ነፃነት እንዳልሰጠው ያስባል፡፡ አንድ ጊዜ አጎቱ ዘንድ ሄዶ የክረምት የእረፍት ጊዜውን ለማሳለፍ ለወላጆቹ ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ወላጆቹ ይህን ጥያቄ በአዎንታዊ መልኩ ለማስተናገድ የተዘጋጁ ባይሆኑም ልጃቸውን ላለማስከፋት ‹‹እሺ›› ይላሉ፡፡ ይታገስም ወደ አጎቱ ዘንድ ይሄዳል፡፡ በዚያም ሠፈር ከአንዲት ቆንጆ ልጃገረድ ጋር ይተዋወቃል፡፡ ልቡ በእርሷ ተማረከ፡፡ እርሷንም ለማግባት ፈለገ፡፡ ከአንድ ወር በኋላ ወደ ቤተሰቡ ይመለሳል፡፡ አባቱንም ያቺን ልጅ እንዲያጋባው ይጠይቀዋል፡፡ አባቱም ስለእርሷ ቤተሰቦች ሁኔታ ካጠና በኋላ የሁለቱ ቤተሰብ እሴት ስለማይጣጣም እርሷን ማግባት እንደማይችል ይነግረዋል፡፡ በተጨማሪም ዕድሜው ገና በመሆኑ ትምህርቱን ጨርሶ ሥራ ከያዘ በኋላ ስለጋብቻ ቢያስብ እንደሚሻለው ይመክረዋል፡፡ ይታገስ ግን ‹ልቤን የማረከችው እርሷ ናትና እርሷን አጋባኝ›› ብሎ አባቱን መጨቅጨቅ ጀመረ፡፡ የይታገስ ወላጆች የእርሱን ውሳኔ ባይቀበሉትም እርሱ የፈለገውን ነገር አደረጉለት፡፡ ይታገስ አገባ፡፡ በትምህርቱ ውጤታማ መሆን አልቻለም፡፡ ጋብቻውም ዘላቂ አልሆነም፡፡ እጅግ ከወደዳት ወጣት ጋር አብረው መዝለቅ አልቻለም፡፡ ከእርሷ ጋር በፍቺ ከተለያየ በኋላ የተነቃቃው መንፈሱ ወደቀ፡፡ ሕይወቱ በሐዘን ተሞላ፡፡ ይታገስ በአእምሮ ችሎታው ከአቻዎቹ መለማመድ የሚበልጥ ወጣት ቢሆንም ስሜቱን ግን መግዛት የሚችል አቅም አልነበረውም፡፡ ከዚህም የተነሣ በሕይወቱ ትልቅ ስህተት ፈጸመ፡፡ ያለ ወቅቱ የሆነውን የሴትን ፍቅር ማሸነፍ አልቻለም:: ማን እንደሆነ፣ ለምን ተልዕኮ መኖር እንዳለበትና ያ ለእርሱ የተሰጠው ማንነት ከእርሱ ምን ዓይነት የሕይወት ዘይቤን እንደሚጠይቅ አልተገነዘበም፡፡ ከዚህም የተነሣ የተሰጠውን ፀጋ ገንቢ በሆነ መልኩ በዘላቂነት አልተጠቀመበትም፡፡ ስለዚህ አንድን ነገር በስሜት ተነድተችሁ ከማድረጋችሁ በፊት በጥሞና ልታስቡበት ይገባል፡፡ ወጣቶች ለስሜታቸው ልጓም ያስፈልጋል። #ጨረስኩ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
3 79312Loading...
31
#በውስጥ_የተላከልኝ_ምስክርነት ወገኖቼ እግዚአብሔር በጣም ብዙ ወጣቶችን እያስመለጠ ነው። ወንድሜ ተባረክልኝ ❤️ በጣም ነው ምወድህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያለ ጊዜ የፍቅር ግንኙነት መጀመር መጥፎ ነው ባልከው ሃሰብ ላይ በጣም ተረድቻለሁ ። በእኔም ሕይወት ይህ ነገር ደርሶኛል እኔ በመልፈልግበት ጊዜ ላይ በዚህ ነገር ውስጥ ገብቼ ነበር እኔ ትህምርቴ ላይ focus መድረግ በምፈልግበት ጊዜ ላይ አንተም እንዲልክ ሰልፈልግበት በዛ ነገር ውስጥ ገባሁ እኔ 12 ላይ ነው ሚመራው በጣም ማንበብ በጀመርኩበት ጊዜ ላይ ይህ ነገር ሕይወቴ ላይ ተከሰተ ከዛ የማንበብ ሞራሌ በጣም ቀነሰ ከዛ ብዙ ተጨነቁ ትህምርቴን ሁለ እንድጣለ አርጎኝ ነበር ከዛ ነገር እግዚአብሔር ረድቶኝ ብዙም ሰልቆይ ውጣሁ ። አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ነገር ውጥቼለው አሁን በሕይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ። ላከ ሁሉ ነገር በግዜ ስሆን ነው ደስ የምለው ወንድሜ ተባረክልኝ አንተ የምትለቀቸው ትህምርቶች በጣም አስተምህሮኛል ጌታ ከአንተ ጋ ይሁን ዘመንህ ይባረክ ። ዛሬም መልዕክቴ ይሄ ነው እባካችሁ ወጣቶች ተረጋጉ ሁሉም ነገር በጊዜው ይደርሳል ሁሉም ነገር የሚያምረው በጊዜ ስሆን ነው። የነገ ሕይወታችሁን መስረት በለባችሁ ሰዓት ላይ ዕድሜያችሁ ላይ አትቀልዱ። ምስክርነት አለኝ የምትሉ ልጆች ለእኔ በውስጥ መስመር ላኩልኝ። 👉 inbox me 👉 @abit9  @abit9 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
4 1935Loading...
32
Media files
3 80914Loading...
33
Media files
3 6159Loading...
34
https://m.tiktok.com/v/7368418981025287429.html?u_code=e23fifm7hk8dgg&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ecgjm52i7678e4&share_item_id=7368418981025287429&source=h5_m&user_id=7103851814386746374&sec_user_id=MS4wLjABAAAAoMjMzN4u6ibD2nJ3rEJKfdOu4DYj7HCaJOtQm68auE3xTT25dZp5SrD0qiwkruph&checksum=&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&share_link_id=e1817466-b543-475e-bebc-b6d7d35b8aa3&share_app_id=1340&ugbiz_name=Main
3 4552Loading...
35
ሰላም ወንድሞቼና እህቶች እግዚአብሔር በረዳኝ መጣን ከቴሌግራም በተጨማሪ #በtiktok ለእናንተ የማታነጽና የመለወጥ ምክንያት የሚሆኑ መልዕክቶችን በቅርብ ጊዜ መቅረብ እጀምራለሁ። እስከዚያ #የtiktok አካውንቴን ፎሎ በማድረግ ከጎኔ ሁኑልኝ። . እወዳችኋለሁ❤ ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ #follow_ለማድረግ 👇👇👇 tiktok.com/@firewermias tiktok.com/@firewermias tiktok.com/@firewermias tiktok.com/@firewermias tiktok.com/@firewermias
3 3691Loading...
36
ሰላም ቅዱሳን ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ እንደሚታወቀው ጌታ በረደኝ መጣን በተላይ ደግሞ ወጣቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ መልዕክቶችን እለቃለሁ ከዚህም የተነሳ በጣም ከቁጥር በላይ የሆኑ ወንድሞቼና እህቶቼ በውስጥ ለኔ ያለቸውን ፍቅር አክብሮት ይገልጹልኛል በተጨማሪም ሁሌም በጸሎት ከጎኔ እንደሆኑ ይነግሩኛል ከእነዛ መሃል ደግሞ ወዳጄ #south africa የሚኖር ነጌሰ የሚባል አንዱ እና ከሚያበረተቱኝ መሃል አንደኛው ነው። ዛሬ ደግሞ አገልግሎትህን ቀጥልበት ብሎ በልቡ ያሰበውን ነገር አድርጎልኛል እግዚአብሔር በብዙ ይባርከው። እናም ወደ እናንተ የመጣሁት ልጁ ጌታን በብርቱ መገልገል እና ብዙ ትውልድ ጋር ማድረስ ይፈልጋል ስለሆነም ቅዱሳን ለዚህ ወንድሜ በጸሎት ከጎኑ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ። .         ተባረኩ inbox me 👉 @abit9 @abit9        🧒ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ
4 9071Loading...
37
.              #ተረጋጉ #ይህ_መልዕክቴ_ያለ_ጊዜ_ወደ_ፍቅር_ግንኙነት_ለመገባት_ለሚሮጡ_ወጣቶች_ይድረስልኝ #በተላይ_በትምህርት_ገበታ_ላይ_ላሉ አንድ ወጣት ልጅ ነበር፡፡ በትምህርቱ ጎበዝ ነው፤ መልኩም ያማረ ነው:: ቤተሰቡ «ይህ ልጅ የት ይደርሳል?» ብለዉ በጉጉት ይጠብቁት ነበር። የአካባቢው ሰዎችም ጭምር «ይህ ዘራችንን በመልካም ነገር ያስጠራል» በማለት ተስፋ ያደርጉ ነበር፡፡ እርሱም በመጀመሪያ ትኩረቱ በትምህርቱ ላይ ብቻ ነበር፡ በአካባቢው ያሉ ቆንጆ ሴቶች ግን እርሱን ለማጥመድ ይፈልጉ ነበር:: በተለይ ዋርሳው የሆኑ ሴቶች በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እርሱን ለማጥመድ ይፈልጉታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንዷ እጅ ወደቀ፡፡ በእርሷም ፍቅር ተነደፈ:: ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌሎች ሴቶችን አዳረስ:: የስምንተኛ ክፍል ጨርሶ ወደ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሄድ አልፈለገም:: የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እርሱ ከሚኖርበት ሩቅ ስለነበር ከቤት ተመላልሶ መማር አይችልም:: ስለዚህ ወደ ሌላ ከተማ መሄድ ነበረበት፡፡ እነዚያ ሴቶች እያንዳንዳቸው «እኔን ትተህ እንዴት ትሄዳለህ? ካላንተ መኖር አልችልም» ብሎ ልቡን ሰረቁት፡፡ እርሱም የእነርሱን ሐሳብ ስምቶ ትምህርቱን አቋርጦ ወደ ሠፈር ተመለሰ፡፡ እንደ እርሱ ጎበዝ ያልነበሩ ልጆች ትምህርታቸውን ቀጠሉ፡፡ አንዳንዶች ኮሌጅ የመግባት ዕድል አገኙ፡፡ እርሱ ግን እርሻ ማረሰ ጀመረ:: ዕድሜው ሃያዎቹ አጋማሽ ሲሆን ትዳር መሠረተ:: ልጆችን ወለደ፡፡ ከእርሱ ጋር የነበሩ ልጆች ተምረው መምህራን ሆነው እርሱ ይማርበት ወደ ነበረበት ትምህርት ቤት ተመድበው መጡ፡፡ ሰውየውም ይህን ሲያይ በሕይወቱ አንድ ትልቅ ስህተት እንደሠራ ተገነዘበ፡፡ አሁን ለመማር ያለው ዕድሉ ዝግ ሆኖበታል፡፡ ሚስቱንና ልጆቹን ለማን ትቶ ትምህርት ቤት ገብቶ ይማር! አሁን ያለፈውን ነገር ማሰብ እንጂ ማድረግ አይችልም:: አያችሁ አይደል ያለ ጊዜ ወደ ፍቅር ግንኙነት መገባት በጣም ብዙ ችግሮች አሉ ለዚህም የባለታሪኩ ልጅ ሕይወት ከበቂ በላይ ምስክር ነው። ስለዚህ እባካችሁ ተረጋጉ ሁሉም ነገር በጊዜው መድረሱ አይቀርም። በተለይ በትምህርት ገበታ ላይ ያላችሁ ወጣቶች የእናንተ ትኩረት ትምህርትና መንፈሳዊ ሕይወታችሁ ላይ ብቻ ይሁን። ዕድል ከገኘችሁም ስራ በመስራት ላይ አድርጉት። ከዚያ ውጪ ቶሎ ብላችሁ ወደ ፍቅር ሕይወት አትግቡ። እናንተ ያላችሁበት የብቸኝነት ጊዜ ለነገ ሕይወታችሁ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን የምታዘጋጁበት ጊዜ ነው። ይሄንን ጊዜ ደግሞ እግዚአብሔር ከየትኛውም ሕብረት እና ግንኙነት ይልቅ ከእርሱ ጋር ብቻ እንድታሳልፉ ይፈልጋል። የብቸኝነት ጊዜያችሁን በደብ ተጠቀሙበት እናንተ ዕድለኞች ናችሁ። .           #ጨረስኩ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
4 63419Loading...
38
Media files
4 2340Loading...
39
#ለእግዚአብሔር_ሰው_አለ ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚሉት ነገር አለ በተለይ ከቤተክርስቲያን back ያደረጉ ሰዎች እሱም ምንድነው በዚህ ዘመን ቤተከርስቲያን ውስጥ ያሉትም ከቤተክርስቲያን ውጭ ያሉትም አንድ ናቸው ይላሉ። የሆነ ጊዜ እንደአጋጣሚ ከአንድ እህቴ ጋር ስለ መንፈሳዊ ነገር እያወራን ሳለ ከእኛ ጋር የነበረችሁ አንዷ እንዲህ አለችኝ #እሷ_እኮ_ብዙም_ቤተከርስቲያን_አትሄድም_አለችኝ። ከዚያም እኔም ነገሩን ለማረጋገጥ ብዬ ስጠይቃት #ባክህ_በዚህ_ጊዜ_በቤተክርስቲያን_ያሉም_ከቤተክርስቲያን_ውጭም_ያሉት_አንድ_ናቸው_አለችኝ። በኃላ ግን ልጅቷ ልክ እንዳልሆነች ነገርኳት። ወንድሞቼና እህቶቼ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንዳይመለሱ አጋንንት ከሚጠቀመቸው መንገዶች አንዱ ይህ ነው። አትሳቱ በዘመናት መካከል እግዚአብሔር በጤናማ መንገድ የሚኖሩትን ሰዎች አጥቶ አያውቅም። በብሉይ ኪዳን ዘመን ኤልዛቤል ነቢያትን እየገደለች ብዙ ስቃይ በምታደርስበት ጊዜ ኤልያስ ለእግዚአብሔር ምንም ሰው የሌላ መስሎት እኔም ከአባቶቼ አላንስም ውሰደኝ ብሎ ስናገር እግዚአብሔር ግን no ለበኣል ያልሰገዱ ሰባት ሺህ ምርጦች አሉኝ ብሎ እግዚአብሔር ለእሱ ሰዎች እንዳሉት ስናገር እናያለን። 👉1ኛነገ19፥14-18 ¹⁴ እርሱም፦ ለሠራዊት አምላክ ለእግዚአብሔር እጅግ ቀንቻለሁ፤ የእስራኤል ልጆች ቃል ኪዳንህን ትተዋልና፥ መሠዊያዎችህንም አፍርሰዋልና፥ ነቢያትህንም በሰይፍ ገድለዋልና፤ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ፤ ነፍሴንም ሊወስዱአት ይሻሉ አለ። ¹⁵ እግዚአብሔርም አለው፦ ሂድ፥ በመጣህበትም መንገድ በምድረ በዳ ወደ ደማስቆ ተመለስ፤ ከዚያም በደረስህ ጊዜ በሶርያ ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ አዛሄልን ቅባው፤ ¹⁶ በእስራኤልም ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ የናሜሲን ልጅ ኢዩን ቅባው፤ በፋንታህም ነቢይ ይሆን ዘንድ የአቤልምሖላን ሰው የሣፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ቅባው፤ ¹⁷ ከአዛሄልም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ። ኢዩ ይገድለዋል፤ ከኢዩም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ ኤልሳዕ ይገድለዋል። ¹⁸ እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ። እግዚአብሔር ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ እስከ አዲስ ኪዳን ድረስ መቼም ብሆን ለእሱ የሚሆኑ ሰዎችን አጥቶ አያውቅም። ምክንያቱም እግዚአብሔር እራሱን ያለ ቅሬታ አያስቀምጥም። 👉ሮሜ11፥3-5 ³ ጌታ ሆይ፥ ነቢያትህን ገደሉ መሠዊያዎችህንም አፈረሱ እኔም ብቻዬን ቀረሁ ነፍሴንም ይሹአታል። ⁴ ነገር ግን አምላካዊ መልስ ምን አለው? ለበአል ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቼአለሁ። ⁵ እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ውስጥ ያላችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ አትሳቱ ይሄ ከአጋንንት ዘንድ የሆነ መልዕክት ነው። ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዳይመለሱ ከሚጠቀመቸው መንገዶች አንዱ ነው። እንደዚህ እያላችሁ ወደ ቤተከርስቲያን የማትሄዱ ወንድሞቼና እህቶቼ ይሄንን የአጋንንት መልዕክት ትታችሁ ወደ ቤቱ ተመለሱ ዛሬም የሰማዩ አባታችሁ እጆቹን ዘርግቶ እናንተን ለመቀበል ዝግጁ ነው።     🧔ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🧔 ጥያቄ ያላችሁና እኔን ለመገኘት ለምትፈልጉ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
4 52112Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Wow😭😭😭😢😢🙏🙏🙏🥺🥺🥺😲😮😮😮😧😧😧😦 https://youtu.be/YxCzJdrblAo?si=3qCxsdd-6URUjnGd
Показать все...
👍 3 1
ለመዘነጥ ግድ አይደለም መገላለጥ 💁የኔ አለባበስ የኔ ጉዳይ እንጂ የወንዶች አይደለም፡፡  እግዚአብሄርንም ቅር አያሰኘውም 👆ከላይ ያነበባችሁት የአንዳንድ እህቶች ድምፅ ነው፡፡ 👉 ነገርግን በሳይንስም ሆነ በመፅሃፍቅዱስ የተረጋገጠ እውነት ይህ ነው ፡፡ 👁 ወንዶች በብዛት ለዝሙት የሚጋለጡት በአይናቸው በሚያዩት ነገር ነው፡፡ 🤔ታዲያ ከላይ የተባለውን አይነት አስተሳሰብ እህቶች የሚኖራቸው ለምን ይሆን?  ምክንያታቸው ልዩ ልዩ ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን የብዙዎቹ ምክንያት ከነዚህ ከሁለቱ አይዘልም ፡፡ 1⃣  ወንዶች በእነሱ አለባበስ እንደሚሰናከሉ አለማወቃቸው 2⃣ ቢያውቁም ለወንዶች ከመጠንቀቅ ይልቅ ፋሽን ለመከተል መወሰናቸው 🗝 ነገርግን ሴቶች በመገላለጣቸው ምክንያት አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ወንዶች ማሰናከላቸው አይቀሬ እሰከሆነ ድረስ  ሁለቱም ምክንያቶች #ከተጠያቂነት_አያድኗቸውም ፡፡ 👇እስኪ ከታች ያለውን ጥቅስ እንይ (ሉቃ 17 ) ------------ 1 ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ፦ መሰናክል ግድ ሳይመጣ አይቀርም፥ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣው ወዮለት፤ 2 ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር። 💯 አየሽ? ለአንዳንዶቹ የቀለለውን ያህል ይህ ጉዳይ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል አይደለምና በአግባቡ በመልበስ እና እርቃንን በመሸፈን ወንዶችን በዝሙት እንዳይወድቁ ማገዝ እራስሽንም ከተጠያቂነት ማዳን ያንቺ ሃላፊነት ነው፡፡ “እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸልሙ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን ለሚሉት ሴቶች እንደሚገባ፥ መልካም በማድረግ እንጂ በሽሩባና በወርቅ ወይም በዕንቍ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ አይሸለሙ።”   — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥9-10 .    እወዳችኋለሁ❤❤ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
Показать все...
🥰 28👍 13 5😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
💁የኔ አለባበስ የኔ ጉዳይ እንጂ የወንዶች አይደለም፡፡  እግዚአብሄርንም ቅር አያሰኘውም 👆ከላይ ያነበባችሁት የአንዳንድ እህቶች ድምፅ ነው፡፡ 👉 ነገርግን በሳይንስም ሆነ በመፅሃፍቅዱስ የተረጋገጠ እውነት ይህ ነው ፡፡ 👁 ወንዶች በብዛት ለዝሙት የሚጋለጡት በአይናቸው በሚያዩት ነገር ነው፡፡ 🤔ታዲያ ከላይ የተባለውን አይነት አስተሳሰብ እህቶች የሚኖራቸው ለምን ይሆን?  ምክንያታቸው ልዩ ልዩ ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን የብዙዎቹ ምክንያት ከነዚህ ከሁለቱ አይዘልም ፡፡ 1⃣  ወንዶች በእነሱ አለባበስ እንደሚሰናከሉ አለማወቃቸው 2⃣ ቢያውቁም ለወንዶች ከመጠንቀቅ ይልቅ ፋሽን ለመከተል መወሰናቸው 🗝 ነገርግን ሴቶች በመገላለጣቸው ምክንያት አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ወንዶች ማሰናከላቸው አይቀሬ እሰከሆነ ድረስ  ሁለቱም ምክንያቶች #ከተጠያቂነት_አያድኗቸውም ፡፡ 👇እስኪ ከታች ያለውን ጥቅስ እንይ (ሉቃ 17 ) ------------ 1 ለደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አለ፦ መሰናክል ግድ ሳይመጣ አይቀርም፥ ነገር ግን መሰናክሉን ለሚያመጣው ወዮለት፤ 2 ከእነዚህ ከታናናሾች አንዱን ከማሰናከል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይጠቅመው ነበር። -------------- 💯 አየሽ? ለአንዳንዶቹ የቀለለውን ያህል ይህ ጉዳይ በእግዚአብሔር ፊት ቀላል አይደለምና በአግባቡ በመልበስ እና እርቃንን በመሸፈን ወንዶችን በዝሙት እንዳይወድቁ ማገዝ እራስሽንም ከተጠያቂነት ማዳን ያንቺ ሃላፊነት ነው፡፡ .    እወዳችኋለሁ❤❤ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
Показать все...
🥰 4 1
. ከአንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የተሰጠ ምስክርነት አባታችሁ ዛሬም ይወዳችኋል የሚለውን ይሔንን ፁሁፍ ሳነብ ያነባሁትን ዕንባ እግዚአብሔር ያውቃል ይሔን  ቻናል ሰሙን ያስታወስኩት አሁን በዚች ሰአት ነበር አንድ የሆነ ሰው በሌላ ግሩፑ ላይ ሸር ያረገው ነበር እና ለምን ተፈጠርኩ የሚል አንድ ጊዜ ሸር አርጎልን ሁል ጊዜ ያንን ፁሁፍ እናፍቅ እና እየገባሁ ድጋሚ ድጋሚ አነበው ነበር ከዚያ ሰልኬ ተበላሸና ሁሉም ነገር ጠፋ ሌላ ሰልክ ስጠቀም የነበሩኝ ሁሉ ሊመጡልኝ አልቻሉም እና እሱ ሸር የሚያረጋቸውን በጣም እፈልጋቸው ነበር የእሱን ሰም ደግሞ አሊያዝኩትም ነበር እና ግሩፑን ፈልጌ አገኘሁት ሙስሊም vs ክርስተመያን የሚል ነበር ግሩፑ እሱ ሸር ያረጋቸውን ግን ላገኘቸው አልቻልኩም ነበር 1አመት አለፈው አሁን መህሌናየ ያኔ እሱ ሸር የሚያደርገው ከsuper የሚል ሰም መጣልኝ ከዚያ ሳሰላስል ሳሰላስል super Christian የሚል ወደ ህሌናየ መጣ ሰረሰች ሳረገውም አገኘሁት አመት ሙሉ ሰፈልግ ምን? ለምን ተፈጠርሀሐ የሚለውን ልክ አሁን እነደገባሁ በእናቱ  መስሎ እናት ልጇ ሲጠፋ እንዴት እንደሆነችና እግዚአብሔር ደግሞ እኛ ልጆቹ ስንጠፋ እንዴት አብልጦ ይፈልገን ይሆን የሚለውን  እንደገባሁ አገኘሁት እና አሰለቀሰኝ ለመኛውም አመሰግናለሁ የየትኛውም እምነት ተከታይ ሁኑ እኔ ከቃሉ ጋር ነው ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታይ ነኝ። #inbox me 👉 @abit9 @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
Показать все...
👍 22🥰 13 10
አንድ ወቅት ከቤተሰቤ ጋ በሆነ ምክንያት ተጋጫውና ማታ ላይ ቤቱን ትቼ ወጣው ከዚያም ትንሽ ውጪ ከቆየሁ በኃላ ወደ ቤት ስመለስ የኔ እናት ብቻዋን በማታ ላይ መንገድ ላይ እንደ እብድ ቆሞ ነበር ከዚያም እሷ ጋ ስጠገ ልጄ ምን ሆንክብኝ ና የሚያስፈልግህን ሁሉ እኔ አደርግልሃለሁ ብላኝ ወደ ቤት ይዛኝ ሄደች። የሚገርመው በጊዜው ጥፋቱ የኔ ነበር ሆኖም ግን እናቴ የእኔን ጥፋት ሳይሆን ያያችሁ የገዛ ልጇ መሆኔን ነው። ምንም ቢያጠፋም ለእሷ ልጇ ነኝ። የእኔን መጥፋት አንጀቷ አይችልም ለዛም በዛ ጨለማ ላይ እኔን ፍለጋ ብቻዋን እንደ እብድ ስትሆን የነበረው። ምን ልላችሁ መሰላችሁ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እናት እንኳ አምጣ የወለደችውን ልጇን ትረሳ ይሆናል የተባለችሁ ልቧ እንደዚህ ከሆነ ከእናት በላይ አፍቃሪ የሆነ የሰማዩ አባታችን እንዴት ይወደን ይሁን?😥 ከቤቱ ስንወጣ እንዴት ይከፋ ይሁን😥 ምን አልባት እናት እራሱ አሁንስ አልቻልኩም ትል ይሆናል እኮ። ግን የእኛ እግዚአብሔር እንደዛ አይደለም በምንም አይነት የሕይወት ድካም ውስጥ ብንሆን በብዙ የኃጢአት ልምምድ ውስጥ ብንሆንም መቼም ብሆን ለልጆቹ ያለው ፍቅሩ አይለወጥም። እናንተዬ ስሙኝማ ከቤተክርስቲያን ወጣችሁ አይደል😥 እንደ ዱሮ ጸሎት ማድረግ፤ ቃሉን ማንበብ፤ በማያቋርጥ አምልኮ ውስጥ እንደ በፊቱ መሆኑ አቃታችሁ አይደል😥 ወደ ዓለም ሕይወት ሄደችሁ አይደል #መጠጥ፤ #ዝሙት፤ ከወንድም ሆነ በሴት እንደ ፈለገችሁ መጨመለቅ ኖርማል ሆነባችሁ አይደል😥 አይዞአችሁ አባታችሁ ለእናንተ ያለው ፍቅሩ ዛሬም አልተለወጠም።😥 አሁን እናንተ ያላችሁበት ሁኔታ እሱ ለእናንተ ያለውን ፍቅሩ እንድቀንስ አያደርግም ዛሬም እንደ ጥንቱ ይወዳችኋል። እንዲሁ ከዚያን ጊዜ ይልቅ እናንተን በቤቱ ላይ ለማየት የሚናፍቀው አሁን ነው። እናንተዬ ኑ ወደ ቀድሞ ወደ አባታችሁ ቤት በብዙ ናፍቆት አባታችሁ እየጠበቃችሁ ነው።😥 ምንም ብሆን ለእናንተ የእሱ ቤት ይሻላችኋል። የኔ ውዶች እግዚአብሔር እኮ ድካማቹን ያውቃል እኮ እሱ እንደ ሥጋ ለባሽ በድካመችሁ አይስቅም እሺ። የዓለም ሕይወት ይብቃችሁ አሁንም ሰዓቱ ገና ነው አልመሸም ኑ አባታችሁ ልጄን መቼ ይሁን የማየው እያለ እያጠበቀችሁ ነው። ስለ እኔ እናት ያልኩትን አንዴ ቋም ብላችሁ አስቡና ከዚያም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር እስቲ አስቡ😥 “በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።” — ኢሳይያስ 49፥15 #ይህች መልዕክት ከእግዚአብሔር ሀሳብ ርቃ ለምትቅበዘበዝ ነፍስ ሁሉ ትድረስልኝ!! 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ #እኔን ለመናገር ከፈለጋችሁ በውስጥ መስመር አውሩኝ በጌታ አትፍሩ በጣም እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ጌታ ከድካም ሕይወት ያወጣችሃል። 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
Показать все...
33👍 9😭 7🥰 6🙏 4
.   ወጣቶች ያለጊዜ በተቃራኒ ጾታ ፍቅር እንዲጠመዱ  የሚያደርጉ ሁኔታዎች #1ፍቅርን_የጥቅም_ማግኛ_ማድረግ_መንገድ ታዳጊ ወጣቶች የቅንጦት ኑሮ ለመኖርና ከዕድሜያቸው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ ለመዝናናት ገንዘብን የሚፈልጉበት ሁኔታ ይታያል፡፡ ታዳጊ ሠርተው ገንዘብ አግኝተዉ ከዚያም በሕይወታቸው ቅድሚያ ለሚሰጡት ጉዳይ ማዋላቸው የሚበረታታ እርምጃ ነው፡፡ ሆኖም እንዳንድ ጊዜ ፍላጎታቸው ከፍተኛ ይሆንና ይህንን ማሟላት የሚያስችል የገንዘብ ምንጭ ሲያጡ ወደ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ዘወር ይላሉ፡፡ በእርግጥ ይህ ተቃራኒ ጾታን ከመውደድ የመነጨ ሳይሆን በግንኙነት ውስጥ ገንዘብ ለማግኘት የሚወሰድ ተግባር ነው፡፡ ለጓደኝነት የሚመረጠውም ተቃራኒ ጾታ ይህንን ሊያሟላ የሚችል ሰው መሆኑ ትኩረት ይሰጠዋል፡፡ ከዚህ ግንኙነት በሚያገኙት ገንዘብ ጊዜያዊ ፍላጎቶቻቸውን ያሟላሉ፡፡ ራሳቸውን ለዚህ ርካሽ ተግባር አሳልፎ በመስጠት ለጊዜው የሚጠቅማቸውን ነገር አግኝተው በዘላቂነት በሕይወታቸው የማይጠፋ ጠባሳን ያፈራሉ። #2በተለያዩ_ጥቅማ_ጥቅሞች_መታለል በተላይ ደግሞ አንዳንድ ታዳጊ ወጣት ሴቶች በራሳቸው ጥቅም ፈልገው ሀብት ካላቸው ወንዶች ጋር ግንኙነት እንደሚጀምሩ ተመልክተናል፡፡ አንዳንዶች ግን ራሳቸውን በቅድስና ሕይወት ጠብቀው እየኖሩ ላለ ወንዶቹ በጥቅም ሊያታልሉአቸው ይሞክራሉ፡፡ በተለይ የወላጆቻቸው የኢኮኖሚ አቅም ዝቅተኛ ሲሆን ወይም ሀብት እያላቸው ለእነርሱ የማይሰጡአቸው ከሆነ የሴቶቹን ጉድለት ይሞላሉ፡፡ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ጉድለታቸውን ሳይነግሩአቸው እነርሱ ከሌላ ምንጭ መረጃ በማግኘት ፈልገው ያላገኙትን ነገር ማግኘት እንዲችሉ ገንዘብ ይሰጡአቸዋል። በዚህ ዓይነት ሁኔታ ካገለገሉአቸው በኋላ ቀስ በቀስ ወደሚፈልጉት ሐሳብ ከወንዶች ብዙ ገንዘብ የተቀበሉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ለተቀበሉት ነገር ውለታውን መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ውለታ ደግሞ የወንዶቹን ፍላጎት ማሟላት ነው፡፡ ለሚቀርብላቸው የፍቅር ጥያቄ እምቢ ማለት ውለታ ቢስነት እንደሆነና የሚፈልጉትን ነገር እንዲያገኙ ያደረገው የገንዘብ ምንጭ ሊደርቅ እንደሚችል ያስባሉ፡፡ በዚህ ዐይነት ሁኔታ ውስጥ ገብተው የሚያመልጡ ጥቂት ታዳጊ ወጣት ሴቶች ናቸው። ሌሎቹ በወጥመዱ ይያዛሉ፡፡ .           #ጨረስኩ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
Показать все...
👍 3🥰 3
dk27i0zu8gkvu1pzdz48.m4a3.88 MB
53👍 22🥰 16👏 7😁 2
2_Bemenfesih_Kibir_በመንፈስህ_ክብር_Awtaru_Kebede256k.mp34.84 MB
48👍 5
05:05
Видео недоступноПоказать в Telegram
htpmbv95eqr4bbwqagra.mp411.41 MB
32👍 8🥰 3
3.Wueste_Newa__ውስጤ_ነዋ__-_Awtaru_Kebede(256k).mp34.29 MB
🥰 25👍 8