cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Kal😋

¤ Join my channel ▶ Channel. @Thug4r

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
154
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

‍ አስተማሪ አጭር ታሪክ .! አንድ ቤተሰብ ውስጥ አባት ከሞተ በኋላ የሚመገቡት እስኪያሳስባቸው ድረስ ይቸገራሉ ። አንድ ጌጣጌጥ መሸጫ ሱቅ ያለው ዘመድ አላቸው እና እናትየው ለልጇ ያላትን ለረጅም ጊዜ የተቀመጠ የአንገት እና የጣት ዳይመንድ ጌጥ ሰጥታው እዛ ሱቅ ሄዶ እንዲሸጠው ትሰጠዋለች፡፡ ልጁ የተባለው የዘመድ ጌጣ ጌጥ ሱቅ ሄዶ እናቱ እንደላከችው አስረድቶ እንዲገዛው ይጠይቃል፡፡ ሰውየውም ከመረመረው በኋላ "አሁን ገበያው ወድቋል ትንሽ ግዜ ጠብቀን በጥሩ ዋጋ እንሸጠዋለን፡፡" ብሎ ይመልስለትና የተወሰነ ገንዘብ ከሰጠው በኋላ ለልጁም እስከዛው በየጊዜው እየመጣ እዛው ሱቅ ስራ እንዲሰራ ያደርጋል ። ልጁ በየግዜው እየሄደ የጌጣጌጥአሰራር ጥበብ ተካነ ፡፡ የገበያም እውቀት አካበተ በስራውም ታዋቂም ለመሆን ቻለ ፡፡ ይሄኔ ባለሱቁ "የሆነ ግዜ ልትሸጠው አምጠተኸው የነበረውን ጌጥ አሁን አምጣው አሁን ገበያው ጣራ ነክቷል እና ታተርፋላችሁ ፡፡ ብሎ ይልከዋል ፡፡ ልጁ እንደተባለው እቤት ሄዶ ጌጣጌጡን በአይኑ በማየት ብቻ አርቴፊሻል ሆኖ ያገኘዋል፡፡ ወደ ሱቅ ይመለሳል ፡፡ባለቤቱ ይጠይቃል "ዳይመንዱስ ?" ልጁም "አርቴፊሻል ነው ግን እያወክ ያን ጊዜ ለምን አልገርከኝም ?አሁንስ ለምን ላከኝ?ሲል ጠየቀው፡፡ ዘመዱም "ያን ጊዜ ለረጅም ዘመን ዳይመንድ ነው ብላችሁ ያመናችሁትን ነበር ይዘህ የመጣኸው ፡፡ያለምንም እውቀት፤ ባዶህን እና በሙሉ እምነት ብቻ ! በሰዓቱ ባለህበት ሁኔታ ልክ ያልሆነ ነገር ለማስረዳት ይከብዳል፡፡ ምናልባት ላታምኑኝ ትችሉ ነበር ፡፡ምናልባትም ባለመግባባት የሚፈጠሩ የቃላት ልውውጥ አሁን ላይ መጥፎ ስሜት ሊያሳድርብን በቻለ ነበር ።" ብሎ በትህትና መለሰለት፡፡
Показать все...
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለሁሉም እንዲዳረስ share ማድረግ እንዳይረሳ ጉባኤዉ እዲሰፋ እና የበለጠ እንዲያምር ለማገዝ ይደዉሉ፦ 0942221391 @Bisrateselam
Показать все...
Repost from N/a
ሞዐ ተዋህዶ በመፈረም ሀላፊነታችንን እንወጣ መፈረም ያልቻላችሁ ስም ከነአባት እና ኢሜላችሁን ላኩልኝ @KaleabGetachew https://chng.it/J4qRb86dHg
Показать все...
Can you spare a minute to help this campaign?

Prevent Cultural and Religious Based Genocide of Ethiopian Orthodox Christians.

'ባለቤቷ ሆንኩኝ' __ አይነ ግቡ ባትሆን ስሜት ባትሰጥም በውበት አማላ አፍዛ ባትጥልም ሲያዩአት ባታረካ አንጀት ባታርስም የሚደነቅ ውበት ሚስጥር ባይኖራትም ቁመትሽ ሎጋ ነው ባይባልላትም ሰሙን ባትታቀፍ ወርቁን ባታዝለውም ባለቤቷ ሆንኩኝ ለዚች አጭር ግጥም መስከረም 27/2014ዓ/ም ብርሃኑ ዘላለም
Показать все...
"ጊዜ " ጊዜ ዳኛ ሆኖ በሁሉም ይፈርዳል የሄደው ይመጣል የመጣው ይሄዳል ያበደው ይድናል ጤነኛውም ያብዳል ጊዜ እንደ ፔንዱለም በሁሉም ይዞራል አንድ የሚቀር የለም ሁሉም ይቀየራል ቀባሪም በተራው ሞቶ ይቀበራል ምንጭ :fb
Показать все...
" ህይወት በተስፋ እየኖሩ በየቀኑ የሚፈቷት እንቆቅልሽ እንጂ ተፅፋ ያለቀች ድርሰት አይደለችም። " ኤቶዮጽ ገፅ 176 የተወሰደ
Показать все...
ብዙ ብታነብ፤ ሺ መፅሐፍ ብታገላብጥ የጨበጥከው ነገር ከሌለ ካላነበበው ወይም ማንበብ ከማይችለው የምትሻልበት አንዳች ነገር የለም፡፡ ለማሰብ ሃሳብ ያስፈልጋል፤ ሰው ሳያውቅ አያስብምና የማሰብ ብቃትህን ለመጨመር የአዕምሮህን ሙሉ ሐይል ለመጠቀም ብዙ አንብብ፣
Показать все...
​​​​ ሚስጥራዊ ሚስት የመጨረሻ ክፍል የሴቶች ሽንት ቤት? ብላ በፍጥነት ሄደች፣እኔም ተከተልኩኝ መቅዲም በሁኔታችን ግራ ተገብታ ተከተለችን..ልጅቷ ሽንት ቤት ከደረሰች በኋላ በሩን ማንኳኳት ጀመረች..ከዝምታ ሌላ መልስ ግን አልነበረም🤔🤔ደስታ ደስታ እያለች በሩን መደብደብ ቀጠለች አሁንም ከዝምታ ሌላ መልስ አልነበረም😛😛 ጩኸት የሰሙ ሰዎች ሁሉ መሰብሰብ ጀመሩ ቤቱ በውስጥ ተቆልፎ ስለነበረ በሩ አይከፍትም፣ባለቤቱ መጥቶ ምንድነው ምንድነው ሲል እኔ ፈጥኜ የሆነች ልጅ ራሷን ልታጣፋ ገብታ ነው በፍጥነት በሩን ክፈቱ አልኩኝ😛😆😃😛😆😃 ሰው ሁሉ ነብስ ለማዳን ብሎ በሩን በግድ ሰብረው ቤት ገቡ😛😆😃 ምኑን አዳኑት ገደሉት እንጂ! ግማሹ ይስቃል ግማሹ ይሳደባል እኔ በደስታ ብዛት ስክር ብዬ ልወቅድ ሁሉ እየሆንኩ ነው፣ ደስታ ሁሌም እዚህ ክፍል አምጥቶ የሚያቀበጥራት ቺክ ቢላዋ ቢኖር መውጋት ሁሉ የምትተው አይመስለኝም😛😆😃 እኔን የገረመኝ ግን የሷ ነገር ሳይሆን የመቅዲ ዝምታ ነው🤔 ጭራሽ ጆን ና ወደቤት እንሂድ አለችኝ እሺ ብዬ መኪና ውስጥ ገብተን ጉዞ ቀጠለን.... አይዞሽ መቅዲ ይኼ ባለጌ! እኔ እኮ በቀደምም ብዬሽ ነበረ አንቺ ነሽ እምቢ ያልሺኝ ብዬ ሳልጨርስ ስለ ደስታ ከአንተ በላይ አውቃለሁ አለችኝ🤔 እንዴት ብዬ ስጠይቃት የደስታ ፍቅረኛ የትምህርት ቤት ጓደኛዬ ናት ሁሉንም ነገር ትነግረኝ ነበረ አለችኝ፣እና ይኼን ሁሉ ጉድ እያውቅሽ ነው የምትወጅው አልኳት? ባክህ እኔ እሱን አልወደውም እኔ እኮ ከአምስት አመት በላይ ሚስቱ ሆኜ የምኖርለት ባል አለኝ ብል ሳቀች ምን🤔🤔🤔 እኮ ማነው? የት ነው የሚኖረው አልኳት አየህ ችግርክ ማስተዋል አትችልም ይኼን ሁሉ አመታት የራስህን ስጦታ ለሰው ለመስጠት ግጥም ጽፈህ እየሰጠህ ሆቴል ይዘህ እየሄድክ ኖረካል እኔም ላንተ ደስታ ጅል ሆኜ ሁን ያልከውን ሁሉ እየሆንኩልህ ነበረ ከእንግዲህ ወዲህ ግን እንደዚህ ነገር ብትሞክር ራሴን ነው የማጠፋው አለችኝ😢😢😢😢ምን? እኮ አንቺ የኔ ምስጢራዊ ሚስት? ኖ አይሆንም!ከአፌ እንዴት እንደወጣ ሳላውቅ ራስሽን አታጥፊ እኔ እኮ በጣም እወድሻለሁ ላንቺ ደስታ ስል አይደል እኔስ ይኼን ሁሉ የሆንኩት አልኳት እኮ ባሌ ነህ አይደል አለችኝ ኖ ኖ ወንድምሽ ነኝ በእህትነት ነው የምወድሽ አልኳት ከመኪናው ውረድ አለችኝ ለምን አልኳት ውረድ አልኩህ እኮ ስትለኝ... መቅዲ ምን መሰለሽ ብዬ ሳልጨርስ ሽጉጥ ከየት እንደሆነ አውጥታ አናቷ ላይ ደቅና አሁን አትወርድም አለችኝ? እሺ እወርዳለሁ ግን ይኼን ነገር መሬት ላይ አስቀምጪ አልኳት በራሴ ህይወት ላይ ምን አገባህ? የሚያገባህ የምታዝን ቢሆን በአምስት አመት ውስጥ ትክክለኛውን ስሜት ማወቅ በቻልክ ነበረ እውነታው ግን እኔ ላንተ ምንም አላደርግ የኔ መኖር ላንተ ምንም ጥቅም የለውም!! እኔ ደግሞ ካንተ ተለይቼ መኖር አልፈልግም አለችኝ ሰውነቴን ምን አይነት መንፈስ እንደተቆጣጠረ አላውቅም እኔም እኮ እውድሻለሁ እኔም እኮ ካንቺ ተላይቼ መኖር አልፈልግም ብዬ ከንፈሯን በድንገት ሳምኩኝ🙉🙈🙉💋💋 ጅል ነህ እሺ❤ እንደዚህ አትልም ብላኝ እሷም ምላሽ ሰጥታችኝ👄 የራስ የሆነ ነገር ያው የራስም ነውና አምስት አመታትን ፍቅሬን ለሰው ለመስጠት ቀና ደፋ ብዬ መጨረሻው ላይ እኔው ራሱ ተጠምጄ ቀረሁኝ❤❤ አንድ አንድ ጊዜ ሰዎች ልክ እንደ መቅዲ ሁን ያልከውን ነገር ሁሉ የሚሆኑት አድርግ ያልከውን ነገር ሁሉ የሚያደርጉት ስላማያውቁ ሳይሆን አንተን ስለሚወዱ ላንተ ደስታ ብለው ነው!! በህይወት ጉዞ ላይ እና በሩጫ ውድድር ላይ ማንም ሰው ከየት እደሚነሳ እንጂ እንዴት እንደሚጨርስ እርግጠኛ መሆን አይችልም! ስለዚህ መጨረሻ ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ስለማታውቅ መጨረሻህን ዛሬ ላይ ሆነህ አትገምት፤ በህይወት ውስጥ እንደ እኔ ቸልተኛ አትሁን፣ ሁሌም አስተውል እኔ ባለማስተዋል በአንድ አመት ውስጥ የማገኛትን መቅዲን ለማግኘት አምስት አመት ጠብቄለሁ፤በዙሪያ ያሉትን ነገሮች ምንም ጥቅም እንደሌለ አድርገህ ሩቅ ሩቅ ብቻ አትመልከት፣ መልካም ነገሮችን ለመፈለግ ሩቅ ሩቅ ቦታ ብቻ አትሂድ መጀመሪያ አጠገብህ ያሉትን ነገሮች በማስተዋል ተመልከት! የትላንቱ ወዛደር የዛሬው ሀብታም እና የአንድ ልጅ አባት ጆን!! ➠ ተፈፀመ➠
Показать все...
​​ሚስጥራዊ ሚስት ክፍል 1⃣6⃣ ✍ ሰሊና( የብዕር ስም ) ....ምን ችግር አለው ቅዳሜ ማታ ሦስታችንም አብረን እንቀውጣለን ዛሬ ግን እኔ እና አንተ ለብቻችን እንቀውጣለን አለኝ ዋውውው በጣም ደስ አለኝ ዛሬ የጉድ ምሽት ይሆናል.. አመሻሽ አከባቢ እኔ እና ደስታ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ተለመደው መጠጥ ቤት ሄደን... እድለኛ ከሆንኩ ዛሬ ጉዱ ይወጣለታል ጥያቄው ፍቅረኛው ትመጣ ይሁን የሚለው ነው? እስኪ እሱን አብረን እናያለን ደግሞ ትመጣለች የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ደስታ እኔን በምንም መልኩ እንደይጣራጥር ሙሉ በሙሉ ሃሳቡን የሚቀይር ነገር እኮ ነው የነገርኩት አንድ ጥግ ይዘን ሁለታችንም ቁጭ ብለን መጠጣት ቀጠለን.... ጨዋታው ስለ ሴቶች ነው እኔ ነኝ ከዚህ በፊት እዚህ ቤት ስላወጣዋቸው ሴቶች ቀድሜ መንገር የጀመርኩት፣ ከዛ በኋላ እሱም ልብ ውስጥ ያለውን ሁሉ አብረው አንሶላ ስለተጋፈፉ ሴቶች አንድ በአንድ መናገር ቀጠለ ይኼ ቀደደ! እኔ እኮ ሴት የሚባል ነገር አላውቅም ለመጀመሪያ በጓደኝነት ቀርቤ የማውቃት ሴት መቅዲ ብቻ ናት የሰውን ከውጪ የሚታየውን ሁኔታ አይተው እሱ እንደዚህ እሷ እንደዚህ ናት አይደለም እሱ እኮ እንደሱ አይደለም ማለት ከስህተት ሁሉ ስህተት መሆኑን ደስታ አስተማረኝ ከምር ደስታ ማለት እኮ ከውጪ ለሚመለከት ሰው በቃ የቤት ልጅ ምንም ነገር የማያውቅ የሴት አይን እንኩዋን ደፍሮ ማየት የማይችል ልጅ ይመስላል፣ እኔ ደግሞ በታቃራኒው ሁሉንም ነገር የምችለው በነገሮች ሁሉ ብቁ ሴቶችን ቀርቤ ማሰመን የምችል ወንድ እመስላለሁ እውነታው ግን ሌላ ነው፡ አንድ ሁለት እያለን ለካ ብዙ ጠጥታናል፣ አይኔ ውጭ ውጭውን በማየት ላይ ነው፣ እስከአሁንም ፍቅረኛው አልመጣችም በእግዚአብሔር ቶሎ ብለሽ ነይ እያልኩኝ ነው፣ እሷ ግን መምጣት አልቻለችም ቀስ ብዬ የደስታን ስልክ ከጠራጴዛ ላይ አንስቼ ለፍቅረኛው የኔ ፍቅር የት ነሽ እኔ እዛው የተለመደው ቦታ ነኝ በጣም ናፍቅሸኛል ከናፍኩሽ በፍጥነት ድረሽ ብዬ ሚሴጅ ላኩኝ ደስታ ግን የሷን አለመምጣት እንደ ጥሩ አጋጣሚ ተጠቅሞ ውብ እና ቀውጢ የሆናች አንዲት ሴትን ይዞ ቤቱን አብረው ቅውጥ እያደረጉ ነው፣ቆይ ግን ሴቶች ለምንድነው ደስታን እንደዚህ የሚወዱት? እሱ አጠገብ ሲደርሱ ሁሉም በአንዴ እንደ ቅቤ ቅልጥ ይላሉ፣ በልቤ ዛሬ ይቺን ውብ ልጅ ማውጣት ከቻለ የእውነትም ይችላል ብዬ ሳልጨርስ እዛው ከንፈሩን መሳም ጀመረች የዛሬዋ ደግሞ ምኗ ጉዳኛ ናት እባካችሁ ከዛም ትሼርቱን ይዛ ወደ ተለመደው ክፍል ወሰደችው የሚገቡበትን ክፍል ካየው በኋላ ለመቅዲ ደውዬ መቅዲ በጣም አሞኛል እባክሽን የበላፈው መጠጥ ቤት በፍጥነት ድረሽልኝ ብዬ ስልኩን ዘገውት፤ ስልክ ስትደውል አውቄ ዝም አልኩኝ አምላኬ ሁለቱም በአንዴ እንዲመጡ አድርግ እያልኩ እኔንም የፍርሃት ይሁን የደስታ ብቻ አላውቅም ሽንቴ ወጥሮኛል የደስታ ፍቅረኛ መጣች... አይኗ ውሃ የጠማው ውሻ ይመስላል አይኗን ዞር ዞር እያደረገች ቤት ውስጥ ደስታን መፈለግ ቀጠለች፣እሱ ግን ቤት ውስጥ የለም: በዚህ መሃል መቅዲ መጣች ዬስስስስስስስስስ ጆን ምን ሆንክ እያለች መላ ሰውነቴን መበርበር ጀመረች... ነይ የሆንኩትን ለሳይሽ ብዬ እጇን ይዤ ልወስደት ስል ባክህ ልቀቀኝ ትቀልዳለህ እንዴ? አንተ በሰው ህይወት መቀለድ ድሮም ትወዳለህ፣እኔ እኮ የእውነት አመመኝ ያልከኝ መስሎኝ መኪናውን በምን አይነት ፍጥነት ይዤ እንደመጣው የማውቀው እኔ ነኝ አንተ ግን ትቀልዳለህ አይደል ብላ ጥላኝ ሊትሄድ ስትል እሺ ደስታ የት እንዳለ ታውቃለሽ? አልኳት ደስታ የሚለውን ቃል ሲሰሙ ሁለቱም ሴቶች ደነገጡ ሁለቱም የኔው ደስታ አሉኝ አዎ የሁላችውም ደስታ አልኳቸው መቅዲ ማነሽ የኔ እህት ባክሽ ወደ ቤት ሂጅ ልጁ እብድ ነው አለቻት ልጅቷ ግን አይደለም እዚህ ነኝ ብሎ ሚሴጅ ልኮልኝ ነበረ እኮ ማነህ አንተ ደስታ የት ነው አለችኝ የባለፈው ሽንት ቤት አልኳት የሴቶች ሽንት ቤት? ብላ በፍጥነት ሄደች እኔም ተከትዬ ሄድኩኝ መቅዲም በእኛ ሁኔታ ግራ ተጋብታ ተከተለች @Thug4r
Показать все...