cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

E MS MEREJA(EMS news)

ይህ ቻናል= ወቅታዊ የሀገር ውስጥ ና የውጭ መረጃዎችን ያገኙበታል

Больше
Эфиопия10 117Амхарский8 457Не указана категория
Рекламные сообщения
189Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በሌብነት ላይ አዲስ ዘመቻ ተከፍቷል።ዘመቻው ራሱ እንዳይሰረቅ…😄 ለመጠቆም 9555
Показать все...
ቴሌኮም በኢትዮጵያ ✔ለ128 ዓመታት ኢትዮጵያን ያገለገለው ኢትዮ ቴሌኮም 40% ሊጨጥ ነው። ✔ከትናንት በስቲያ ጀምረው በአዲስ አበባ ሰራተኞች አድማ ላይ ቢሆኑበትም ሳፋሪኮም ፋቃድ አግኝቶ ወደ ስራ ገብቷል። ✔ሌላ አዲስ የቴሌኮም ካምፓኒ እንዲገባ መንግስት መፍቀዱና በ30 ቀናት ማንነቱ እንደሚታወቅ ተሰምቷል።
Показать все...
I won a $3.00 reward from ClipClaps, open ClipClaps to share bonus with me. #eyJpZCI6IjgwMjg3MTE4IiwidHlwZSI6MX0=# https://www.clipclaps.com/?activity_spin=80287118
Показать все...

Hey! Come watch funny videos with me on ClipClaps! There is a $1 sign up reward. https://h5.cc.lerjin.com/propaganda/#/community?clapcode=7671870687
Показать все...
የመቀሌው ወሳኝ ስብሰባ‼️ ህወሃትን ወክለው በድርድር ላይ የከረሙት እነ ጌታቸው ረዳ፣ጄኔራል ፂድቃን እና ታደሰ ወረደ በመቀሌ ወሳኝ ስብሰባ ዛሬ ጀምሮ ያካሂዳሉ። በስብሰባው ላይ ለቀሪ ወታደራዊ አመራሮች በስምምነቱ ዙሪያ ገለፃ የማድረግ እና የማሳመን ስራ ይሰራሉ። በትጥቅ አፈታት ዙሪያም በጥልቅ እንደሚወያዩ የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል። ©አዩ ዘሀበሻ ህዳር 6/2015 ዓ.ም ================= ለፈጣን መረጃ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
Показать все...
ደራዎች የጀግንነት ጥግ እያሳዩን ነዉ በለዉ በለዉና አሳጣው መድረሻ የሰዉ ልክ አያዉቅም ባለጌና ዉሻ ትላንት SNN ጨምሮ ብዙ የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ትኩረት ደራ ላይ ይደረግ ሸኔ በአካባቢው ጥቃት ከፍቶአል ,ብለን ብንጮህሞ የሚሰማን የፀጥታ ሀይል አልተገኘም ። በደራ ወንድነት ምድር ላይ ወርዶአል ,የብአዴን አመራሮች እግሬ አዉጭኝ ብለዉ ቢሸሹ ,የፌደራል መንግስት ጆሮ ዳባ ብሎ የሀዘን መግለጫ ለማዉጣት ብእሩን ቢሰድር ነገሮች ተገላቢጦሺ ሆነዋል ,የደራ ወጣት ከአባቶቹ ጋር የሚገርም ጥምረት አድርጓል ,ባንክ ሊዘርፍ ሴቶችን ሊደፍር ህፃናት ሊጨፈጭፍ የገባውን አሸባሪ እንደ አመጣጡ እየመለሱ የሚገባውን ሰጥተዉታል.. ደራ ወረዳ አካበቢ የምትገኙ ወጣቶች ለወንድሞቻችህ ደጀን እንድትሆኑ ትጠይቃላችሁ። አሁን ላይ እያተንጠባጠበ ቢሆንም የፀጥታ ሀይል እየገባ ነዉ @Ezmerejaet @Ezmerejaet
Показать все...
የህወሓት መግለጫ ዓላማው ምንድነው⁉️ በሴራ ሠላምን ማደናቀፍም ይሁን ኢትዮጵያን ማሸነፍ ከቶም አይቻልም‼️ ህወሓት የናይሮቢው የፊርማ ሥነ ሥርዓት እንደተከናወነ በማህበራዊ ትስስር ገፆቹ "ስምምነቱን አልፈረምኩም" የሚል መግለጫ አውጥቷል። በዚህም "የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ በደቡብ አፍሪካው ስምምነት ህወሓትን ወክሎ የሄደ አካል የለም፤ ስምምነቱ ላይ የህወሓት ታጣቂ ትጥቅ ይፈታሉ ተብሎ የተገለፀውም ህወሓት ጦር የሌለው መሆኑን ለዓለም ህዝብና ለአጋሮቻችን እንገልፃለን፤ በአጠቃላይ ሰላም መምጣቱን ግን እንደግፋለን" ይላል። አስቂኝ የጅል ቀልድ የሚመስል፣ ግን ህወሓትን መሰሪነት የሚያንፀባርቅ ተረክ ይመስለኛል‼️ ህወሓት በአንድ በኩል የሠላም ስምምነቱን ተቃውሞ "እኔ አልፈረምኩም" እያለ፤ በሌላ በኩል ደግሞ "ሠላምን እንደግፋለን" የሚል የለበጣ ዲስኩር አስነብቧል። እዚህ ላይ የሚመለከታቸው አካላት ጥንቃቄ ማድረግ ያለባቸው ይመስለኛል። ያም ሆኖ፣ በበኩሌ የዚህ መግለጫ ዓላማ ሶስት ጉዳዩችን ለማሳካት ያለመ ይመስለኛል። እነርሱም፦ 1ኛ) የሠላም ስምምነቱን የማይፈልጉ ወገኖች እንዳሉ አስመስሎ በማቅረብ፤ በስምምነቱ መሠረት ወደፊት የሚከናወኑ ጉዳዩች ላይ ተፅዕኖ በማሳረፍ እንቅፋት የመፍጠር ፍላጎት፤ 2ኛ) የስምምነቱ ፈራሚዎች የፓርቲያችን አባልላት ስላልሆኑ ስምምነቱ አይመለከተንም የሚል ጥርጊያ መንገድ የመክፈት ፍላጎት፤ 3ኛ) በህወሓት በኩል ጦርነቱን የመቀጠል ፍላጎት እንዳለ በማስመሰል የሚፈልጉትን ነገር ለማስፈፀም ውስጣዊ ሸፍጥ መኖሩን የሚያሳይ ነው‼️ በርግጥ እንዲህ ዓይነቱ መግለጫ፤ የሠላም ስምምነቱ ጥቅማቸውን ሊነካባቸው የሚችሉ አካላት ሊያቀናብሩት ይችላሉ። ሆኖም ፈራሚዎቹ እነ ጌታቸው ረዳ እጃቸው እንደሌለበት ርግጠኛ መሆን አይቻልም። ምክንያቱም በትናንትናው ዕለት ክንደያ ገ/ሕይወት የሚባለውና የመግለጫውን ዓይነት ሐሳብ የሚያራምደው የህወሓት ከፍተኛ አመራርን ትዊት፤ ጌታቸው የሠላም ስምምነቱን ትቶ ሼር አድርጎ በትዊተር ገፁ ሲያሰራጭ ነበር። ለማንኛውም መንግሥት ከዜጎች የተሻለ መረጃ ቢኖረውም፤ እኔም ከዚህ በኋላ ሊኖሩ የሚችሉ ሸፍጦችን በጥንቃቄ መመልከት እንደሚገባ እንደዜጋ ሐሳቤን ለመግለፅ እወዳለሁ። ያም ሆኖ፣ የቱንም ያህል የተቀነባበረ ሸፍጥና ሴራ ቢኖር፤ የተፈረመውን የሠላም ስምምነት ማደናቀፍም ይሁን ኢትዮጵያን ማሸነፍ ከቶም እንደማይቻል ህወሓትም ሆነ የትኛውም ቡድን ወይም አካል ማወቅ አለበት‼️ የኢትዮጵያ ሠላም፣ ሉዐላዊነትና የግዛት አንድነት በልጆቿ ፈርጣማ ክንድ ፀንቶ ይኖራል‼️ ሠላም ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ ይሁን‼️
Показать все...
በኬንያ ሲካሄድ የነበረው ድርድር በስኬት ተጠናቅቋል! በሁለቱ የጦር አዛዦች በስምምነት ሰነዱ ላይ ፊርማቸውን አሳርፈዋል! ኢትዮጵያም ዳግም አሸንፋለች‼️
Показать все...
የትግራይ ህጻናት ከመቀሌ ስለተስማማችሁ ደስ ብሎናል ከዚህ በኃላ ጦርነት አንፈልግም ይብቃን እባካችሁ ❤️ ይድረሰ በአሜሪካ አውሮፓ ተቀምጠው ሰላም አንፈልግም ብለው መንገድ ለሚዘጉ እራሰ ወዳዶች።
Показать все...
ሸኔ አምሰት የደራ ቦታ ላይ ሰፍሯል‼️ 1. ባቡ ድሬ 2. ሀርቡ 3.ራቾ አሙማ 4.ጁሩ ዳዳ 5. ሰለልኩላ ዙሪያ ቡርቃ የሚባል አካባቢዎች ላይ ሰፍሯል። እስካሁን በያዛቸው አካባቢዎች ንፁሃንን ገድሏል፣ አፍኖም የወሰዳቸው አሉ። ©አዩ ዘሀበሻ ህዳር 4/2015 ዓ.ም ================= ለፈጣን መረጃ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
Показать все...
Ayu ZeHabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ጥቆማ‼️ በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ‼️‼️ #Ayu-zehabesha-official ለማስታወቂያ እና ጥቆማ ለመስጠት 👉 @ayulaw #Ayuzehabesha #አዩዘሀበሻ #Ayu #አዩ #ዘሀበሻ #Ethiopianews #Ayuzehabeshanews #Zehabesha #AyuzehabeshaOfficial