cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Pragmatic

Dealing with things sensibly and realistically in a way that is based on practical rather than theoretical consideration

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
172
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

I like being alone but want someone to be alone with, if that makes sense.🤔
Показать все...
How am I supposed to make big decisions when I still have to sing the alphabet in my head to get the right letter. 😐😬😐
Показать все...
If I'm weird with you, I'm comfortable with you True s**t
Показать все...
The "ooooooooh I get it" moment while doing maths is the most satisfying thing ever   😎😎
Показать все...
"Let's just watch the sunset and talk about our dreams"  
Показать все...
Your self respect has to be stronger than your feelings @BSKRIA23
Показать все...
Do you ever get lazy to talk? Or are you normal?   😂🤔
Показать все...
Nights have a weird vibe. Some days it comes to an end, with a blink of an eye, And for rest; It goes on so long, Like a sailor on vast blue skies.
Показать все...
🦅ከፍ ብለህ እይ🦅 ከፍ ስትል ብዙ መጋረጃወችን አሻግረህ ታያለህ ከፍ ስትል ብዙ ሚስጥሮችን ትተነትናለሕ ከፍ ስትል አመለካከትህን በአዲስ መልክ ትቀርፃለህ ከፍ ስትል ብዙ ነገሮችን ለካ አንዲናቸው ትላለህ ከፍ ስትል የመሠለህ ነገር እንደመሰለህ እንዳልነበር ተገነዘባለህ ከፍ ስትል አንጋጠህ ምታየውን ረግጠህ ትቆማለህ ከፍ ስትል ዝቅ ብለህ ዝግ ነው ያልከውን ብዙ ክፍት መንገድ ትቀይሣለህ ከፍ ስትል ከተራራ ጋር ፊት ለፊት ትፋጠጣለህ ከፍ ስትል ከፍ ባለ ነፋስ ትነፍሳለህ መልካም ቀን💙
Показать все...
መናደፍ የጊንጡ ባህርይ ነው! "አንድ ጥበበኛ ወጣት እጅግ በሚያምርና ዕይታን በሚስብ ወንዝ ዳርቻ ተቀምጦ ሳለ በንፋስ ተገፍቶ ወደ ውሃው የወደቀ እጅግ በጣም አስፈሪ ጊንጥ ይመለከታል ። የጊንጡ ህይወት እንዳያልፍ ብሎ በማሰብም ይታደገው ዘንድ ወስኖ ሊያወጣው እጁን ወደ ወንዙ ሰደደ ። ጊንጡ ግን ህይወቱን ሊታደግ ለሚጥረው ሰው ምላሹ መንደፍ ሆነ ። በጊንጡ አፀፋ የተደናገጠው ወጣት በቅፅበት የሚነዝረው እጁን አነሳ ። ነገር ግን አንዲትም ደቂቃ ሳይዘገይ ስቃዩን እንደተሸከመ ለሁለተኛ ጊዜ የዚያን ጊንጥ ህይወት ለማዳን እጁን ዳግም ሰደደ ። አጅሬ ጊንጥም ለሁለተኛ ጊዜ ተናደፈ ። ወጣቱ በሲቃ ውስጥ ሆኖ እየተዝለፈለፈ የተነደፈ ጣቱን በጨርቅ ጠቅልሎ ለሶስተኛ ጊዜ እጁን ወደ ጊንጡ ከመሰንዘር አልቦዘነም ። ይሄን ጊዜ ድራማዊ የሚመስለውን ትዕይንት በቅርብ ርቀት ሆኖ ሲከታተል የነበረ አንድ ሰው በመገረም እንዲህ ሲል ጮኸ «አንተ ሰው! ምን እስኪያደርግህ ነው የምትጠብቀው ? እየነደፈህ ለምን ልታድነው ትጥራለህ ? ለምን አትገድለውም ?» ይለዋል ። ወጣቱ ግን ለዚያ ግለሰብ የሚሆን ጆሮ ያለው አይመስልም ። ላመል እንኳን አንገቱን ወደ ሰውየው ሳይመልስ ጊንጡን ለማዳን ጥረቱን ቀጠለ ። በመጨረሻም ተሳክቶለት ጊንጡን ከሞት ታደገው ። ከዚያም ቀድሞ ጊንጡን ስለመግደል ምክር ለግሶት ወደ ነበረው ግለሰብ እያማተረ እንዲህ ሲል በጩኸት ተናገረ « ስማኝ ወዳጄ ... መናደፍ የጊንጡ ባህርይ ነው ፤ የኔ ባህርይ ደግሞ ማዘንና ማሰብ ሆነ ። ታዲያ ስለምንድን ነው የኔ ባህርይ ከርሱ ባህርይ የከፋ እንዲሆን የምትመክረኝ ? » አለው ። // ምንም እንኳን አንዳንድ ጊዜ እንዲህ እንደ ጊንጡ በመናደፍ እያቆሰሉህና እያደሙህ ፤ እየገዘገዙህና እየሸረከቱህ የሚመሳሰሉ ሰዎች ቢኖሩም እምነትህ ባጎናፀፈህ መልካም ሥነ ምግባር ልትገራቸውና ልታቀርባቸው ግድ ይልሃል ። በዙሪያህ ያሉ አካላት ወደ እልህና አላስፈላጊ ስሜት ውስጥ እንድትገባ ቢያደርጉህና ያልሆነ ሥነ ምግባር ውስጥ እንድትዘፈቅ ቢወተውቱህም ጆሮ ልትቸራቸው አይገባም ። “ 【እርካብና መንበር 】 ከ ዲ ራ አ ዝ [ገፅ : 103 - 104 ]
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.