cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

EthioExplorer

Ethiopia - Latest Ethiopian news, analysis and opinions !! Website - https://ethioexplorer.com Email Us : [email protected] , Join Us : @ethioexplorer & for Comment :@EthioExplorerbot

Больше
Рекламные посты
1 251
Подписчики
-224 часа
-77 дней
-3130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የማላዊን ምክትል ፕሬዝደንት ይዞ ሲበር የነበረው አውሮፕላን የደረሰበት ጠፋ የሀገሪቱ ፕሬዝደንት “አውሮፕለኑ እስከሚገኝ ድረስ ፍለጋው እንዲካሄድ ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ” ብለዋል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የማላዊን-ምክትል-ፕሬዝደንት-ይዞ-ሲበር-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
02
Hararis in Harar Must be Restored and Protected: A Rejoinder to Abdullah Sherif BACK US TODAY AND SUPPORT PEOPLE-POWERED MEDIA In an article published on Ethiopia Insight on 7 December 2023 titled Hararis in Harar are Being Erased and Dispossessed, Abdullah Sherif recounts a disturbing story of displacement and despair of Harari residents of Harar and its environs. We are deeply troubled by the atrocious acts perpetrated against the Harari with impunity and the federal government’s failure to protect the Harari citizens’ constitutional rights. In the article, our names… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/hararis-in-harar-must-be-restored-and-protected-a-rejoinder-to-abdullah-sherif/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
03
AU Extends Condolences to Malawi over Deadly Plane Crash African Union Commission Chairperson Mousse Mahamat extended condolences to Malawi after its Vice President Saulus Claus Chilima and nine others were killed in a plane crash. The plane carrying the VP went missing after departing from the capital on Monday morning for the northern city Mzuzu. No survivor was found after a search and rescue mission located the missing aircraft earlier today. In a statement, AUC Chair Mahamat said he “was deeply saddened to learn” the mission found no… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/au-extends-condolences-to-malawi-over-deadly-plane-crash/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
20Loading...
04
የጋዛው ጦርነት የተኩስ አቁም ጥረት እና የፍልስጤማውያን ሰብአዊ ጉዳዮች Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የጋዛው-ጦርነት-የተኩስ-አቁም-ጥረት-እና-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
05
በምሥራቅ ጉራጌ ዞንና በማረቆ ልዩ ወረዳ አዋሳኝ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በምሥራቅ-ጉራጌ-ዞንና-በማረቆ-ልዩ-ወረዳ-አ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
06
በፖሊስ እና በጋዜጠኞች መካከል እየጨመረ የመጣው ግጭት Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በፖሊስ-እና-በጋዜጠኞች-መካከል-እየጨመረ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
07
ባይደን እና ትረምፕ በስደተኞች ጉዳይ እየተወነጃጀሉ ነው Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ባይደን-እና-ትረምፕ-በስደተኞች-ጉዳይ-እየ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
08
በማላዊ በጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እየተባባሰ መሆኑ ተነገረ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በማላዊ-በጋዜጠኞች-ላይ-የሚደርሰው-ጥቃት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
09
ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ በጸጥታ ችግር ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት ደርሶብኛል አለ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ፊንጫ-ስኳር-ፋብሪካ-በጸጥታ-ችግር-ከአራት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
10
በአማራ ክልል ከ185ሺሕ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን አይወስዱም Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በአማራ-ክልል-ከ185ሺሕ-በላይ-ተማሪዎች-የ8ኛ-ክ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
11
የኢትዮጵያ ይፋ በዓላት Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የኢትዮጵያ-ይፋ-በዓላት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
12
ኢትዮጵያ በመጪው የበጀት አመት የሁለት በመቶ የአጠቃላይ አማካይ ገቢ ማሽልቆልቆል ይገጥመኛል አለች Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ኢትዮጵያ-በመጪው-የበጀት-አመት-የሁለት-በ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
13
ጁንቲንዝ – የባሪያ ሥርአት ያከተመበት መታሰቢያ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ጁንቲንዝ-የባሪያ-ሥርአት-ያከተመበት-መታ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
14
የ2017 በጀት የውጭ ምንዛሬ ግብይት ላይ የሚደረግ ማሻሻያን ታሳቢ አድርጎ እንዳልተዘጋጀ የገንዘብ ሚኒስትሩ ተናገሩ በተስፋለም ወልደየስ የ2017 በጀት ሲዘጋጅ ብር ከዶላር አኳያ ያለውን የምንዛሬ ተመን የሚያዳክም ውሳኔ ተግባራዊ ይደረጋል በሚል ታሳቢ እንዳልሆነ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ። በኢ-መደበኛው እና በባንኮች በሚደረገው ይፋዊ ምንዛሬ መካከል ያለውን ልዩነት የሚያጠብ እርምጃን አስመልክቶ “የቀረበ ነገር የለም” ያሉት አቶ አህመድ፤ የፌደራል መንግስት በጀት የተዘጋጀው “የነበረው አካሄድ እንደሚቀጥል ታሳቢ ተደርጎ” መሆኑን አስታውቀዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት፤ ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 4፤ 2016 በተካሄደው የህዝብ ተወካዮች መደበኛ ስብሰባ ላይ ከፓርላማ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ ነው። አቶ አህመድ ዛሬ… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የ2017-በጀት-የውጭ-ምንዛሬ-ግብይት-ላይ-የሚደረ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
130Loading...
15
የዛሬ የሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የምሽት ፕሮግራሞቻችንየዛሬ የሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የምሽት ፕሮግራሞቻችን የዛሬ የሰኔ 4 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የምሽት ፕሮግራሞቻችን Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የዛሬ-የሰኔ-4-ቀን-2016-ዓ-ም-የኢትዮ-ኤፍ-ኤም-107-8-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
16
በአማራ ክልል ሁለት ባለሥልጣናት ተገደሉ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በአማራ-ክልል-ሁለት-ባለሥልጣናት-ተገደሉ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
210Loading...
17
በማላዊው የአውሮፕላን አደጋ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳሎስ ቺሊማ ሞቱ Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በማላዊው-የአውሮፕላን-አደጋ-ምክትል-ፕሬ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
200Loading...
18
Ethiopia Attends as BRICS FMs Meet in Expanded Format Ethiopia has attended the BRICS foreign ministers meeting for the first time as a member of the economic alliance. The BRICS Ministers of Foreign Affairs met on Monday and Tuesday in Russia’s Nizhny Novgorod, where they welcomes the active participation of the new members and assured continued support to their seamless and full integration into BRICS cooperation mechanisms. At the Meeting, Foreign Minister Taye Atske-Selassie Taye emphasized that Ethiopia greatly values its BRICS membership and highlighted various measures his… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ethiopia-attends-as-brics-fms-meet-in-expanded-format/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
140Loading...
19
የምዕራባውያን ማዕቀብ እያየለ በመጣበት ብሪክስ የላቀ ሚና እንዲኖረው ስትል ቻይና አሳሰበች Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የምዕራባውያን-ማዕቀብ-እያየለ-በመጣበት/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
200Loading...
20
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ይፋ አደረገ። አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አሰጣጥን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ700 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተናውን እንደሚወስዱ የገለጹት የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ካሳ ናቸው፡፡ የፈተና መርሐ ግብሩም:- 👉ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከሐምሌ 03 እስከ ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም 👉ለተፈጥሮ […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ትምህርት-ሚኒስቴር-የ12ኛ-ክፍል-ፈተና-የሚሰ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
21
የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ባቀረበችው ሃሳብ ለመደገፍ ተስማማ። ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ያቀረበችውን ባለሦስት ክፍል የሰላም አማራጭ ለመደገፍ ስምምነት ላይ ደረሰ። የተኩስ አቁም አማራጩ ያስቀመጠው ቅድመ ሁኔታ በሐማስ የተያዙ የእስራኤል ታጋቾች እንዲለቀቁ እና የፍልስጤም እስረኞች በምትኩ ከእስር ነፃ እንዲወጡ የሚል ነው፡፡ የሰላም አማራጩን ከ15 የጸጥታው ምክር ቤት አባላት 14ቱ […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የጸጥታው-ምክር-ቤት-አሜሪካ-በእስራኤል-እ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
22
የ8ኛ ክፍል ፈተና በወልድያ ከተማ አሥተዳደር እየተሰጠ ነው። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈተናው በዘጠኝ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ ለቆዩ 1ሺህ 369 ተማሪዎች እየተሰጠ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ አስራት በሪሁን ገልጸዋል። መምሪያው ከወልድያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ጋር በመተባበር የተማሪዎችን ውጤት ለማሳደግ ታሳቢ በማድረግ ለተፈታኝ ተማሪዎች የማጠናከሪያ ትምህርት እና የሥነልቦና ሥልጠና ሲሰጥ መቆየቱን ነው ያስረዱት። ኮሌጁ ለከተማ አሥተዳደሩ እና ለሰሜን […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የ8ኛ-ክፍል-ፈተና-በወልድያ-ከተማ-አሥተዳደ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
23
“ከ16 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሰጠ ታደሰ የ2016 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር የ8ኛ ክፍል ፈተና በ358 ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ነው ብለዋል። በእነዚህ ትምህርት ቤቶች 16 ሺህ 784 ተማሪዎች ለፈተና እንደተቀመጡም ጠቅሰዋል፡፡ አሚኮ በጉባላፍቶ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት ስር የሚገኙ የዶሮ ግብር አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ከ16-ሺህ-በላይ-ተማሪዎች-የ8ኛ-ክፍል-ፈተና-እ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
40Loading...
24
በቪንሺየስ ጁኒየር ላይ የዘረኝነት ትንኮሳ የፈጸሙ ሶስት ደጋፊዎች በእስራት ተቀጡ የላሊጋ ፕሬዝደንት ውሳኔው በስፔን ውስጥ ያለውን ዘረኝነት ለመዋጋት እና በቪንሺየስ ጁኒየር ላይ የደረሰውን ጉዳት ለመጠገን የሚጠቅም ጥሩ ዜና ነው ሲሉ አወድሰውታል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በቪንሺየስ-ጁኒየር-ላይ-የዘረኝነት-ትንኮ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
25
“በተሰማሩበት የሥራ እና የሙያ ዘርፍ በታማኝነት አገልግሎ ተቋምን ለተተኪ ትውልድ ማስተላለፍ እድለኝነት ነው” አስራት አጸደወይን (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨረሲቲ በተለያዩ ጊዚያት ዩኒቨርሰቲውን ያገለገሉ እና በጡረታ የተገለሉ ባለውለታዎችን ለማስታወስ እና ለማመስገን በየዓመቱ የጡረተኞች ቀንን ያከብራል። በዚህ ዓመትም 4ኛውን የዩኒቨርሲቲው የጡረተኞች ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የጎንደር ዩኒቨርሰቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ.ር) ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ በጡረታ በክብር የተሰናበቱ የዩኒቨርሲቲው ጡረተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በተሰማሩበት-የሥራ-እና-የሙያ-ዘርፍ-በታ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
110Loading...
26
“የሃይማኖት አባቶች ለሰላም ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ ይገባል” አቶ ደሳለኝ ጣሳው ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር በሰላም ግንባታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኅላፊ ደሳለኝ ጣሳው እንደገለጹት የሃይማኖት አባቶች ለሰላም ግንባታ ያላቸው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው። አሁን ለተገኘው አንጻራዊ ሰላም መስፈን የሃይማኖት አባቶች ሚና ከፍተኛ እንደነበረም አቶ […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሃይማኖት-አባቶች-ለሰላም-ግንባታ-የበ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
90Loading...
27
109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዘጠኝ ወራት 109 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 232 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ላለፉት ወራት በግጭት ውስጥ የቆየው የአማራ ክልል በርካታ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳቶችን አስተናግዷል። ምንም እንኳን ክልሉ ባላስፈላጊ ግጭት ውስጥ ለወራት ቢቆይም ሰላምን ከማስከበር ጎን ለጎን በርካታ የልማት ሥራዎች ተሰርቷል ተብሏል። ከሰሞኑም […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/109-ቢሊየን-ብር-ካፒታል-ያስመዘገቡ-232-ባለሃብ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
28
ጠቅላይ ሚኒስትር ከስልጣን ለማውረድ የተቃውሞ ሰልፍ እየመሩ ያሉት ሊቀ ጳጳስ አርመን በአዘርቤጃን ወታደራዊ ሽንፈት ከተደረሰባት እና ግዛቷን ካጣች በኋላ የሀገሪቱ ህዝብ ቁጣ ውስጥ ገብቷል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ጠቅላይ-ሚኒስትር-ከስልጣን-ለማውረድ-የተ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
29
በድርቅ ተጎድተው የከረሙ አካባቢዎች አምርተው ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሠራ ነው። ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድርቅ እና በጸረ ሰብል ተባይ ሰብላቸው ለተጎዳባቸው አካባቢዎች ዘር ለማቅረብ እየተሥራ መኾኑን ግብርና ቢሮ ገልጿል። በአማራ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን በ8 ዞኖች በሚገኙ 46 ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ እና የአንበጣ ወረራ ምክንያት በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለችግር ተጋልጠዋል። በምርት ዘመኑ በድርቅ ከተጎዱ አካባቢዎች ደግሞ ሰሜን ጎንደር ዞን አንዱ ነው። በዞኑ ጃናሞራ […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በድርቅ-ተጎድተው-የከረሙ-አካባቢዎች-አም/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
60Loading...
30
በርበራ ወደብ በዓለም ባንክ የጥራት መመዘኛ ከአፍሪካ ቀዳሚው ወደብ ተባለ ከስድስት ወራት በፊት ኢትዮጵያ እና ራስ ገዟ ሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት መፈራረሟ ይታወሳል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በርበራ-ወደብ-በዓለም-ባንክ-የጥራት-መመዘ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
31
ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመመርመር ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽ… ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመመርመር ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን መጥለፍ የሚፈቅድ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ ከማስመሰል ወይም ሽብርተኝነትን በገንዘብ ከመርዳት ወንጀል ጋር በተያያዘ ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ መገናኛዎችን እና ደብዳቤዎች ለመጥለፍ ለመርማሪዎች ፈቃድ የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል። አዲሱ ረቂቅ በሥራ ላይ ያለውን በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ የሚሽር ነው። ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ አዋጅ መርማሪ አካል “አስቸኳይ ሁኔታ ካጋጠመው”… Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ሽብርተኝነትን-በገንዘብ-የመርዳት-ወንጀ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
50Loading...
32
New walkways The post New walkways appeared first on Capital Newspaper. Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/new-walkways/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
100Loading...
33
Safety first The post Safety first appeared first on Capital Newspaper. Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/safety-first/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
34
On a break The post On a break appeared first on Capital Newspaper. Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/on-a-break/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
110Loading...
35
“ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተናን እየወሰዱ ነው” የደቡብ ወሎ ዞን ደሴ: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን በሰላማዊ መንገድ እየወሰዱ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን አሥታውቋል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ዓለምነው አበራ በዞኑ 620 ትምህርት ቤቶች ፈተናውን እያስፈተኑ መኾኑን እና 112 የፈተና ማዕከላት ተዘጋጅተው ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን እየወሰዱ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች ማኅበረሰቡ እና ተቋማት ለተማሪዎች […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ከ34-ሺህ-በላይ-ተማሪዎች-የ8ኛ-ክፍል-ፈተናን/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
36
በጋዝጊብላ ወረዳ የዛሮታ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተፈተኑ ነው። ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ የዛሮታ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እየተፈተኑ ነው። ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተናውን የብሔረሰቡ አሥተዳዳሪ ኀይሉ ግርማይን ጨምሮ የትምህርት መምሪያው የሥራ ኀላፊዎች በቦታው ተገኝተው ምልከታ እያደረጉ መኾኑን ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/በጋዝጊብላ-ወረዳ-የዛሮታ-1ኛና-መካከለኛ-ደ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
37
የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ የነበረው አውሮፕላን መከስከሱ ተረጋገጠ፡፡ ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ምክትል ፕሬዚዳንትን እና ሌሎች ዘጠኝ ሰዎችን ጭኖ በረራ ላይ የነበረው አውሮፕላን ቺካንጋዋ በመባል የሚጠራው ተራራማ ስፍራ ላይ መከስከሱን የሀገሪቱ መንግሥት አሳውቋል። ዴይሊ ሚረር እንደዘገበው በአደጋው ምክንያት ምክትል ፕሬዚዳንት ሳኦሎ ቺሊማ እና ባለቤታቸውን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ታውቋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የማላዊ-ምክትል-ፕሬዚዳንትን-እና-ሌሎች-ዘ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
80Loading...
38
የሐሙሲት – እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 51 ነጥብ 66 በመቶ ደርሷል፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 76 ነጥብ 64 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሐሙሲት – እስቴ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመልካም የአፈጻጸም ደረጃ ይገኛል። በመንገድ ግንባታው እስካሁን የጠረጋ ፣ የውኃ መፋሰሻ ፣ የአፈር ፣ የሰብ ቤዝ፣ ቤዝ ኮርስ ፣ የአስፋልት ንጣፍ እንዲሁም የስትራክቸር ሥራዎች ተሠርተዋል፡፡የግንባታው አጠቃላይ አፈጻጸምም በአሁን ወቅት 51.66 በመቶ ደርሷል፡፡ በተጨማሪም የአነስተኛ እና […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሐሙሲት-እስቴ-የአስፋልት-ኮንክሪት-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
39
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሦስት ረቂቅ አዋጆችን ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መራ። ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክር ቤቱ በ31ኛ መደበኛ ስብሰባው ሦስት የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅን እና የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ ምክር ቤቱ በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ […] Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የሕዝብ-ተወካዮች-ምክር-ቤት-ሦስት-ረቂቅ-አ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
40
ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ ሽፋን ያላቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት 1.3 ቢሊዮን ህዝብ በሚገኝባት አህጉር 600 ሚሊዮን ሰዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት አያገኙም Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/ዝቅተኛ-የኤሌክትሪክ-ሽፋን-ያላቸው-10-የአፍ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
70Loading...
የማላዊን ምክትል ፕሬዝደንት ይዞ ሲበር የነበረው አውሮፕላን የደረሰበት ጠፋ የሀገሪቱ ፕሬዝደንት “አውሮፕለኑ እስከሚገኝ ድረስ ፍለጋው እንዲካሄድ ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጥቻለሁ” ብለዋል Read full post here: https://www.ethioexplorer.com/የማላዊን-ምክትል-ፕሬዝደንት-ይዞ-ሲበር-የ/ Join us : @ethioexplorer & for Comment : @UserEthioExplorerbot
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram