ru
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Открыть в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Больше
1 102
Подписчики
-124 часа
+127 дней
+4130 день
Архив постов
#ሐሙስ_30_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ።” — ፊልጵስዩስ 4፥5 “Let your gentleness be known to all men. The Lord is near.” — Phil 4፥5

photo content

photo content
+4

photo content
+7

#ረቡዕ_29_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር በደልን የማይቈጥርበት በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው ምስጉን ነው።” — መዝሙር 32፥2 “Blessed is the man to whom the Lord doesn't impute iniquity,in whose spirit there is no deceit.” — Ps 32፥2

#ማክሰኞ_28_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።” — ሮሜ 12፥21 “Do not be overcome by evil, but overcome evil with good.” — Rom 12፥21

Yoni.m4a113.41 MB

#ሰኞ_27_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲህም እናንተ እንደ ተናገራችሁ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።” — አሞጽ 5፥14 (NHEB)“Seek good, and not evil,that you may live;and so the Lord, the God of Hosts, will be with you,as you say.” — Am 5፥14

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 ጥር 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.co
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   ጥር 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_25_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤” — ፊልጵስዩስ 1፥23 “But I am in a dilemma between the two, having the desire to depart and be with Christ, which is far better.” — Phil 1፥23

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 ጥር 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.co
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   ጥር 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_24_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” — ዕብራውያን 6፥10 “For God is not unrighteous, so as to forget your work and the love which you showed toward his name, in that you served the saints, and still do serve them.” — Heb 6፥10

“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 7 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ
“የክርስትና ትምህርት” ! ክፍል 7 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_23_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤” — 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥16 “For the Lord himself will descend from heaven with a shout, with the voice of the archangel, and with God's trumpet. The dead in Christ will rise first,” — 1Ths 4፥16

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #የአምልኮ_ምሽት #በመካኒሳ_መካነ_እየሱስ #እዝራ_ንጉሴ #አይቀርም #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡30 🗓   ጥር 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ረቡዕ_22_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤” — ሮሜ 12፥10 “In love of the brothers be tenderly affectionate one to another; outdo one another in showing honor;” — Rom 12፥10

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 ጥር 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.co
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   ጥር 26 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ማክሰኞ_21_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የሕያዋን ሁሉ ነፍስ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናት።” — ኢዮብ 12፥10 “in whose hand is the life of every living thing,and the breath of all mankind?” — Job 12፥10

ወጣትነት የእግዚአብሄር 2.m4a106.14 MB

#ሰኞ_20_05_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።” — መክብብ 3፥11 “He has made everything beautiful in its time. He has also set eternity in their hearts, yet so that man can't find out the work that God has done from the beginning even to the end.” — Eccl 3፥11