ru
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Открыть в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Больше
1 096
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
+3330 день
Архив постов
*ወደ መነሻው መመለስ፣ መታደስ* “ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።” — ገላትያ 4፥19 የክርስቶስን የወንጌል እውነት ሰምተው ድነው የክርስትናን ጉዞ ጀምረዋል። በጉዟቸው መሃል ግን የሰውን መልካም ሥራ ከክርስቶስ የመስቀል ገድል ጋር ጎን ለጎን ቆጥረው የመዳን መስፈርት ያደረጉ አስተማሪዎች አግኝተዋቸዋል። ከመጀመሪያው የሰሙት ወንጌል ሰው በክርስቶስ በማመን እንደሚጸድቅ ነበር። ሲቆዩ ግን የመስቀሉ ሥራ የሚቀረው ነገር እንዳለ ተሰበኩ። እነርሱም ተቀበሉት። ነጻ ያወጣቸውን ኢየሱስን ረሱና ትኩረታቸው በራስ ሥራ እግዚአብሔርን መሳብ ላይ ሆነ። ስለ ኃጢአታቸው መከራን የተቀበለው ኢየሱስ በቂ መሆኑን ዘነጉት። ኢየሱስ ሲደመር እኛ አስፈላጊ ነን ብለው አመኑ። በልባቸው ተስሎ የነበረው የመስቀሉ ምስጢር ድምቀቱ እየቀነሰ መጣ። ሰው ከመስቀሉ ውጪ ማየት ሲጀምር፣ በክርስቶስ ሳይሆን በራሱ መደገፍ ሲሻ፣ እኔ ራሴ ብቁ ነኝ ብሎ ጸጋውን ሲጥል እምነቱ እያረጀና እየደበበዘዘ ነው። የመጀመሪያ ዕምነቱ ሊታደስ ያስፈልገዋል። ክርስቶስን ብቻ የሚያይበት ዓይኑ ተፈውሶ ትኩረቱ ወደ መስቀሉ ሊስተካከል ያሻዋል። ክርስቶስ በልባችን ዳግመኛ ይሳል። ዕምነታችን ሃሳባችንንና አቋማችንን ይግዛ። በዓለም ያሉ ፍልስፍናዎች ከወንጌል እውነት አይብለጡብን። ይልቅ ቃሉ ብቻ ይግዛን። በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይከብር ዘንድ ዕምንታችን በጸጋ ስጦታው ብዛት ባዳነን በክርስቶስ ላይ ብቻ ይሁን። አሜን! Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_03_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” — ሮሜ 6፥23 “For the wages of sin is death; but the gift of God is eternal life through Jesus Christ our Lord.” — Romans 6፥23 (KJV)

#ረቡዕ_02_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እነሆ፥ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፥ እኛም አናውቀውም። የዘመኑም ቍጥር አይመረመርም።” — ኢዮብ 36፥26 “Behold, God is great, and we know him not, neither can the number of his years be searched out.” — Job 36፥26 (KJV)

About Sundays youth service For by grace are ye saved Glory be to The almighty God October 09/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇
+7
About Sundays youth service For by grace are ye saved Glory be to The almighty God October 09/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_01_02_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።” — መዝሙር 105፥4 “Seek the LORD, and his strength: seek his face evermore.” — Psalms 105፥4 (KJV)

A brief history of Luther and the reformation of the Christian church Source:- YouTube/ bible project Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ሰኞ_30_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?” — ሮሜ 8፥31 “What shall we then say to these things? If God be for us, who can be against us?” — Romans 8፥31 (KJV)

#እሁድ_29_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥6 “He that saith he abideth in him ought himself also so to walk, even as he walked.” — 1 John 2፥6 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” — ኤፌሶን 2፥8 የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 �
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” — ኤፌሶን 2፥8         የፊታችን እሁድ     ⏰  10፡30 🗓 መስከረም  29 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_28_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ¹³ በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ¹⁴ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። ማቴዎስ 7 ¹³ Enter ye in at the strait gate: for wide is the gate, and broad is the way, that leadeth to destruction, and many there be which go in thereat: ¹⁴ Because strait is the gate, and narrow is the way, which leadeth unto life, and few there be that find it. Matthew 7 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 29 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 29 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_27_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።” — ዮሐንስ 15፥4 “Abide in me, and I in you. As the branch cannot bear fruit of itself, except it abide in the vine; no more can ye, except ye abide in me.” — John 15፥4 (KJV)

#ሐሙስ_26_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእንግዲህም ወዲህ ሌሊት አይሆንም፥ ጌታ አምላክም በእነርሱ ላይ ያበራላቸዋልና የመብራት ብርሃንና የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣሉ።” — ራእይ 22፥5 “And there shall be no night there; and they need no candle, neither light of the sun; for the Lord God giveth them light: and they shall reign for ever and ever.” — Revelation 22፥5 (KJV)

#ረቡዕ_25_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፤ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል ይባላል።” — ሶፎንያስ 3፥17 “The LORD thy God in the midst of thee is mighty; he will save, he will rejoice over thee with joy; he will rest in his love, he will joy over thee with singing.” — Zephaniah 3፥17 (KJV)

#ማክሰኞ_24_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ” — መዝሙር 33፥6 “By the word of the LORD were the heavens made; and all the host of them by the breath of his mouth.” — Psalms 33፥6 (KJV)

About Sundays youth service Glory be to The almighty God October 02/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC
+4
About Sundays youth service Glory be to The almighty God October 02/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሰኞ_23_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።” — ያዕቆብ 5፥13 “Is any among you afflicted? let him pray. Is any merry? let him sing psalms.” — James 5፥13 (KJV)

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 22 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/E
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የትምህር_ጊዜ እና የአምልኮ_ጊዜ የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 22 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice

#እሁድ_22_01_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኵላሊትንና ልብን የምትፈትን በቅንም የምትፈርድ አቤቱ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ ክርክሬን ገልጬልሃለሁና በእነርሱ ላይ የሚሆን በቀልህን ለይ።” — ኤርምያስ 11፥20 “But, O LORD of hosts, that judgest righteously, that triest the reins and the heart, let me see thy vengeance on them: for unto thee have I revealed my cause.” — Jeremiah 11፥20 (KJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 22 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ምሽት የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 መስከረም 22 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth #sundayservice