ru
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

Открыть в Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

Больше
1 092
Подписчики
+324 часа
+107 дней
+3930 день
Архив постов
ጸሎት ክፍል 1.m4a114.98 MB

#ረቡዕ_21_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።” — መዝሙር 18፥2 “The LORD is my rock, and my fortress, and my deliverer; my God, my strength, in whom I will trust; my buckler, and the horn of my salvation, and my high tower.” — Psalms 18፥2

#ማክሰኞ_20_03_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።” — ሐዋርያት 1፥14 “These all continued with one accord in prayer and supplication, with the women, and Mary the mother of Jesus, and with his brethren.” — Acts 1፥14

#ሰኞ_19_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።” — ዮሐንስ 1፥14 “And the Word was made flesh, and dwelt among us, (and we beheld his glory, the glory as of the only begotten of the Father,) full of grace and truth. — John 1፥14

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ተከታታይ_ትምህርት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 18 2018 Join us👇
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ተከታታይ_ትምህርት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ሚያዝያ 18 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_17_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።” — ሮሜ 8፥28 “And we know that all things work together for good to them that love God, to them who are the called according to his purpose.” — Romans 8፥28

⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ተከታታይ_ትምህርት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሚያዝያ 18 2018 Join us👇
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት #ተከታታይ_ትምህርት  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓 ሚያዝያ 18 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_16_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ራእይ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ። ¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። Revelation 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² And, behold, I come quickly; and my reward is with me, to give every man according as his work shall be. ¹³ I am Alpha and Omega, the beginning and the end, the first and the last.

#ሐሙስ_15_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ያዕቆብ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ታገሡ። እነሆ፥ ገበሬው የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ እስኪቀበል ድረስ እርሱን እየታገሠ የከበረውን የመሬት ፍሬ ይጠብቃል። ⁸ እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና። James 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ Be patient therefore, brethren, unto the coming of the Lord. Behold, the husbandman waiteth for the precious fruit of the earth, and hath long patience for it, until he receive the early and latter rain. ⁸ Be ye also patient; stablish your hearts: for the coming of the Lord draweth nigh.

Easter.m4a65.72 MB

#ረቡዕ_14_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “መልካም ስም ከብዙ ባለጠግነት ይሻላል፥ መልካምም ሞገስ ከብርና ከወርቅ ይበልጣል።” — ምሳሌ 22፥1 “A good name is rather to be chosen than great riches, and loving favour rather than silver and gold.” — Proverbs 22፥1

#ማክሰኞ_13_03_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም። ² በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና። Romans 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit. ² For the law of the Spirit of life in Christ Jesus hath made me free from the law of sin and death.

#ሰኞ_12_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18 “For the preaching of the cross is to them that perish foolishness; but unto us which are saved it is the power of God.” — 1 Corinthians 1፥18

Repost from EECMYMC-YM
ትንሳኤ ልዩ የትንሳኤ ኘሮግራም ሚያዝያ 11 10:30 እንኳን አደረሳችሁ!!! ሁላችሁም ባማሩ ልብሶቻችሁ አሽብርቃችሁ ኑ!!! #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ ፕሮግራም በሰአቱ
ትንሳኤ ልዩ የትንሳኤ ኘሮግራም ሚያዝያ 11 10:30 እንኳን አደረሳችሁ!!! ሁላችሁም ባማሩ ልብሶቻችሁ አሽብርቃችሁ ኑ!!! #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ሚያዝያ 11  2018 April 19, 2025 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY

#ቅዳሜ_10_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም መዝሙር 147 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ መዝሙር መልካም ነውና። ለአምላካችን ምስጋና ያማረ ነው። ² እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ይሠራል፥ ከእስራኤልም የተበተኑትን ይሰበስባል። ³ ልባቸውን የቈሰሉትን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል። Psalms 147 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ Praise ye the LORD: for it is good to sing praises unto our God; for it is pleasant; and praise is comely. ² The LORD doth build up Jerusalem: he gathereth together the outcasts of Israel. ³ He healeth the broken in heart, and bindeth up their wounds.

ትንሳኤ ልዩ የትንሳኤ ኘሮግራም ሚያዝያ 19 10:30 እንኳን አደረሳችሁ!!! ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ምሽት Glory be to The almighty God ሁላችሁም ባማሩ ልብሶቻችሁ አሽብርቃችሁ ኑ!!!
ትንሳኤ ልዩ የትንሳኤ ኘሮግራም ሚያዝያ 19 10:30 እንኳን አደረሳችሁ!!! ከሰዓት ልዩ የአምልኮ ምሽት Glory be to The almighty God ሁላችሁም ባማሩ ልብሶቻችሁ አሽብርቃችሁ ኑ!!! #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #አምልኮ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓  ሚያዝያ 11  2018 April 19, 2025 Join us👇👇👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY

#አርብ_09_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ከዚህ በኋላ ኢየሱስ በመቅደስ አገኘውና፦ እነሆ፥ ድነሃል፤ ከዚህ የሚብስ እንዳይደርስብህ ወደ ፊት ኃጢአት አትሥራ አለው። ¹⁵ ሰውዬው ሄዶ ያዳነው ኢየሱስ እንደ ሆነ ለአይሁድ ነገረ። John 5 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ Afterward Jesus findeth him in the temple, and said unto him, Behold, thou art made whole: sin no more, lest a worse thing come unto thee. ¹⁵ The man departed, and told the Jews that it was Jesus, which had made him whole.

#ሐሙስ_08_08_2018 “በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤” — ማቴዎስ 7፥13 “Enter ye in at the strait gate: for wide is the gate, and broad is the way, that leadeth to destruction, and many there be which go in thereat:” — Matthew 7፥13

#ረቡዕ_07_08_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንግዲህ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸውም።” — ሮሜ 8፥1 “There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.” — Romans 8፥1

#ማክሰኞ_06_03_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።” — ገላትያ 2፥20 “I am crucified with Christ: nevertheless I live; yet not I, but Christ liveth in me: and the life which I now live in the flesh I live by the faith of the Son of God, who loved me, and gave himself for me.” — Galatians 2፥20