cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wollo University

Больше
Рекламные посты
6 406
Подписчики
-124 часа
-137 дней
-4630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉FOR NATURAL SCIENCE PRI- UNIVERSITY REMEDIAL PROGRAM 2014E.C ESSLCE EXAMINEES BIOLOGY MODULE CHEMISTRY MODULE ENGLISH MODULE MATHEMATICS MODULE PHYSICS MODULE 👉👉have a nice time !!!
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማስታወቂያ ለኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎቻችን የ2015 ትምህርት ዘመን መማር ማስተማር እየተከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም አሁን የተጀመረው ወሰነ ትምህርት 2014፣2012፣2011 ባች ተማሪዎች የ2015 1ኛ ሴሚስተር እንዲሁም የ2013 ባች ተማሪዎች የ2015 2ኛ ወሰነ ትምህርት የሚጠናቀቀው እና ማጠቃላያ ፈተና የሚሰጠው እንደሚከተለው እናሳውቃለን። 👉👉2015ባች 1ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 16/10/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 19-28/10/2015 ዓ.ም 👉👉2013ባች 2ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 20/08/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 24/08/2015 ዓ.ም ይሆናል። 👉👉2012 እና 2011ባች 1ኛ ሴሚስተር ክላስ የሚጠናቀቀው በ 10/08/2015 ዓ.ም ሲሆን ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን 12-25/08/2015 ዓ.ም ነው። ስልሆነም ውድ የግቢያችን ተማሪዎች ያለው የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ የተጣበበ ስለሆነ ከወዲሁ ጊዜያችሁን በአግባቡ እንድትጠቀሙ ለማሳሰብ እንዎዳለን። 👉👉👉የተማሪዎች ህብረት
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንሆ በኮምቦልቻ ኢኒስቲትዩት ተወዳጅነትን ያተረፈው ''አፈርሳታ" አዲስ ቲአትር እንሆ ደሴ ደርሷል። ይምጡ እንዳያመልጥኦ መጋቢት 24 ምሽት 12:00 ጥበብ በሙዳየ ወሎ የጥበብ ማዕድ ይደምቃል። ቀጠሮውን ያስተካክሉ.......
Показать все...
FOR REMEDIAL student Section placement
Показать все...
REMIDIAL STUDENT DORM PLACEMENT
Показать все...
NB. block 1 yemilew be block 3 ystekakel. ዶርም placement ለማየት ይህንን Application መጠቀም ትችላላችሁ ።
Показать все...
ማስታወቂያ ውድ የወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ ለተመደባችሁ natural since ሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎቻችን እንደሚታወቀው በ4 እና በ5/07/15 ዓ.ም ግቢያችን ጠርቶል። ይህን አስመልክቶ ግቢው ከደሴ መስመር ወደ ኮምቦልቻ ለምትመጡ ሰርቢስ ደሴ ላይ ስለተዘጋጀላችሁ ባለው ስልክ ቁጥር በመደዎል መጠቀም እንደምትችሉ እንገልፃለን።      ስልክ 0930823471 ሙሉ አበራ               0919158217 ይግዛው አሰፋ               0985130127 ወርቄ ባዜ 0928 420733 ባንተ አምላክ እየደወላችሁ ሰርቪስ ማግኘት ትችላላችሁ። እንዲሁም ከኮምቦልቻ መናሀሪያ ወደ ግቢ ሰርቪስ ለማግኘት ታች ላይ ባለው ቁጥር ማግኘት ትችላላችሁ።   ስልክ  0915772662 ሄኖክ አቡኑ             0918413219 ኤፍሬም መስፍን 0966706490 ይትባረክ የተማሪዎች ህብረት
Показать все...
ተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን የሴቶች ዶርም ብሎክ 1 የተባለው ብሎክ 3 ለማለት እንደሆነ እናሳውቃለን።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram