ru
Feedback
AIRDROP ROOM

AIRDROP ROOM

Открыть в Telegram
2 485
Подписчики
Нет данных24 часа
-157 дней
-5230 день
Архив постов
ከሦስት ቀን በኋላ የሚጠናቀቀውን ሜጀር ከላይ እንደተጠቀሰው በቁጥሮቹ ቅደም ተከተል ብቻ ሥሩት ውዶች፣ 5,000 ስታርስ ታገኛላችሁ ... https://t.me/major/start?startapp=4832
ከሦስት ቀን በኋላ የሚጠናቀቀውን ሜጀር ከላይ እንደተጠቀሰው በቁጥሮቹ ቅደም ተከተል ብቻ ሥሩት ውዶች፣ 5,000 ስታርስ ታገኛላችሁ ... https://t.me/major/start?startapp=483228921

paws በቅጡ 2ሳምንት ሳይሞላቸው በ Telegram bot 17 million ተከታዮችን ማፍራት ችለዋል ስለዚህ ይሄ airdrop ምን እያሰባችሁ ነው . https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?
paws በቅጡ 2ሳምንት ሳይሞላቸው በ Telegram bot 17 million ተከታዮችን ማፍራት ችለዋል ስለዚህ ይሄ airdrop ምን እያሰባችሁ ነው . https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LfFQoaW6

MeMeFi Airdrop Criteria Check ትልቅ ለሆነ Airdrop ለማግኘት ምን ምን እንደሚያስፈለግ አስቀምጠዋል ✅ዋነኛው ያላቹ COIN ብዛት ነው ከ50M ✅Premium መግዛት አለባቹ ✅At
MeMeFi Airdrop Criteria Check ትልቅ ለሆነ Airdrop ለማግኘት ምን ምን እንደሚያስፈለግ አስቀምጠዋል ✅ዋነኛው ያላቹ COIN ብዛት ነው ከ50M ✅Premium መግዛት አለባቹ ✅At least 1 Ton Daily check in(0.2Ton) ✅At least once Star Transaction ✅አንዴ Giveaway ላይ መሳተፍ አለባቹ ✅እና Earn ላይ ገብታቹ 10 Campaign መጨረስ አለባቹ ✅ግዴታ አደለም ትልቅ ነገር ለማግኘት ግን ማድረግ አለባቹ ብለዋል!!! https://t.me/oldtips

🔹 ጥያቄ 8. ከኤርድሮፕ የሚገኘውና ሊስት የተደረገ ቶክን ቢቀመጥ ተጠቃሚ ያደርጋልን? 👉 መልሱ አዎ ወይም አይደለም፣ ቀጥለን በዝርዝር እናየዋለን። ከዚህ ቀደም ገበያውን የተቀላቀሉ በርካታ የዲጂታል ገንዘቦች እንዳሉ እናውቃለን። ለምሳሌ፣ ቢትኮይን፣ ኢቴሪየም፣ ቢኤንቢ፣ ... ወዘተ (በመቶዎች የሚቆጠሩ በርካታ ናቸው) ዘግይተው በቅርብ ገበያውን የተቀላቀሉም አሉ። እኔ ባልሰራውም ኖትኮይን፣ ከሠራኋቸው ውስጥ ደግሞ አቫኮይን፣ ዶግስ፣ ሐምስተር፣ ካቲዝን፣ ካትስ የነገው ሐሙስ ከገበያው ጋር የሚወዳጀው ኤክስኢምፓየርና ሌሎች ያልሠራኋቸውም ... ይጠቀሳሉ። ለምሳሌ ታዲያ ገበያውን ከተቀላቀሉት ውስጥ ካትስን ብንወስድ፣ ይህ ዲጂታል የሆነ የማይጨበጥ ገንዘብ ገበያውን ሲቀላቀል የአንዱ ካትስ ዋጋ 0.00005 ዶላር አካባቢ ነበር። እንበልና አንድ ገበያውን ያጠና አካል ወደፊት ዋጋው ይጨምራል በሚል ሠርቶ በኤርድሮፕ ያገኘውን 200,000 ካትስ ሳይሸጥ አስቀመጠ እንበል። ዛሬ ሳይሆን ከሁለት ወር በኋላ በታሕሳስ የአንድ ካትስ ዋጋ ጨምሮ 0.01 ቢሆን ይህ ሰው ምን ያህል እንደሚጠቀም መገመት ይቻላል። ልዩነቱን 200,000ን በ 0.00005 በማባዛትና 200,000ን በ0.01 በማባዛት ይህ ያስቀመጠው አካል ምን ያህል እንዳተረፈ መገመት ይቻላል። ስላስቀመጠ ብቻ ተጠቃሚ ይሆናል ማለት ግን አይቻልም። እኔ ለምሳሌ ከዚህ ቀደም ያስቀመጥኩት 13,000 አቫኮይን $15 ነበር። አሁን ግን ወርዶ ሁለት ዶላር አካባቢ ነው። ላጣውም እችላለሁ በፍጥነት ካላደገ። ስለዚህ ያገኘነውን ቶክን አስቀምጠን ተጠቃሚ ወይም ተጎጂ ልንሆን እንችላለን ...

Repost from Airdrop Center

Repost from Airdrop Center

የ notpixel አሰራር

የ notpixel አሰራር

Notpixel ያልጀመራችሁ ልጆች ምን እየጠበቃችሁ ነው 🤔 📍 Notpixel 20ሚልየን ተጫዋቾች በጥቂት ቀናቶች ማግኘት ችለዋል🎉 አሁን ላይ ከሁሉም በተሻለ የምጠብቀው ቢኖር የ airdrop አብ
Notpixel  ያልጀመራችሁ ልጆች ምን እየጠበቃችሁ ነው 🤔 📍 Notpixel 20ሚልየን ተጫዋቾች በጥቂት ቀናቶች ማግኘት ችለዋል🎉 አሁን ላይ ከሁሉም በተሻለ የምጠብቀው ቢኖር የ airdrop አብዮት አስጀማሪ የ notcoin ሁለተኛ project የሆነውን notpixel ነው!! 📌 ደስ የሚለው ነገር እንደ tap tap የለውም በሰሃታት ልዩነት እየገባችሁ መስራት ብቻ ነው ሚጠበክባችሁ 🚨 ይሄ project በራሱ ቴሌግራም የሚደገፍ ሲሆን አሁን ላይ ልንተማማመንበት የምንችለው airdrop ነው በዙዎቹም ከሌላው በተለየ መልኩ በጣም በመተማመን ብዙ ገንዘብ ኢንቨስት እያረጉበት ይገኛሉ!! 📌 Notcoin ያልሰራችሁ ልጆች በዚ እንደምትካሱ ጥርጥር የለኝም ከቻላችሁ በ multi acount በደንብ ስሩት አሰራሩን ከላይ tag አርጌላቹሃለው. https://t.me/notpixel/app?startapp=f327128446_s573809

የሰራነውን X empire ወደ ዶላር ሊቀየርልን 5 ቀን ብቻ ቀርቶልናል 😍

X empire Deposit ማድረግ ሚቻለው October 23 ድረስ ብቻ ነው ። Oct 24 Listing day Deposit ለማድረግ የተቸገራችሁበት አለ

ጥያቄ 7. የኤርድሮፕ ጥቅሞች እና ጉዳቶች ምን ምን ናቸው? 👉 ከኤርድሮፕ ጥቅም ስንነሣ ጥቅሞቹ የሚከተሉት ናቸው። 1. ከሰው ጋር ለመቀራረብ የሚጫወተው ሚና የሚናቅ አይደለም፣ 2. ዘመኑ የደረሰበትን ገፅታ (ከገንዘብ አንፃር) ያመላክተናል፣ 3. የምናገኘውን ገቢ ሳንነካው ካስቀመጥንና ወደፊት ይጨምራል ብለን ወጥነን ውጥናችን ከተሳካ ወደ "ሐብት" ጎራ ልንቀላቀል እንችላለን (እንዴት የሚለውን ከዚህ የጥያቄ ርዕስ በኋላ እናያለን) 4. ገንዘብ እናገኝበታለን፣ ለቁምነገርም እናውልበታለን፣ 5. ዕውቀት እንገበይበታለን ... ወዘተ 👉 ወደጉዳቱ ስንመጣ የኤርድሮፕ ጉዳቶች ሊሆኑ የሚችሉት፦ 1. ለፍተንበት ደክመንበት እውነተኛ ያልሆኑ ኤርድሮፖች ሊኖሩ የሚችሉ መኖራቸው፣ 2. ሞባይል ላይ ያለጥንቃቄ የሚደረግ እይታ ለዓይናችን ፀር መሆኑ፣ 3. በጥንቃቄ ጉድለት ገንዘባችንን የምናጣ መሆናችን (ገንዘብ ወዳጅ መስለው የሚወስዱብን አሉ) 4. በጣም ብዙ አስበን ጥቂት ልናገኝ የምንችልበት አጋጣሚ መኖሩ ... ወዘተ

እዛው የሰራችሁትን USDT እዛው ይሰጣችኋል እየተባለለት ያለው Bot Luckybot። Minimum ማውጣት የምትችሉት ከዚህ ቦት $2 ነው እናም የምታወጡት ደግሞ በTRC20 Address ነው። ከጀመረ
+1
እዛው የሰራችሁትን USDT እዛው ይሰጣችኋል እየተባለለት ያለው Bot Luckybot። Minimum ማውጣት የምትችሉት ከዚህ ቦት $2 ነው እናም የምታወጡት ደግሞ በTRC20 Address ነው። ከጀመረ ቢበዛ ከወር ከምናምን አይበልጥም ያልጀመራችሁ እና Invite ማድረግ የምትችሉ አሁኑኑ ጀምሩት👇👇 https://t.me/LuckyCode666_bot/LuckyCoin?startapp=0EhMI8vPrzAMSCwiT25m4BhDA5O8j ስለ botቱ ብዙ Video YouTube ላይ ታገኛላችሁ በአማርኛ ግን እኔም Withdraw ሳደርግ እና ፖስት አደርጋለሁ ያልጀመራቹ ጀምሩ።

MAJOR TODAY COMBO !!! Correct order of choosing Avatar 12-3-14-5 Note : You have only one chance to choose it so make sure ch
MAJOR TODAY COMBO !!! Correct order of choosing Avatar 12-3-14-5 Note : You have only one chance to choose it so make sure choose in correct way Where to Find : Go to Game Section and Click Puzzle Durov ➡️PLAY https://t.me/major/start?startapp=327128446

🔥 MEMIFI October 30 List ይደረጋል ። 💥 ዋና የሚታየው የሰበሰብነው Coin ብዛት ነው እንዲሁም ሌሎች Criteria በቀጣይ 10 ቀናት ውስጥ እናሳውቃለን ብለዋል 💥 እንዲሁም ደግሞ በ6 exchanges list ይደረጋል እናም ደግሞ ሌላ ተጨማሪ exchange እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል። 💥 ለ Community 90% ይሰጣል፣ ምንም አይነት ቀጣይ ዙር ወይም Season 2 የሚባል ነገር የለም።