cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Dagu Media Network-DMN

For your comment @dagu_media_network_bot

Больше
Япония9 473Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
545
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
''የደብተር ስጦታ ለአርጎብዬ'' ********** 👉👉 ''የደብተር ስጦታ ለአርጎብዬ'' በሚል በአርጎባ ልዩ ወረዳ ዉስጥ  በሚገኙ አቅመ ደካማ ቤተሰቦችን በመለየት አቅማቸዉ  ለትምህርት የደረሱ ሴቶችን እና ህፃናትን ለመደገፍ የተዘጋጀዉን መርሀ ግብር በመቀላቀል ድጋፍ እንዲያደርጉ 👉 ይህንን በጎ ተግባር በመደገፍ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታበረክቱ  አስተባባሪ ኮሚቴዉ በሙሉ በቅንነት ስም ከወዲሁ ልባዊ ምስጋና እናመሰግና  ያቀርባል። ለቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነዉ ቅንነት ከምንም ይበልጣል ! @dagumedianet
Показать все...
ዶክተር ሀሺም ጀማሉዲን (ረሂመሁላህ) ዶ/ር ሃሺም ጃማሉዲን አሻሚ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርታቸውን በአገር ውስጥ ከተከታተሉ በኃላ ግብጽ አገር በካይሮ ከተማ ከሚገኘው High Polytechnic Institute በግብርና ኢኮኖሚና በአግሮኖሚ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በ1962 አግኝተዋል፡፡ ሁለተኛ ዲግሪያቸውንም በአሜሪካን አገር ከሚገኘው Arizona State University በግብርና ኢኮኖሚ ትምርት ዘርፍ በከፍተኛ የማዕረግ ውጤት በ1966 ተመርቀዋል፡፡ በመቀጠልም በ1971 ዓ.ም በልማትና የግብርና ኢኮኖሚ ትምሕርት ዘርፍ ከ Wisconsin University በከፍተኛ ማዕረግ ሶስተኛ ድግሪያቸውን (ፒ.ኤች.ዲ) አግኝተዋል፡፡ ዶ/ር ሃሺም ጃማሉዲን አሻሚ በMobil Oil, Ethiopia ፣በታችኛው አዋሽ ሸለቆ ሜካናይዝድ እርሻ ድርጅት፣ በሳውዲ አረቢያ የፕላኒንግ ሚኒስትሪ ውስጥ በኢኮኖሚስትነት፣በጣሊያን ሮም ከተማ በሚገኘው ዓለምአቀፍ የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ዋና ጽ/ቤት የመካከለኛው ምሥራቅ እና ሰሜን አፍሪካ ክልላዊ በአማካሪነት፣በተለያዩ ጊዜያት በናይጄሪያና በየመን የFAO ተወካይ በመሆን አገልግለዋል፡፡ ዶ/ር ሃሺም ጃማሉዲን አሻሚ በአፈ ታሪክ ደረጃ የነበረው የመላው የአፋር ህዝብ ታሪክ በመፅሐፍ በማዘጋጀት መሠረት የጣሉ እና የአፋር ህዝብ ማንነት በአለም አቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ በርካታ ጥናታዊ ፅሑፍ አዘጋጅተዋል። ‘አልመንሀል’ “የአፋር/ደናኪል/ ታረክና መረጃ አርኪ ምንጭ” የተሰኘው ባለ ሰባት መቶ ገፅ መፅሀፋቸው በአረብኛ ተፅፎ በትርጉም መልክ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተዘጋጅቶ በታወቁ አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች እና የምርምር ማዕከላት ለታሪካዊ ጥናቶች ግብአትና ማጣቀሻ በመሆን እያገለገለ ይገኛል። ፈር ቀዳጅ የአፋር ታሪክ የሚያትት መፅሐፍ ከወላጅ አባታቸው ጋር በመሆን የፃፉት ዶ/ር ሃሺም ጃማሉዲን አሻሚ በሕክምና ሲረዱ በቆዩበት ሀገረ ቱርክ ሰኞ ሀምሌ 25/2014 ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ። አላህ የጀነት ሰው ይበላቸው። t.me/dagumedianet
Показать все...
Dagu Media Network-DMN

For your comment @dagu_media_network_bot

በወቅታዊው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጉዳይ 7 ነጥቦች! 1) በትናንትናው ዕለት የተቋቋመው መጅሊስ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ስኬት እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች ወይም ቡድኖች ውጤት አይደለም። ሌላ ቢቀር " ያ አላህ የሙስሊሞችን ጉዳይ አንተ አስተካክለው" ብሎ ዱአ ያደረገ ስለ መጅሊስ ምንም የማያውቅ እልም ያለ ገጠር ውስጥ ያለ ወንድም ዱአ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። 2) አሸናፊ እና ተሸናፊ የለም ሙስሊሞች የተሻለ የመሰላቸውን መንገድ ይዘው ሊለፉ ሊደክሙ ይችላሉ [ ሸር አስቦ የሚንቀሳቀውን አላህ የውስጡን ያውቀዋል፣ የስራውንም ይሰጠዋል] ግን በመጨረሻ ላይ ድል ሲገኝ በዛንኛው መንገድ የለፋው ሰው ተሸናፊ፣ በዚህኛው መንገድ የለፋው አሸናፊ ብለን የምንሄድበት አይደለም። አላህ የተሻለውን ይመርጣል። ስለዚህ አንዱ ፎክሩ አንዱ አንገቱን የሚደፋበት አይደለም። ሁሉም አላህን ያመስግን፣ በኒዕማውም ይደሰት። 3) ደስታው ልክ ይኑረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለዘመናት የተመኙት ፣ የለፉለት፣ ሙስሊም ኢትዮጵያውያንን የሚወክል ተቋም፣ የማይደሰት አይኖርም [ኸይር የተጋረደበት ሲቀር] ይሁንና የተቋሙ መቋቋም ትልቅ ውጤት ሆኖ የመጨረሻ ግብ ግን አይደለም፣ ባለመሆኑን ደስታውን በለከቱ አድርጎ በቀጣይ ላሉ የቤት ስራዎች ሁሉም የአቅሙን ያበርክት [ለዚህም አዲሱ መጅሊስ ግብአቶችን ከሁሉም የኢትዮጵያ አቅጣጫዎች የሚቀበልበት ፕላትፎርም ያዘጋጅ] 4) ተቋሙ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን እንጂ ኢስላምን አይወክልም መጅሊሱ የኢስላም ተወካይ ሳይሆን፣ ሙስሊሞችን ከዚያም አልፎ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የሚወክል ተቋም በመሆኑ ኢስላም የሞላና አዲስ ጭማሩን የማይፈልግ ስለሆነ ስለ ኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጉዳይ 24/7 ሊሰራ ይገባል። [በቢላሽ የባከኑ በርካታ ጊዜዎች በመኖራቸው በተቻለ መጠን ሊካካሱ እንደሚገባ ልብ ይሏል] 5) ተቋሙ ሙስሊሙ ለሀገሩ እድገት ይበልጥ አበርክቶ የሚሰጥበትን መንገድ ይቀይስ 6) ከቀድሞው መጅሊስ ያሉ መልካም ነገሮችን እንዳሉ መውሰድ፣ ስህተቶችን ደግሞ ዳግም ለላመሳሳት አርሞ፣ ተጫማሪ ተግባራትን በማከል መቀጠል 7) አመስጋኝ እንሁን! ለዚህ ተቋም በእግሩ መቆም ከአላህ በታች የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ብዙ መስዋእትነት የከፈሉ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ይሁንና በአዋጅ እንዲነገግ ከማድረግ አንስቶ ሂደቶችን ከመገፍ አንፃር የኢትዮጵያ መንግስትን በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አላመመስገን ንፉግነት ነው። ሀምሌ 12/2014 ዳጉ ሚዲያ ኔትዎርክ አስተያየት ይስጡበት Dagu media network
Показать все...
Показать все...

ለትውስታ: የቀድሞ የፓርላማ አባል ሃዋ ዓሊ የጠየቀችው ወሳኝ ጥያቄና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የሰጠው ምላሽ -ከታሪክ ማህደር https://youtu.be/t6mE1jD3_dU
Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ከዘመቻ ስራ የምንወጣው መቼ ይሆን? የሰው ልጅ ለራሱ የሚጥቀመውን ስራ የሚሰራው ለማንም ብሎ ሳይሆን ለራሱ ሲል ነው። ስራዎች የሆነ ገፊ አካል ሲመጣ በዘመቻ ሆ ተብሎ ይሰራሉ፣ አለቀ ከዚያ በኋላ ሌላ ዘመቻ ይጠበቃል። ከሰሞኑ በየአካባቢው የፅዳተት ዘመቻ እየታየ ነው።።ፅዳት መልካም ነገር ነው። ነገር ግን ዛሬ የተጀመረው ፅዳት ሌላ ዘመቻ ፈልጎ እስከሚነሳ መጠበቅ የለበትም። ለምሳሌ ከታች የምታዩት የውሃ ፕላስቲክ እንዲህ እስኪጠራቀም ድረስ የት ነበርን? ከቆሻሻ ጋር አብሮ መኖርን ለምን ለመድን? ከዘመቻ ስራ መውጣት አለብን፣ ዘመቻዎች ዘላቂ ስራዎችን ማስጀመሪያ፣ ማጠናከሪያ እንጂ ከዘመቻ እስከ ዘመቻ ስራን ማቆያ መሆን የለባቸውም። ዳጉ ሚዲያ ኔትወርክ t.me/dagumedianet https://youtube.com/channel/UCNCpF9ZGpDAymtnBu8LoIbA
Показать все...
Qafar Simbilih Saare የአፋር ህዝብ መዝሙር https://youtu.be/xIiJHxS7rWE
Показать все...
Qafar Simbilih Saare - የአፋር ህዝብ መዝሙር

#Qafar #አፋር #Afar #subscribe

03:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
Mastar Casan Moomin Qunxaaneytah Ceelallo Yakkem Xiiqa Agiru Qafar Tv Qiddi Qaffaydat axaw haak Mango ximmoomal Mastar Casan Moomin Walalisseh. Takkel Mango Ximmooma Ugutteh ☞Xagar dig caagidi ☞ barittô caagidi ☞ dayli caagidi ☞ giclo ☞ meqem abitto Kalah tan mango ximmooma ugutteh Mastar Casan Moomim Chayna Ispoor barittoh gexe wak Xaah salat ab kak iyyeb waka ma gacsa yece? Casan Moomin Agbi xormi cule... kalah tan qajaaibik tan ximmooma qunxaaneytah kas takke ugutteh youtube fan culak maqaytaanam duddaanah, subscribe abak nee aydikumussaanam massakaxxa luk sin esserra. Video ☞ Qafartvik beyne Qafar tvih kulsa le gadda gacisna, tannah yan ceelallo yakkem xiiqa qunxaaneyta neh xayyosseenimih Ciggiila linkit mukuna https://youtu.be/2CGrIBnKaMU
Показать все...
23.72 MB
Показать все...
Mastar Casan Moomin Lih Baxsa Le Qiddi Barnaamijiy Qafàr Tv Massosse

Ta Qiddi Qaffaydah Barnaamijil Baxaabaxsa le ximmoomal Master Casan Yaabe Master Casan Moomim Elle yamixxigem macaay? #Dakaytoh ispooru? #cahynah ispooru? #diini angagoyya? #giclô taama? #qaadâ dayla? #qasriinoh dayla? #meqem abittoh taama? . . . . . . . . . . Casana Moomin Say Marih Xormit elle culenna Chaynah Baaxol diini Sabbatah maca garayte? Chaynal Xeetih sujuud ab kak iyyen waqdi maca gacseh? Chaynal yekke qalalylil mayso orbiseh yemeete wak Addisil Garayyu kaah abeenii? Tah kee Kalah tan Ximmoomal baar le adda fakoot yace viixiyooy, ankacseh meqe kinni #Subscribe nee abtaanam massakaxxa luk sin esserra

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.