958
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-430 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
👌ዘንድሮ አሞስ ልዩ ነው....
ባለፉት ጊዜያት ቻምፒየንስ ሊግን በ📺4k ቻናሉ ብቻ በማስተላለፍ ተጠቃሚውን ሲያማር የነበረው 📡Amos4°w በአሁኑ....
በ📺5 plus Hd
በ📺5 star
በ📺5 live
በ📺5 gold
አማራጮቹ 🏆 ቻምፕየንስ ሊግን ሙሉ ለሙሉ የማስተላለፊያ ፈቃዱን ማግኘቱን ገልፃል!!!
@sniperteche
Фото недоступноПоказать в Telegram
⭕️Tv varzish እና Football HD ዛሬ ምንም አይነት የ Premier League ጨዋታ በ 🛰️ Yahsat 52.5°E በኩል አላስተላለፉም።
⭕️በዚህ አቋማቸው ይቀጥሉ/አይቀጥሉ ወይም በምን ምክንያት ማስተላለፍ እንዳልቻሉ እስካሁን ማወቅ አልተቻለም።
⭕️ከዚህ ቀደም Premier Legaue በ Satellite በኩል እንዳያስተላልፉ ታግደው እንደነበርም አይዘነጋም።
⭕️አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል።
@sniperteche
Bing Sport
1. English ኮሜንታተር ነው
2. connection ብዙም ስለማይፈልግ load እያረገ አያስቸግርም።
SHARE"@sniperteche
BingS @abapp41566_1.5_.apk56.13 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአለም አትሌቲክ ሻምፒዮን በምን እንመልከት?
በብዙዎቻችን ቤት የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በመዝናኛ ቻነሉ (ETV Entertainment) ላይ ሙሉ ውድድሩን እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል።
የቻናል ስም : ETV ENTERTAINMENT
ሳተላይት : ETHIOSAT
ፍሪኩዌንሲ :11105
ፖላራይዜሽን Horizontal
ሲምቦልሬት : 45000
@sniperteche