cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🎬Movie Wallpapers

የተለያዩ ምርጥ ምርጥ #HD_Movie_Wallpapers #Weekend_Box_Office #Car #Pinting #CreativeGraphics #Games #Military #Movies #Music #Photography #TvSeries ለማየት 👉 @MovieWallpapers #Bot @HDMoviePhtoBot #Other_Chanal @Infotic

Больше
Рекламные посты
221
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🌼መ🌼 🌾ል🌾 🍃ካ🍃 🍂ም🍂 🌾🌾 አዲስ 🌾🌾 💥አ💥 🌻መ🌻 🎊ት🎊     💚የሰላም💚 💛💛የፍቅር💛💛 ❤❤የደስታ❤❤️ የጦርነት ድምፅ እና ዜና የማንሰማበት፣ የአንድነት ዓመት ይሁንልን !! 🙏 እንኳን አደረሳችሁ 🙏 ✨🎆2🌷0🌷1🌷6🎇🎆 @MovieWallpapers
Показать все...
👍 2
Money Wallpapers #Wallpaper 🎙 | @MovieWallpapers @MovieWallpapers
Показать все...
👍 2 1
#ለprofile ሆነ #ለwallpaper የሚሆኑ Ai picture...... Share ያድርጉ 💥💥Share➪ @MovieWallpapers 💥💥Share➪ @MovieWallpapers
Показать все...
00:36
Видео недоступноПоказать в Telegram
🧨Netflix ለትክክለኛው SQUID GAME ቀረጻ ከፍቷል። በአለም ላይ ከየትኛውም ቦታ ሆነው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው 456 ተሳታፊዎችን ይፈልጋሉ። የሽልማት ጣሪያው 4.56 ሚሊዮን ዶላር ድረስ ነው። መሞከር ከፈልጋላችሁ፡ SquidGameCasting.com 📣 | @Infotic
Показать все...
2.32 MB
01:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
Money Heist: Korea - Joint Economic Area | Official Teaser | Netflix [ENG SUB]
Показать все...
Money_Heist_Korea_Joint_Economic_Area_Official_Teaser_N_uWDYIb37F4.mp412.92 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🤔እንዴት አንድ ሰው ብቻውን 50 ሃገራት ላይ 800 የሚሆኑ የሚድያ ተቋማት ባለቤት ሊሆን ይችላል?😳 👉ሰውየው ሩፐርት ሙርዳክ ( Rupert Murdoch) ይባላል! ተወልዶ ያደገው አውስትራሊያ ሲሆን አባቱ አውስትራሊያ ውስጥ "News limited" የሚባል ትንሽዬ ጋዜጣ ነበረችው። ከአባቱ መሞት በኃላ <ሩፐርት ሙራዳክ> ጋዜጣውን በ "ውርስ" በ 29 አመቱ ይረከባል! አብዛኛዎቹ የጋዜጣው የፊት ገፆች እና ታሪኮች የአንባቢያንን ቀልብ ለመሳብ በማሰብ የሚያጠነጥኑት "የታዋቂ ሰዎች እና ፖለቲከኞች ቅሌት(Scandal) ላይ ነበር! ጋዜጣው ከፍተኛ ተነባቢነትን እና ትርፍን ማግኘት ሲጀምር ቀስ በቀስ አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙትን ተቀናቃኝ ጋዜጦች በተሻለ ዋጋ እየተጫረተ ይገዛቸው ጀመር! 👉 ከአውስትራሊያ ወጣ ብሎ እንግሊዝ እና አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ ጋዜጦችን እና የቴሌቪዥን ጣብያዎችን እየጠቀለለ ወደ ግል "ቋቱ" ያስገባቸው ጀመር! 👉"The times" የሚባለው ታዋቂ የእንግሊዝ ጋዜጣን ሳይቀር የራሱ አደረገ! 👉ያቺ ፊልም ሲጀምር በእጇ ከፍ አድርጋ ችቦ የምትይዘውን ሴትዮን ታውቋታላችሁ?😁 እሷን! "Twentieth Century Fox" የሚባለው ግዙፉን የሆሊውድ ፊልሞች መፈልፈያ የሆነውን ኩባንያን ጠቅልሎ ገዛው! ቀጠለ! "The Wall Street Journal" እና "The New York Post" የሚባሉትን ታዋቂ የአሜሪካ ጋዜጦችንም ጨምሮ አስገባቸው! 👉እያለ እያለ..... በ 50 አመት ውስጥ 800 የሚሆኑ የሚድያ አውታሮችን በተለያዩ 50 ሃገራት በመዘዋወር የግሉ አደረጋቸው! አጠቃላይ ሃብቱ 19 ቢልዮን ዶላር ደረሰ! 👉 <ሩፐርት ሙርዳክ> በቅፅል ስሙ "The Media Conglomerate" ይባላል! በአማርኛ ለመተርጎም ስንሞክር "የሚድያዎች ጠቅላይ/አፋሽ ወይንም ሰብሳቢ እንደማለት ነው!😀 ለልደት ለልጆቹ ምን በስጦታ መልክ እንደሚሰጥ ታውቃላችሁ?🤔 አንድ ጋዜጣ ወይንም ቴሌቪዥን ጣብያን! 😁አሁን ላይ ትልቁ ልጁ እነዚህን ሁሉ ሚድያዎች ጠቅልሎ የያዘውን እና የሚያስተዳድረውን "News corporation Limited" የሚባል ካምፓኒን በዋና ስራ አስፈፃሚነት ይመራል! ያው እንደሚታወቀው አይደለም 800 ሚድያ ኖሮህ ይቅርና አንድ የመንደር ጋዜጣ ኖሮህ ራሱ በተለያዩ ጉዳዮች መከሰስህ አይቀርምና <ሮፐርት ሙርዶክ> ብዙ ጊዜ ፍርድ ቤት ተከሶ ቀርቧል! በዋነኝነት ፍርድ ቤት ከቆመባቸው ጉዳዮች ውስጥ አንዱ "እጀ እረጅም" ስለሆነ እና ገንዘቡ "ስለሚያወራ" የታዋቂ ሰዎችን እና ፖለቲከኞችን ስልክ በማስጠለፍ ዜና የሚሆኑ የቅሌት መረጃዎችን ይሰበስብ ነበር በሚል ነው! ሌላው ፖለቲካ ውስጥ ጣልቃ በመግባት ፕሬዝዳንቶችን/ጠቅላይ ሚንስትሮችን ያስመርጣል!፣ከደበርከው ደግሞ "ገደል" ይከትሃል የሚል ነው! 👉ለማንኛውም አባቱ ትቶለት የሄደውን አንድ የመንደር ጋዜጣ እሱ 50 አገራት ላይ 800 የሚሆኑ የሚድያ አውታሮችን በመጠቅለል እና 19 ቢልዮን ዶላር የሚሆን የተጣራ ትርፍን በማምጣት ውለታውን ከፍሏል! እኛ ሃገረ አባትህ ሌላውን ተወው እና "ቤቱን" ወይም "መሬቱን" ትቶልህ ሲሄድ አንተ "ጭማድ" አስይዘኅው ትጠጣበታለህ፣ ቸከስ ታባርርበታለህ፣ ትዝናናበታለህ! ምናምን...ምናምን....😜! ከዛ በሃራጅ ታሸጠዋለህ! አንዳንዱ ደግሞ አባቱ ትቶለት የሄደውን መፃፍ አንብቦ መለወጥ ሲችል እሱ ግን በኩራት "ለሽንት ቤት" ግብአትነት ይጠቀመዋል!😆 👉ከሁሉም ደግሞ የሚደንቀኝ ይህ ሰውዬ ካሉት 800 ሚድያዎች ውስጥ አንዱንም በራሱ ስም ወይንም በራሱ ስም የመጀመርያ ፊደል አልሰየመም! እኛ ሃገር አንድ የቴሌቪዥን ጣብያ ሲኖርህ በራስህ ስም ሰይመህ ቁጭ ትላለህ!😜 ለማንኛውም እነዚህ ከታች የምትመለከትዋቸው ታዋቂ ሚድያዎች(ጋዜጣዎች፣መፅሄቶች፣ፊልም ማተሚያዎች እና ቴሌቪዥን ጣብያዎች) <የሩፐርት ሙርዳክ> የግል ሃብቶቹ ናቸው! 800ቶውን ሁሉ ፅፌ አልጨርሰውም እና ምናልባት ሰምታችኃቸው ወይንም አይታችኃቸው ታውቃላችሁ ብዬ የምገምታቸውን አስቀምጫለሁ! 👉The Sunday Times 👉New York post 👉Fox sport 👉The sun 👉The times 👉The daily telegraph 👉Wall street journal 👉New York post 👉Fox 👉Fox news 👉Fox sport 👉Big ten network 👉Fox movie channel 👉National Geographic wild 👉20th century fox በቃ ጨርሻለሁ ኦጎኖቼ!😉 #Share @Infotic @Infotic
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍 ✨መልካም ፋሲካ🙏🏻 . . . ✨Happy Easter 🙏🏻 @yefekre_negre
Показать все...
The jesus film
Показать все...
@mobile_mm.The.Jesus.Film.1979.Eng-Hin.BRRip.480p.mkv397.73 MB
The passion of the christ 2004
Показать все...
The.Passion.of.the.Christ.2004.720p.[@MoviesHDChannel™].mp4751.88 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.