cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

SALIH ELIAS

ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች የአላህ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን የዲን ትምህርት እና አለማዊ እውቀትን ለመሸመት እንዲሁም ለመዝናናት ይምረጡ ይቀላቀሉ SALIH ELIAS IBRAHIM

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
280
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
ILMAAN ABBA JIFAR CHARITY

This channel is created to support and help our society In different ways.... For more information : Email: [email protected] Phone no:0923520247 0923303549 Account no 1000316151888 commercial bank of ethiopia (CBE)

GALATOOMAA Waltajjiin keenya miiltoo sagantaa maatii irratti xiyyeeffate har'a bifa bareedaa fi miidhagaadhaan galma Haniilaanditti gaggeeffameera. Sagantichi keessummoonni gurguddoon kan irratti hirmaatan ture. Qindeessitoonni,keessummoonniifi hirmaattonni waltajjii keenyaa hundi galatoomaa galanni keessan guddaadha!! Yaadaa fi sagantaa keenya irratti karaa sarara telegraamii fi lakkoofsa bilbila keenyaan nuun gahuu dandeesu. 👇👇👇👇 @ALFAWZ4AD @Naifel
Показать все...
እናመሰግናለን ሚልቶ ቤተሰብ ላይ በማተኮር የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን እንዲሁም የእንግዶችን ንግግር እና ትላልቅ ሀሳቦችን ወደ ቲዳሚዎች አሻግሯል። ባማረ እና ከዚህ በተሻለ ሁኔታ በ7ኛው መድረካችን ዳግም እንደምንገናኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን!!! እናመሰግናለን በፕሮግሞቻችን ላይ ያላችሁን ሀሳብ እና አስታየት በtelegram አድራሻዎቻችን ብትልኩልን ይደርሱናል። 👇👇👇👇 @ALFAWZ4AD @Naifel
Показать все...
ILMAAN ABBAA JIFAAR ARJOOMA DHIIGAA MARSAA 6ffaa BIFA HO''AA TA'EEN GAGGEEFFAMAA JIRA ## DHIIGNI KEENYA LAMMII KEENYAAF ##ILMAAN ABBAA JIFAAR ##ABDII DHALOOTA EGEREE 6ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል ##ደማችን ለወገናችን ##ኢልማን አባጂፋር ##የቀጣይ ትውልድ ተስፋ
Показать все...
ተወዳጁና ተናፋቂው መድራክችን ሚልቶ 6ኛው ፕሮግራም ላይ ደርሶዋል፡፡ በተለያ ጉዳዮች ላይ በማጠንጠን ጥሩ ጥሩ ፕሮግራሞችን ወደናንተ ሲያደርስ የነበረው መድረካችን 6ኛ መድረኩን በመጪው እሁድ ማለትም ጥቅምት 14-2014 ከጠዋቱ 2፡45 ጀምሮ በሃኒላንድ ሆቴል አዳራሽ በድምቀት ይካሄዳል፡፡መድረኩ ያሉበትን ወጪዎች ለመሸፈን ሲባል የመግቢያ ካርድ አዘጋጅቶዋል በመሆኑ ቤተሰቦቻችን በመድረኩ ለመታደም ሲመጡ ይህን ካርድ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡ ለዚህም ሲባል ከነገ ጁሙዓ ጥቅምት 5-2014 ጀምሮ ከስር በተጠቀሱ 2 ቦታዎች ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ 1.መስዑድ ኮሌክሽን አድራሻ፡መርካቶ ቆጪ ታከሲ ተራ ቢቂልቱ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡ 0945220307 2.ኦዳ ማተሚያ ቤት አድራሻ፡ መርካቶ አጂፕ ታከሲ ተራ ተወከል ህንጻ 1ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር፡0917473862 ጥቂት ቲኬቶች ብቻ ስለተዘጋጁ ቀዶ መግዛቱን አይዘንጉ N:B የአንድ ቲኬት መሸጫ ዋጋ 30ብር ብቻ ነው፡፡ #ሚልቶ 6 #ቤታችን #ተስፋ ባለበት ስኬት ቅርብ ነው
Показать все...
Waltajjiin keenya jaallatamaan MIILTOO sagantaa isaa 6ffaa irra gahee jira. Sambata guddaa dhufu onkoloolessa 14-2014 ganamaa irraa eegaluun galma hoteela haniilaanditti ni gaggeeffama. Haaluma kanaan waltajjichi baasiwwan isaa danda’ee akka itti fufuuf KAARDII SEENSAA qopheessee jira waltajjii keenya irratti hirmaachuuf maatiiwwan keenya kaardii kana qabatanii argamuu qabu,bifa kanaan bor irraa eegalee jechuunis jumu’aa gaafa guyyaa 5-02-2014 irraa eegaluun iddoowwan lamaan armaan gaditti eeramanitti argachuu dandeessu. 1.KOOLLEEKSHINII MAS'UUD Teessoon:markaatoo taraa taaksii qocii gamoo biqiltuu darbii 1ffaa Lakk.bilbilaa: 0945220307 2.MANA MAXXANSA ODAA Teessoon:markaatoo taraa taaksii ajiippii gamoo tawakkal darbii 1ffaa Lakk.bilnilaa: 0917473862 Tiikkeettii muraasa qofatu qophaa’e waan ta’eef dursitanii bituu hin dagatinaa! Hub: gatiin kaardii tokkoo qarshii 30 qofa. #MIILTOO 6 #MANA KEENYA #BAKKA ABDIIN JIRUTTI MILKEENYI DHIHOODHA
Показать все...
Sagantaa dhiiga arjoomuu marsaa jahaffaa waldaa misoomaafi wal gargaarsaa ILMAAN ABBAA JIFAAR baankii dhiigaa Jimmaatti ''Dhiigni keenya lammii keenyaaf'' dhaadannoo jedhuun sambata- xiqqaa(xinnaa) onkoloolessa 6 bara 2014 ganama sa'atii 2:30 -11:30 waaree boodaatti waldaan misoomaafi wal gargaarsaa ILMAAN ABBAA JIFAAR bankii dhiigaa jimmaa waliin ta'uudhaan dhiiga keenya bakka bu'uun lubbuu ilma namaa bakka hin buune haa baraarru jedha. ኢልማን አባጂፋር የልማትና መረዳጃ ማህበር 6ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም በጅማ ደም ባንክ " ደማችን ለወገናችን " በሚል መሪ ቃል ቅዳሜ ጥቅምት 6-2014 ዓ.ልቀን ከጠዋቱ 2:30-11:30 ኢልማን አባጂፋር የልማትና መረዳጃ ማህበር ከደም ባንክ ጋር በመተባበር ኑ በሚተካው ደማችን የማይተካውን የሰው ልጆችን ህይወት እንታደግ ይላል። በወሊድ ምክንያት ደም ለሚፈሳቸው እናቶች፣ በድንገተኛ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን ሁሉ የኛን ደም ልገሳ ይሻሉ:: ቅዳሜ ጥቅምት 06/ 2014 ወደ ጅማ ደም ባንክ ብቅ በማለት ለኮሮና ወረረሽኝ ጥንቃቄ እያደረግን ደማችንን በመለገስ የሰው ልጆችን ህይወት እንታደግ! በአንድ ሰው በሚተካ የደም ልገሳ የሶስት ሰዎችን ህይወት ማትረፍ መቻል ምንኛ መታደል ነው?! ቅዳሜ ጥቅምት 6/2014 ጅማ ደም ባንክ በመገኘት ታላቅ የሆነውን ስጦታ ደም ይለግሱ! ይህን መልዕክትንም ሼር፣ ፖስት በማድረግ ለሌሎችም መልዕክቱን ያዳርሱ! " ደማችን ለወገናችን " #6 ኛ_ዙር_የደም_ልገሳ_ፕሮግራም ✍ኢልማን አባጂፋር የልማትና መረዳጃ ማህበር #የመጪው ትውለድ ተስፋ!!! ቻናላችንን ለመቀላቀል @ilmaanabbaajifaar_mahber
Показать все...
ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን በኦንላይን ፕሮግራም በ5 ወራት የሚጠናቀቅ የዐረብኛ ትምህርት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። ዝርዝሩ እንደሚከተለው ይሆናል። ★ የትምህርት ዓይነቶች:– 1– ኸጥ እና ኢምላእ ( 12 ክፍለ ጊዜ) 2– ሠርፍ – አፍዓል ፣አስማእ ( 12 ክ/ጊዜ) 3– ነሕው/ኢዕራብ ( 24 ክ/ጊዜ) 4– አሳሊብ አልኺጣባ–የንግግር ክህሎት(9 ክ/ጊዜ) እነኚህ ትምህርቶች በሳምንት 3 ቀን በኦንላይን በዙም መተግበሪያ የሚሰጡ ሲሆን ትምህርቱንም ከቤት ሆኖ መከታተል፣ ፈተናውንም ካሉበት መፈተን ይቻላል። ★ ትምህርቱ የሚሰጠው በሳምንት 3 ቀናት፣ (ማክሰኞ፣ ሐሙስ፣ ቅዳሜ) በኢትዮጵያ ሰዓት መሰረት፣ ከሱብሒ ሰላት በኋላ ከ12:00 እስከ 12:50 ይሆናል። ★ ለትምህርቶቹ የጽሑፍ፣ የምስል፣ የድምጽ እና የእስክሪን ቪዲዮ አጋዥ መማሪያ ይሰጣል ★ ክፍያ በወር 600 ብር ሲሆን፣ የአምስቱ ወራት 3000 ብር ይሆናል። ★ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ቁርኣንን በነዘር ያኸተሙ፣ የቁርኣን ፈተናን የሚያልፉ፣ የ wifi ኔት ወርክ አክሰስ ያላቸው፣ አማርኛን እና እንግሊዘኛን ማንበብ እና መፃፍ የሚችሉ ብቻ ይሆናሉ። የ Zoom ክፍላችን የሚያስተናግደው ጥቂት ተማሪዎችን ስለሚሆን ቀድመው የሚመዘገቡ ቀድመው ይስተናገዳሉ። ★ምዝገባ: ከመስከረም 10/2014 እስከ መስከረም 25/2014 ( Sep 18-Oct3/2021) ሲሆን የየቁርኣን የድምፅ ፈተናን ለመውሰድ በ ±251–930–491483 በስራ ቀን እና ሰዓት ይደውሉ ★ ትምህርቱ ኢንሻአላህ መስከረም 26 ይጀመራል። ቻናላችንን ይቀላቀሉ👉 https://t.me/ethiobukhari2020
Показать все...
ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ ! ለበለጠ መረጃ +251930491483

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.