cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Disciple of Jesus 🚶‍♂️🚶‍♀️🚶‍♂️

በዚህ CHANNAL ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ጽሑፎች ፣ መጸሐፎች ፣ እንዲሁም አስተማሪ የሆኑ Videos ና photos ሌሎችም መንፈሳዊ ነገሮች ይተላለፋሉ። ሐዋርያት 2፥17 “እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤”

Больше
Рекламные посты
201
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" -ኢሳይያስ 9:6 " መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤" (የሉቃስ ወንጌል 2:10) " ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" የሉቃስ  2:11 🎄🎄🎄🎄🎄🎄 ኢየሱስ ተወልዷል። እንኳን አደረሳችሁ🏕🏕🏕🏕 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...
2024@Centerofrevival መዝሙር 20 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤ የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ። ² ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ። ³ ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ። ⁴ እንደ ልብህ ይስጥህ፤ ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ። ⁵ በማዳንህ ደስ ይለናል፤ በአምላካችን ስም ከፍ ከፍ እንላለን፤ ልመናህን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ። ⁶ እግዚአብሔር የቀባውን እንዳዳነው ዛሬ አወቅሁ፤ ከሰማይ መቅደሱ ይመልስለታል በቀኙ ብርታት ማዳን። ⁷ እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን። ⁸ እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ፤ እኛ ግን ተነሣን፥ ጸንተንም ቆምን። ⁹ አቤቱ፥ ንጉሥን አድነው፥ በጠራንህም ቀን ስማን። @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Mon,1Jan,2024.......HNY
Показать все...
👍 1
" መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።" (ወደ ቲቶ 2:14) “Who gave himself for us, that he might redeem us from all iniquity, and purify unto himself a peculiar people, zealous of good works.” — Titus 2:14 (KJV) @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Mon,1Jan,2024.......HNY
Показать все...
#Day_6 I am... ✍Quickened with Christ, and seated with Christ in the heavenly places. (Ephesians 2:6) “And hath raised us up together, and made us sit together in heavenly places in Christ Jesus:” — Ephesians 2:6 (KJV) " በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:6-7) @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...
#Day_5 I am... ✍His workmanship, created in Christ Jesus. “For we are his workmanship, created in Christ Jesus unto good works, which God hath before ordained that we should walk in them.” — Ephesians 2:10 (KJV) “እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።” — ኤፌሶን 2፥10 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...
#Day_4 I am... ✍A new man created in a righteousness and true holiness. (Ephesian 4:24) “And that ye put on the new man, which after God is created in righteousness and true holiness.” — Ephesians 4:24 (KJV) “ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።” — ኤፌሶን 4፥24 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...
#Day_3 I am.... ✍Accepted in the Beloved. (Ephesian 1:6) “To the praise of the glory of his grace, wherein he hath made us accepted in the beloved.” — Ephesians 1:6 (KJV) @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...
#Day_2 I am ... ✍The Righteousness of God in Christ. (2Corinthians 5 :21) For our sake He made Christ [virtually] to be sin Who knew no sin, so that in and through Him we might become [endued with, viewed as being in, and examples of] the righteousness of God [what we ought to be, approved and acceptable and in right relationship with Him, by His goodness]. 2 Corinthians 5 : 21 “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...
#Day_1 I am... ✍ A new creation (2corinthains 5÷17) Therefore if any person is [ingrafted] in Christ (the Messiah) he is a new creation (a new creature altogether); the old [previous moral and spiritual condition] has passed away. Behold, the fresh and new has come! 2 Corinthians 5 : 17 “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” — 2ኛ ቆሮ 5፥17 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...
With humility and boldness ✍I am who God says I am . ✍I have what God says I have. ✍I can do what God says I can do. @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @Centerofrevival🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Показать все...