cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Mame yerewduaw official🕌🕋🕌🕋

በቻናላችን 👉 የመንዙማና የነሽዳ ከቨሮች 👉 የሀድራ ላይ መንዙማዎች 👉 የቂብላና የማሽ ሀድራወች 👉 የሀሪማ ታሪኮች 👉የመሻኢኾች ቂሷዎች 👉 የሀድራ ኪታቦች በPdf 👉የማዲሆቻችን አዳዲስ ስራዎች እና ሌሎችንም ያገኙበታል፡፡👇👇👇👇👇 join ይበሉ ሼር ያድርጉ "ሀድራ ጠራችን አርሂብ አለችን..."

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
216
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

✋✋✋✋✋✋ #ለኢድ_ሌሎችን_እናልብስ 👕👖👗👞👔 #ውድ_ደሴ_ያላችሁ_እህትና_ወንድሞች 🧕🙎‍♂ የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን ።🙏🙏 የዛሬ አመት እንደሚታወቀው የረመዳን አጋማሽ ላይ ለኢድ ሌሎችን እናልብስ በሚል ሀሳብ #የቴሌግራም_ግሩፕ ከፍተን በአላህ ፍቃድ ከጠበቅነው በላይ ብዙ አልባሳትን ሰብስበን ለሚያስፈልጋቸው አካላት አከፋፍለን ነበር ። በትንሽ ነገርም ቢሆን እንኳ ለሰው የደስታ ሰበብ መሆን ምን ያክል ውስጥን በሀሴት እንደሚያርስ በቦታው ላይ ተገኝተን አይተነዋል ። #አላህ_ለሰው_የደስታ_ሰበብ_ያድርገን 🙏 እናም በአላህ ፍቃድ ያንኑ የኸይር ስራ ዘንድሮም ለመስራትና አዲስ ገዝተው ለመልበስ አቅሙ ለሌላቸው ወገኖቻችን ለማልበስ አስበናል #ደሴ ያላችሁ እህትና ወንድሞች በዚህ የኸይር ሀሳብ ላይ አብራችሁን እንድሰሩና እንድታግዙን እንፈልጋለን ለእኛ #ትርፍ የሆነው ነገር ለሌሎች #ዋናቸው ሊሆን ይችላልና በቤት ውስጥ አጥሮን ወይም ረዝሞን አልያም ዝም ብለን ያስቀመጥነውን ልብስና ጫማ ለሌሎች እናውጣው የህፃናትም፣ የአዋቂም የሴትም ፣ የወንድም የሁሉም አይነት ቢሆን ችግር የለውም ። 🖍 ልብሶችን የመሰብሰብ ስራው ከነገ ጀምሮ እስከ ረመዳን 26 ድረስ የሚቀጥል ይሆንና በቀሩት ቀሪ ቀናት ውስጥ ደግሞ የተሰበሰቡትን ልብሶች ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች የምንሰጥበት ቀን ይሆናል ። ኢንሻአላህ 🙏 ✍✍✍✍✍ 🎤 እህት ወንድሞች እንግዲህ በየትኛው ስራችን ወንጀላችንን አብሰን የአላህን ውዴታ እንደምናገኝ አናውቀውም 🤷‍♂የበኩላችንን በመወጣት ለኢድ ሌሎችን እናልብስ #የደስታቸው_ተካፍይ እንሁን በማለት #በአላህ_ስም ጥሪ አቅርበንላችዃል በምችሉት ከጎናችን ሁኑ ✋ 🖍 ሁላችንንም አላህ ፆማቸውን ከተቀበላቸው አዝኖላቸውም ወንጀላቸውን ከማራቸው ያድርገን ።🙏አሚን 💎 ማንኛውም #ፍቃደኛ የሆነ ልብሶችን መስጠት የሚፈልግ አልያም ከእኛ ጋር በዚህ ዙሪያ አብሮ ለመስራት የሚፈልግ ከስር በተጠቀሱት #የስልክ_አድራሻዎች ኮንታክት ማድረግ ይችላል 👇👇👇 ነስረዲን አሊ ☎️ 0911997015 ቢላል አሊ ☎️ 091 432 0903 ሰኢድ (ሼን) ☎️ 0939006488 አብዱል አዚዝ ☎️ 0921039989 ሷሊህ ጌታቸው ☎️ 0910602005 የአላህ ባሪያ ☎️ 0914939933 🧕 ነዋል ፈንታው ☎️ 0968987235 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፑን ይቀላቀሉ ሀሳብ እና አስተያየተዎን ያካፍሉን ሀሳቡ ለሌሎች ተዳራሽ እንዲሆን #ሼር ያድርጉት አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🙏🙏🙏
Показать все...
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ምነው ሀዘናችን በረታ የነ ሀጂ መሀመድ ጌታውን እና የነ ሸይኽ አህመድ አረፋዉን ሀዘን ሳንጨርስ ሌላ ሀዘን የታላቁ ገታ ሀሪማ ኸሊፋ የሆኑት ሀጅ ሙሂዲን ሀጅ አህመድ ገታ አለፉ ሳናስበዉ መሻኢኾቻችን እያመለጡን ነዉ ለሀጅ ሙሂዲን ፋቲሀ እንቅራላቸው ረሂመሁላህ አል ፋቲሀ
Показать все...
sticker.webp1.57 KB
sticker.webp1.28 KB
sticker.webp1.12 KB
sticker.webp1.28 KB
ዳር የሌለው ድንበር በቅርብ ቀን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @khaludi_Al_Hadra_Tube
Показать все...
_ዳር_የሌለው_ድንበር_ፉአድ_አል_ቡርዳ_ኸሚስ_ማታ_ይጠብቁን_.mp32.33 MB
@YTAudioBot - 07:53, 7.39 MB
Показать все...
- - _AL Faruq Tube NsgD52p5xaM.m4a7.39 MB
sticker.webp1.12 KB
sticker.webp1.27 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.