cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Roma Publishing and Books - ሮማን ተወልደብርሃን

ሮማናት ሕትመት እና መጽሐፍት

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
444
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
የመጽሀፍ ዳሰሳ፡ ማሙሽ የመጽሀፉ ርዕስ፡ ማሙሽ ቅዳሜ ግንቦት 12 2015 ከቀኑ 9፡45 እስከ 12፡00 ድረስ በማይክል አዝመራው በተደረሰው ማሙሽ የተሰኘ መጽሀፍ ላይ እንወያያለን ቦታ፡ ጁፒተር ሆቴል ቦሌ ቅርንጫፍ ሁላችሁም ተጋብዛችኻል
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል። (በነጻ) ----- ልዩ መርሐግብር:- ከደራስያን ጋር የመጨዋወት እና መጽሐፍ የማስፈረም ልዩ ሥነ-ስርዓት:: የዕለቱ የክብር እንግዳ:- ደራሲ ሄኖክ በቀለ የዕለቱ ፕሮግራም አወያይ :- ሀያሲ ቴዎድሮስ አጥላው የተመረጠው መጽሐፍ:- ሀገር ያጣ ሞት የመርሐግብሩ አሰናጅ:- ዋልያ መጻሕፍት:: ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ኢክላስ ህንጻ ዋልያ መጻሕፍት:: ቀን:- ቅዳሜ: መጋቢት 23 2015:: ከሰዓት በኋላ ከ10:00 እስከ 12:30 ድረስ:: (በሰዓቱ ይጀመራል) ማስታወሻ:: 1) እንዲህ ዓይነቱ ፕሮግራም ቀጣይነት ያለው ነው:: 2) ከዚህ ቀደም የተደረጉ መሰል ፕሮግራሞችን ለመከታተል በዋልያ ቡክ ስቶር ቻናል ያገኙናል። ( https://m.youtube.com/channel/UCT2s8ZltG5kIS6Q1n7NGGxw
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማሙሽ ደራሲ: ማይክል አዝመራው (2ኛ እትም) ዘውግ፦ ወጥ ልብወለድ twisted fiction @ሮማናት እና በየመጻሕፍት መደብሮች ይገኛል
Показать все...
00:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
ይህቺ ናት አገሬ ~ በጴጥሮስ አበበ አዲስ የግጥም መድብል በቅርብ ቀን
Показать все...
6.53 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
"በቅርብ ያለ አማች ወፍጮ ላይ ይቀመጣል" አለች እኛ ሰፈር ያለችዋ ሊጥ እምታቦካዋ ሴትዮ። የጋሽ ወንድዬ ዓሊ አበርክቶ አድናቆት 📆 ቅዳሜ ~ ጥር 27 (ተነገ ኦዲያ (ወ)))) ⌚️ ጠዋት 3:00 (በፈረንጅ ጠጠሮ (ቀ)))) ⏺ አገር ፍቅር (ቢያሳ) (ፒ) "እና ከላይ ያለው አባባል ከዚህ ጋር ምን ያገናኘዋል?" "እንጃ" "በቅርብ ያለ ጠበል ልጥ መንከሪያ ይሆናል ለማለት ፈልገህ ከሆነ ተሳስተሃል እሺ!" "እሺ" ለማንኛውም እየሄዳችሁ! (እንዳትቀሩ!) https://t.me/binibook
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#አሳንቲ
Показать все...
Показать все...
መጽሐፍ ማከፋፈል ምን ይመስላል? - እጃችሁ ከምን

Tuesday, December 27 at 9:00pm EAT with Martha H. Kidane, Roman Tewolde, Birhan Girmai, ኢ፵ 12, Abreham(ከዘራ) Asfaha, ካዶ. መጻሕፍት ከማተሚያ ወደ አንባቢው በምን መልኩ ይደርሳሉ? አከፋፋዮቹ ይነግሩናል።

Показать все...
“ዘመናይ በወንድ የተፃፈች ሴት ነች።” |አሻም ቡፌ | እንግዳ#Asham_TV

#Asham_TV #Asham_Bufe #engeda

Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲስ መጽሐፍ 🔖 ዘመናይ ደራሲ: ታዲዮስ ጥሩ አየሁ ዘውግ: ወጥ ልብወለድ መጽሐፉን  በ --ሮማናት - ጃዕፋር _ ለገሃር እና ሜክሲኮ  -- ዋልያ   --እነሆ --ሊትማን --ሰዓዳ --ኮመርስ --ጌታቸው  --አስቻለው _ አውቶብስ ተራ መጻሕፍት መደብሮች ያገኙታል 🔖
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.