𝚔𝚎𝚠𝚊𝚝𝚒𝚠𝚘𝚌𝚑𝚞🤪
💥🅾🅽 🆃🅷🅸🆂 🅲🅷🅰🅽🅽🅻🅴💥 #𝑁𝑒𝑤 𝑚𝑢𝑠𝑖𝑐🎤 #𝐹𝑢𝑛 𝑉𝑖𝑑𝑒𝑜😂 # 𝑝ℎ𝑜𝑡𝑜 📸 #𝑇𝑖𝑘_𝑇𝑜𝑘❤ 🇦 🇱 🇱 🇮 🇳 🇴 🇳
Больше205
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-630 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
ት/ቤት ሊዘጋ ነው አዎ ደስ ይላል ቆንጆ እንቅልፍ ልንተኛ ነው
ግን ሳስበው የሚደብረኝ ከምርጦቹ ጓደኞቼ መለየቱ ነው
እንኳን ክረምት ይቅርና ቅዳሜ እና እሁድ እራሱ ያለነሱ ድብርት ነው
አብረን ተባረናል:ረብሸናል;ኮርጀናል
አብረን በልተናል ተዝናንተናል
ብቻ ይሄም ጊዜ አልፎ ድሮ እንለዋለን
ግን መቼም አረሳችሁም እወዳችኋለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
all of you🙏🙏🙏
3.82 MB
ምንም የተለየ ነገር በሌለበት 30ጊዜ ኣምሮብሃል ትለኛለች ፤ እሷ ፏ ስላለች ኣምሮብሻል እንድላት'ኮ ነው ግደዪኝ እንጂ ኣልልሽም...!🙌
@kewatiwochu
የገብስ ቆሎ በልቼ
ስኳር ቃምኩኝ እና
ውሃ ጠጣሁ
ከዛ አልጋዬ ላይ ተንከባለልኩ...
#በሶ_ሆነ_ማለት_አይደል
@kewatiwochu