cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Alive Word of God

#የእግዚአብሔር_ቃል_ሕያውና #የሚሠራ ነውና፤ ....” ዕብራውያን 4፥12 #ማደግህ_በነገር_ሁሉ_እንዲገለጥ_ይህን_አስብ፥ #ይህንም_አዘውትር" (1ኛ ጢሞቴዎስ 4:15) በዝህ Channel የምያገኙት Program #የእግዚአብሔር ቃል #የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች #ዝማሬዎች #አምልኮች #አስተማር መልዕክቶች #እናንቴ_ለበረከት_ናችሁ

Больше
Рекламные посты
266
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

➫ "የማይወሰደውን እንምረጥ" ➫ብርቱካን ሁንዳ            ▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁          👇👇👇👇👇  ✨@lebamsetministry123✨  ✨@lebamsetministry123
Показать все...
10.98 MB
➢ልቤ የተሸነፈልህ ኢየሱስ ➢የህይወቴ ጉዳይ ኢየሱስ ➢ነፍሰ የታሰረችበት ጉዳዬ ነህ ▷#ኢየሱስ_ኢየሱስ_ኢየሱስ◁ ➫ይድነቃቸው ተካ            ▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁          👇👇👇👇👇  ✨@lebamsetministry123✨  ✨@lebamsetministry123
Показать все...
y2mate_com_12_Yidnekachew_Teka_ምደነግጥልህ_Midenegeteleh_ይድነቃቸው_ተካ.mp34.15 MB
 ▷#ይገባሀል ድንቅ ዝማሬ◁ ▷ይድነቃቸው ተካ◁          ▷ይ🀄️ላ🀄️ሉን◁          👇👇👇👇👇  ✨@lebamsetministry123✨  ✨@lebamsetministry123
Показать все...
14_Yidnekachew_Teka_ይገባሀል_Yigebahal_ይድነቃቸው_ተካ0.mp33.44 MB
Repost from ልባም ሴት
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ
Показать все...
😍እሽ😍
😒አይ 😣
ሁሉንም ይ🀄️ላ🀄️ሉ
🛜 Top 5 🛜
🈴 Join All 🈴
*6፤ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። 7፤ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። (ፊልጵስዩስ 4፥6-7) @Wordofgodisalive @Wordofgodisalive
Показать все...
"ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።" (2ኛ ቆሮንቶስ 9:15)            ይ🀄️ላ🀄️ሉን    👇👇👇👇👇👇👇      @lebamsetministry      @lebamsetministry
Показать все...
የልባም ሴት አገልግሎት ➲Bereket.mp32.32 MB
"እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:1) @Wordofgodisalive @Wordofgodisalive
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጠያቂ ፦ ቢሊ ወደኋላ ተመልሰህ ያሳለፍከውን ጊዜ አስተካክል ብትባል ምናልባት "እንዲህ አደርግ ነበር" የምትለው ነገር ይኖር ይሆን? ቢሊ ፦ አዎ! በአገልግሎት ያሳለፍኳቸውን ጊዜያት ቀንሼ ከጌታዬ ጋር ሰፊ ጊዜ እወስድ ነበር። ብዙ ጊዜዬን ከጌታ ጋር በመዋል አሳልፍ ነበር። @Wordofgodisalive @Wordofgodisalive
Показать все...
✍️ነገየሽ የዛረው የልምምድሽ ውጤት ነው !! 🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♂️ ➭#ነገሽ_የምመስለው_ዛሬ #የምታደርግው_ልምምድ_ነው !! ✍️ለመንፈሳዊ ሕይወትሽ በቀን ውስጥ ለምን ያህል ጊዜ ነው መንፈሳዊ ልምምድ የምታደርገው ?? ➭ዛሬ ላይ ሆነሽ ስጋዊ ነገርን ብቻ የምለማመጅ ከሆኔ ነገሽ ላይ መንፈሳዊ ነገር አይገለጥብሽም!! ➭ዛሬ ላይ ሆኔሽ የምታደርግው መንፈሳዊ ልምምድ ነው ነገሽ ላይ የምገለጠውን መንፈሳዊውን ነገሮችን የምወስነው። ✍️ብዙ ሰው ነገ ላይ ማየት የማይፈልው ነገር ነው ዛሬ ላይ ሆኖ የምለማመደው!! ✍️ነገ ላይ ሆነሽ ማየት በማትፈልግውን ነገር ላይ ዛሬ ላይ ሆኔሽ ጊዜሽን አታጥፍ። ➭ነገር ግን ነገ ላይ ሆኔሽ ማየት በምትፈልግው ነገር ላይ ጊዜሽንና ጉልበትሽን  አጥፈው ። ✍️ነገሽ የሚወሰነው (Deterimine ምደረገው) ዛሬ ላይ ባለሽ ነገር ወይም ባለሽበት ሁኔታዎች ላይ ሳይሆን ዛሬ ላይ ሆነሽ በምታደርግውና በምትለማመጅው ልምዶችሽ ነው የምወሰነው !! ✍️ #ነገሽ_የምወሰነው_ዛሬ_ባለሽ ነገር ሳይሆን ዛሬ ላይ ሆነሽ #ከእግዚአብሔር_ጋር_በምታደርገው #ሕብረት_ነው !! ✍️ነገዬ ምን ይመስላል ካልሽኝ ዛሬ ላይ  ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽን ሕብረት ይመስላል ፡፡ 👉አሁን እያደረግሽና እየተለማመድሽው ያለሽው ነገር በነገሽ ላይ የምገለጠውን ነገር ይወስናል። 👉ነጌ በሕይወትሽ ላይ ተገልጦ ማየት የማትፈልግውን ነገር ዛሬ ላይ ሆነሽ አትለማመጅው ። ✍️ልባም ሴት ዛሬ ላይ ሆና ነገ በሕይወቷ ላይ እንድገለጥባት በምትፈልገው ነገር ላይ ትኩረት ታደርጋለች !! 👉የዛሬውን ልምምድሽን አስተካክይ !! 👉 አንች ሴት የተባረክሽ ነሽ !!        @lebamsetministry123        @lebamsetministry123
Показать все...
👉ከሩት ምን እንማራለን            Part -3        ➲ምሳሌ ጌቱ           Ⓙⓝⓘⓝ Us        👇👇👇👇👇     @lebamsetministry123     @lebamsetministry123
Показать все...
25.49 MB