cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሱሴ_መዝናኛ(suse_fun)

ሱሴ_fun!! ------------------ . ★ግጥሞች . ★አጫጭር ፅሑፎች . ★አባባሎች . ★መረጃ . ★ዲስኩር . . . @susefun @suse_ET } ላይ ያናግሩን፡፡ @susemzbot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
190
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሴቶችዬ... ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ኮንዶምም ስታገኙ አታካብዱ !
Показать все...
👍 8
👎 1
ሴት ልጅ ጨካኝ መሆኗን ምታዉቀዉ አንተ ትራንስፈር ባደረክላት ካርድ ሌላ ስትጀነጅን ስታይ ነዉ😆
Показать все...
👍 4
👎 2
የጓደኛዬ የሰርግ ፎቶ ላይ ዉለዱ ክበዱ እላለሁ ብዬ 'ክ' በስተት 'ተ' ሆናብኝ ሲሰድቡኝ ነው ያየሁት🙈🙊
Показать все...
👍
👎
መንግስት ከወዲሁ እንኳን ለብርሃነ #ልደቱ አደረሳችሁ ብሏል😜🤣
Показать все...
👍
👎
አንዲት ቆንጆ የልጅ እናት ወድጄ እየጀነጀንኩ ነው ይቅናህ በሉኝ... የወተት የዳይፐር ሳላወጣ አባት ልሆን ነው😘
Показать все...
👍 1
👎
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
Показать все...
👍 2
👎
#ዳኛ: እንዴት አድርገህ ነው የኤሌክትሪክ አጥሩን ጥሰህ ቤቱን ልትዘርፍ የቻልከው #ተከሳሽ: ክቡር ዳኛ ይቅርታ እዚህ የመጣሁት ፍርድ ለመቀበል እንጂ የሞያዬን ምስጢር አሳልፌ ልሰጥ አይደለም😜😂
Показать все...
👍 1
👎 1
እኔ አንቺን ከማጣ ወደድኩት ያልሽኝን ወግቼ ልቀጣ
Показать все...
👍 1
👎 1
ትዳር ፈልጋ ፍቅር ካለ ገንዘብ ባይኖረንም አብረን መኖር እንችላለን ትለኛለች... #My_sister እኔ ቁርስ፣ ምሳና እራት ፍቅር መብላት አይደለም ተመሳሳይ ምግብ ከበላሁ እንኳን ያመኛል #ልስራበት_እስቲ_ተይኝ!
Показать все...
👍
👎
ኢትዮጵያ ውስጥ የማይጨምረው የሴት ልጅ እድሜ ብቻ ነው እንቁላል 7ብር ገባ እኮ🤔🤔
Показать все...
👍 1
👎