cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Islamic pc

#fashionista #halal couple #baby & #mom #Tik tok & like #video # loves & #romass and etc #Coment @Richoyaa

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
175
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Please start
Показать все...
👋ሰላም Muslimah ይህ ከታች የላክንልዎ የእርሶ መለያ ቁጥር ነው ይህን ለ 25 ሰዎች በመላክ እና Start እንዲሉ በመጋበዝ የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AwashBankRefferalBot?start=r0162793396 💞 መልካም እድል 💞 💎Awash Bank💎
Показать все...
Awash Bank

🌟በዚህ Bot 25 ሰዉ ወደ ቦቱ በመጋበዝ የ500 ብር ከፈለጋችሁ ሞባይል ካርድ ካልፈለጋችሁ ደግሞ በባንካችን ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። 💞መልካም እድል💞 💎Awash Bank💎

3.62 MB
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለወንድማችን {አብዱ ሰታር ናስር } ውድ ወገኖቼ ከፈጣሪ በታች የኔ ህይወት በእጃችሁ ላይ ይገኛል ። እያያችሁ አሳልፋችሁ ለሞት አትስጡኝ !" ወንድማችን{ አብዱሰታር ናስር ናስር }እድሜው 32 ሲሆን  የሶስት ልጆች አባትና ቤተሰብ አስተዳዳሪ ነውበተጨማሪም በማንኛውኝ አይነት በጎአድራጎት ስራ ላይ ተሳታፊ ነው።ለ11 አመት የስኳር ህመመተኛ ሲሆን ኩላሊቱን በመታመሙ ምክንያት በአዲስ አበባ ፓውሎስ ሆስፒታል ሲታከም ቆይቷል ። በአሁን ሰዓት በጣም በሚያሳዝን መልኩ የህመሙ መጠን ወደ መጨረሻው ደረጃ የኩላሊት ህመም በመቀየሩ ምክንያት ኮላሊቶቹ ስራ ስላቆሙ  በአጭር ጊዜ ወደ ውጭ ሀገር በመሄድ የኩላሊት ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ በዶክተሮች ተወስኗል ። ለዚህ ህክምና ሁሉንም ሂደት ጨምሮ (ሁለት ሚልዮን ብር ) 2000,000ብርየሚያስፈልግ ሲሆን ቤተሰቦቹ ይሄን ሁሉ ወጪ ለብቻቸው መሸፈን ስለማይችሉ ሁላችንም የውድ ወንድማችንን ህይወት ለማዳን የበኩላችንን የወንድማማችነት ፣ የሰብዓዊነት ፣ እንዲሁም የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ ስንል እንጠይቃለን ። ህመሙ ግዜ የማይሰጥና አስቸኳይ ህክምና የሚፈልግ ሲሆን ይህ አስከፊ ህመም የውድ ወንድማችንን ህይወት ከመንጠቁ በፊት ተረባርበን ህይወቱን እንታደግ ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ። ንግድ ባንክ 1000381947808(አብዱሰታር ናስር) አዋሽ ባንክ 01320050552200  (አብዱሰተሰር ናስር) ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ1024900007221    (መንሱር ናስር  ) ስልክ ቁጥር  +251911161131 +251912615976       *ሰጪ እጅ ከተቀባይ እጅ ትበልጣለች*
Показать все...
Pls share🙏🙏😔😢😢 @dikisttt
Показать все...
4.22 KB
🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷 • ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው • ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን • ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን • አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ • አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው) • እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ ይበልና ይህንን መልእክት በcontact ላይ ለሚገኙ ሙስሊሞች ያስተላልፍ • ኢንሻአላህ በትንሽ ደይቃ ውስጥ በቢሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ይሉት እና የአላህ ቁጣ ይበርድልናል • ✿እስካሁን ያለውን በማንበብህ(ሽ) ያጣሀው(ሽው) ምንም ነገር የለም ስለዚህ ቀጣዩንም እንብብ(ቢ) • የአዛን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ቶሎ ተነስተህ(ሽ) መልስ(ሽ) (ለሰላትም ተቻኮል(ይ)) የስልክህ(ሽ)ን ጥሪ ስትሰማ(ሚ) ለማንሳት እንደምትቻኮለው(ይው)🏃 • ቁርአንን በተመስጦ አንብብ(ቢ) የተላከልህን መልእክት እንደምታነበው(ቢው) • አላህን ፍራ(ሪ) ሞትን እንደምትፈራው(ሪው) • ሞትን አስታውስ(ሽ) ስምህን(ሽን) እንደምታስታውሰው(ሽው) አንድ ሰጋጅ ምንያህል ደይቃ ነው ለሰላት የሚወስደው? "ፈጅር" 4-6 ደቂቃ "ዝሁር" 6-8 ደቂቃ "አስር" 6-8 ደቂቃ "መግሪብ" 5-7 ደቂቃ "ኢሻ" 7-10 ደቂቃ በአጠቃላይ 28-39 ደቂቃ ከ24 ሰአት ውስጥ እኛ ለአላህ ብለን እምንጠቀመው ሰአት አለን? 80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው የቂያማ ምልክቶች • ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • የደጃል መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች • ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል • ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ • ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ) • እኛም የተከበረው የአላህ ቃል 250,000,000 ጊዜያት እንዲታወስ መላክ ጀምረናል "ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በcontact ላይ ለሚገኝ ሙስሊም አስተላልፍ(ፊ) ✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.