cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ⒶⒷⒹⒾⒾ

👉New meme 👉New cover music 👉New tiktok 👉 oromic music 👇 👇 👇 👇for other information @maarabuka Gr

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
173
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ቁርዓንን ረግጦ ወደ እንስሳነት የተቀየረው የአላህ ባሪያ,ሱብሀነሏህ, ወላሂ አላህ ሁሉንም አዋቂ,ሰሚ,አስተናባሪ,ቀጪም ነው። ይህንን አይቶ share ያላደረገ,ለነፍሲያው አዘንኩለት,ብዙዎቻችን ቁርዓንን ዘንግተናል, Share @tikvah_islamic @tikvah_islamic @tikvah_islamic
Показать все...
ሰበር ዜና❗️❗️ ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል። ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡ ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ ያደርስባቸዋል፣ ምክንያቱም ዓለም ላይ 1.5 ቢሊዮን ያህል ሙስሊም ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡ ሙስሊም ነኝ እና የመሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ይህን ሚሴጅ ያጋሩ።ይህንን ሚሴጅ ለማጋራት ወይም ለማስተላለፍ ከ 2 ደቂቃ በታች ነው የሚወስድቦት። አላህ የቂያም ቀን ነብዩ ሲሰደቡ ምን እንደሰራን ሲጠይቀን ምናልባት መልስ ሊሆነን ይችላል። (አሜሪካ ትከስራለች) ይህ ትንሽ ጥረት ብቻ ነው ፣ ትንሽ እንቅስቃሴ ከባዶ ይሻላል። ስለዚህ እባክዎን ይህንን ያጋሩ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.