cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Huss media (አብደሪይ)💚

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكات yhehuss channel nw መቃማቸው በነካው ሰማይ ሊሳናቸው በሆነው ገዳይ ከግራ ቀኝ ከታችም ከላይ ጌታቸው ባጠሩት ሪፋኢይ መንገዳቸው መንገዴ ይሁን lebelete mereja @Sahibulhadra https://t.me/joinchat/AAAAAFQY6QLDnzzENGNFkg

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
192
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Watch "ሸህ አብዱላህ አል ሐረሪይ ለኢደል መውሊድ እንኳን አደረሳችሁ ይሉናል" on YouTube https://youtu.be/wf_4BUGco7Y
Показать все...
ሸህ አብዱላህ አል ሐረሪይ ለኢደል መውሊድ እንኳን አደረሳችሁ ይሉናል

ዶ/ር ረቢዑል አወል /በቀን 12/ ሙሉ ምርመራ በነፃ😊 ድንገተኛ ክፍላችን ልዩ መስተንግዶ አለው ።።።።የምንሰጣቸው አገልግሎቶች።። ረቢዕ ሲገባ ለሚያስጮኸው መውሊድ ሲከበር እራስ ምታት😳 ለሚነሳበት🙂 በርዘንጁ ሲቀራ ብርድ ብርድ ለሚለው ሶለዋት ሲባል ሽዋሽዌ ለሚወስደው ቢድዐ ቢድዐ እያለ ለሚያስቃዠው ውሃ በቀጠነ ለሚሞግተው የነቢዩ ስም ሲጠራ በእርጋታ "ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም" ማለት ለማይችል ቀፋፊ speed ለተጠናወተው ፍቱን ኮርስ እንሰጣለን አልታመምኩም ለሚል ታማሚም ቲርያቁ ተገኝቷል😊 ።።።።።።። በተጨማሪ ኢብሊስ መጫዎቻ አሻንጉሊት ላደረጋቸው ግለሰቦች Vip ክፍሎችም አሉን😊 ፂም ሳንቆርጥ ሱናውን እናስይዛለን😊 ጀለብያ ሳናስወልቅ እናሳምራለን ሳንቀድ እንሰፋለን ረስቸው_ ህክምናዎን እንደጨረሱ ሻወር በነፃ።😉 ።።።።።።።።።።።።። በኡስታዝ ሰኢድ አሕመድ
Показать все...
አልሀምዱሊላህ ☺️ ረቢዐችን ዛሬ አንድ ብሎ ጀምሯል ። እኛም ባልነው መሰረት ሰለዋቱን ከዛሬ እንጀምራለን ። ሁላችንም ጠዋት 100፤ ማታ 100 በዚህች 👉 ሰለዋት ( " አላሁመ ሶሊ ዐላ ሰይዲና ሙሀመድ ወዐላ ኣሊሂ ወሰህቢ ወሰሊም ") በማውረድ ረቢዐችንን እናሳምር። የጨመረ ኑሩም ይጨምርለታል። ጭማሪውም ጥቅሙ ለኛው ነው። ቢስሚላህ ወደ ሰይዲ ﷺ መቃረብ ላይ እንሽቀዳደም ❤️ #اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم https://t.me/mededulhabib
Показать все...
Hijabu yhen ymeslal 👆👆👆
Показать все...
እንዲህ አይነቱን ልጅ አሏህ ይወፍቀን😍 የዓቂደቱል ሙርሺዳህ መትንን ባማረ ሁኔታ አቅርቦታል። አሏህ ይጠብቀው ከሷሊሖችም ያድርገው🤲 T.me/husseyn_y_abdery_wedaj
Показать все...
9.56 MB
"ዱንያን ከልብህ ከተውካት እሷ ወዳንተ ትመጣለች"😊 #አቅራቢ |ሸይኽ ጧሪቅ አልላሓም| T.me/husseyn_y_abdery_wedaj
Показать все...
3.72 MB
#መልካም #ኸሚስ #ያሲራጀል #ዐለም #አንዋር #አል #ቡርዳ https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1b9mHjB_w4QNw
Показать все...
ya siragel alem @anu al burda.m4a5.93 MB
#ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ! ፍቅር ራሱ ያፈቀራቸው ነብይ! ሙሐመድ ማለት በቃ ፍቅር ነው፤ ፍቅርም ማለት ያው ሙሐመድ ነው! «ዓለሙን ለርሱ ሲል የኸለቀው ጀሊል!» ቢባሉም፣ በሙላው ከውን ላይ ተሹመው ጨረቃን ለሁለት ቢከፍሉም፣ በአንዲት የሌሊት ክፋይ ሰማዬ ሰማያት ደርሰው ቢመለሱም፣ የተሰበረን አጥንት አንድ ጊዜ ዳስሰው የሚጠግኑ ፈዋሽ ቢሆኑም፣ ሰዎች በአያሌ ሥራዎቻቸው ተገርመው «ሰው ነው ይላሉ እንጂ አይደለም አንደ ሰው» እስከማለት ቢደርሱም የላካቸው ለእዝነት ነውና፣ ጌታቸውን ከቁጣው እዝነቱ እንደምትቀድመው ሁሉ እርሳቸውንም ከመቻላቸው ሁሉ ፍቅር፣ እዝነትና ምህረት ይቀድማቸው ነበር። አፍቃሪም ተፈቃሪም ሆነው ነው የኖሩት። አንድ ጊዜ ከእናታችን አዒሻ ረ.ዓ እርሳቸው እንደሚያቆላምጧት ከአዒሹ ጋር ቁጭ ብለው ሳለ አቀርቅረው ጫማቸውን ይሰራሉ፣ ወበቅ ነበር፣ ግንባራቸው ላይ ላብ ችፍ ማለቱን ያየችው አዒሻ ትኩርር ብላ ትመለከታቸዋለች። እይታዋ ሲታወቃቸው ቀና አሉና በስሱ ፈገግ ብለው «ምንድን ነው?» ቢሏት «ገጣሚው አቡበክር አይቶህ ቢሆን ግጥሙን የጻፈው ላንተ እንደሆነ ያውቅ ነበር።» አለች። "ምን አለ? የትኛው ግጥም ነው?" ብለው ጠየቋት። 'የጨረቃን ውበት ለአፍታ ብታያት፣ ሁሉም ሰው ብርኃን ይመለከት ዘንድ በምድር ላይ በሙሉ ታንጸባርቅ ነበር።’ ነው የሚለው፡" አለች። ብድግ አሉና ወደ’ርሷ ተራምደው ዓይኖቿ መካከል እየሳሟት "ወላሂ አዒሹ አንቺ ለእኔ እንደዛ ነሽ፤ ኧረ ከዛም በላይ!" አሏት። ሌላ ጊዜስ ምን ነበር የሆነው? ሁለቱ የሚግባቡባቸው የፍቅር ቃላት ነበሯቸው፤ የራሳቸው ኮድ። አንድ ጊዜ ታድያ ለርሷ ያላቸውን ፍቅር እንዴት እንደሚገልጹት ጠየቀቻቸው። "እንደ ጠንካራ ቋጠሮ ነው፥ በጎተትሽው ቁጥር ጥንካሬው እንደሚጨምር!" አሏት። እሷም ታድያ በየጊዜው ጎንተል ለማድረግ ስትፈልግ በፈገግታ ታጅባ "እ ቋጠሮው እንዴት ነው?" ትላቸዋለች። "ልክ መጀመሪያ በነበረበት ጥንካሬው እንዳለ ነው!" ይሏታል። አንድ ጊዜ ደግሞ ረሱሉሏህ ምሽት ላይ ወደ ቤት ሲደርሱ ሰዓት ሄዶ ነበርና አዒሻን ላለመረበሽ ብለው ደጅ ላይ ይተኛሉ። አዒሻ እሳቸውን ስትጠብቅ ከበሩ ሥር መተኛቷን አላወቁም። አዎን እሷም ለራሷ፣ እርሳቸውም ለዘውዳቸው ሲያስቡ እንደዛ ነበር የሆኑት። እንዲህ ዓይነት መተሳሰብ መዋደድ። ረሱሉሏህ የሰዎችን ስሜትና ስነልቦናን በማንበብም በማከምም የተካኑ ነበሩ። ይህ ደግሞ ለየትኛውም ግንኙነት ከምንም በፊት የሚቀድመው ነው። እንኳን የቅርባቸው ተወዳጇ ሴትና የማንም ስሜት የሚሰወርባቸው አይደሉምና አንድ ቀን "በ’ኔ ደስ ሲልሽና ስትከፊ አውቃለሁ!" አሏት። "እንዴት ነው የምታውቀው?" አለቻቸው። ያወቁበት መንገድ የሚሰጡትን ትኩረት ያሳያል። "ደስ ሲልሽ በሙሐመድ ጌታ ስም ነው የምትይው፤ በ’ኔ ከተከፋሽ ደግሞ በኢብራሂም ጌታ ነው የምትይው።" አሏት። ገረማትና "የቱንም ያክል ብናደድ ግን የሰረዝኩት ስምህን ብቻ ነው፤ ፍቅርህ ሁሌም አለ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!" አለች! ላዩን ነገርኩህ ተወኝ ሚስጥሩን፣ ኑን ወል ቀለሚ ወማየስጢሩን። እንዲሉ እዬገለጡ መቅራት እንጂ በነቢ ኪታብ ውስጥ በደማቁ ብዕር ያልተከተበ የሕይወት ገጽ የለም!! #ሶሉ_ዓለል_ሐቢብ! አሏሁመ ሶሊ ወሰሊምዓላ ሰይዱና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰሊም!💚💚💚 https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1b9mHjB_w4QNw
Показать все...
አል_ቡርዳ-( AL BURDA) JEMEA

buredaa ከማእሲያው ገድጓድ በማንሻቹ አንሡኝ ቡርዳሆን አልብሱኝ ሁብሆን ለግሱኝ ወዳጅዎ ነኝና ሀቢቢ እንዳይረሡኝ እኔ ባልጠቅሞትም ይጠቅሙኛል ለኔ ነገ ለኡኽራዬ ዋሴ ነሁ መድህኔ ለዛም ነው ማወሣዎ ምልሁ ዘይኔ ዘይኔ

https://t.me/joinchat/AAAAAE85N1b9mHjB_w4QNw

ሚወደዱበት ሚወሱበት የወዳጆቻቸው ቤት BURDA jmea ለአስተያይት @anu_Alburda

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.