cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Fashion Model Gech

#PHOTO_PIC👫 #SIKET_TYP...💪 #VIDEO_WALK🚶 #ETC_JOIN_BICHA 🙏

Больше
Рекламные посты
209
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ደረሰ ደረሰ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአልፋ ፋሽንና ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተቋም የ2ተኛ ዙር የተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም 12 ቀን ብቻ ቀረው ስለዚህ እርሶ የካቲት 19 ከ7:00 ስዓት ጀምሮ እግሮት ወደ ጌሪት ሆቴል(ተረጨ ፎቅ) እያመራ ነው ይምጡ ይመልከቱ ብዙ አስተማሪ የሆኑ እንዲሁም አዝናኝ የሆኑ ፕሮግራሞችን አይተው ተዝናንተው ስለ ሞዴሊንግ አውቀው ይሄዳሉ ስለዚህ የካቲት 19 አይቀርም ❤❤❤❤❤ #3ተኛ_ዙር_ምዝገባ_ጀምረናል #አልፋ_ይለያል ለበለጠ መረጃ 0926668915/0905096002 Info @seifumengesha @alphamodelingschool
Показать все...
[][][][][][][][][][][][][][][][][][][][][][][] ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤ ለዚህ ነው የማላምንሽ ለዚህ ነው የማላምንሽ ቃላት አሳምረው ስለ ዝናብ ውበት አሳምረው የፃፍ ዝናብ የመጣ እለት ዣንጥላ ዘርገተው ተጠልለው አለፉ ልክ እንዲሁ ሁሉ ንፉስ ነው ዘመዴ  ምናምን የሚሉ ንፉሱ ሲነፍስ መስኮት ይዘጋሉ ያንቺም ልብ እንዲሁ ነው ይቀበል ይመስል ፍቅር ፍቅር ብሎ ፍቅር ያካፉ ለት ያልፉል ተጠልሎ ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤ [][][][][][][][][][][][][][][][][][][][][][][][]
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Tomorrow is #Valentine_day ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 #መልካም_የፍቅረኛሞች_ቀን 💝💝💝💝💝💝💝💝
Показать все...
ͲϴᎷϴᎡᎡϴᏔ ᏆՏ #ᏙᎪᏞᎬΝͲᏆΝᎬ ᎠᎪᎽ💝💝💝 #መልካም_የፍቅረኛሞች_ቀን❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
Показать все...
00:08
Видео недоступноПоказать в Telegram
😍
Показать все...
9.20 KB
00:06
Видео недоступноПоказать в Telegram
ይሁዳ😏😏
Показать все...
9.76 KB
ኦርቶዶክሳውያን አዲስ የደረሰን መረጃ አለ እሱም ምንድነው መምህር #ምህረታብ አሰፋን አስረውታል እንዲፈታልን ድምፅ ልንሆነው ይገባል !!! #ድምፅ እንሁነው ከዚጋ በተያያዘ ልጅ #ቢኒንም አስረውታል እና ድምፅ ልንሆናቸው ይገባል ድምፅ እንሁናቸው ✊🏾 #TIK TAK ላይ ስለ እነሱ እረሰ ጉዳይ VIDEO ሲሰራ #SHARE #COPLINK በማድረግ ድምፅ እንሁናቸው ¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤¤
Показать все...
#ተዋህዶ ጊዜ ዳኛ እንጂ ፈራጅ አደለም ተዋህዶ ድምጿን ቀንሳለች ማለት ዝም ብላለች ማለት አይደለም በታላቅነቷ የተዘባበታቹ ትንቢት ብላቹ ትንግርት ለተናገሩቹ ይሄው ዛሬ ቀኑ መጣ ሰዐቱም ደረሰ ተዋህዶም አሸነፈች እነሆ መልሳቹ ምን ይሆን? አንገት አትድፉ በሞቴ ኦርቶዶክስ ማንም እንዲከፉ አትፈልግም እዚች ምድር ላይ ብቸኛዋ እናት እሷ ናት ጠላቷን የወደደች የናቋትን ያከበረች ተዋህዶሚስጥር ናት የማያውቃት አይፈታትም ተዋህዶ ህልም ናት በልቡ ያላያት አያገኛትም ተዋህዶ ታላቅ ናት ሀያልነቷን ሳታምን አትኖርም ተዋህዶ ወርቅ ናት ተፈትና የጠነቀረች ተቃጥላ የበዛች ተዋህዶ ቋንቋ ናት ብሄር የላት ቀላም የላት ተዋህዶ እምነት ናት የክርስቶስ መንገድ የገነት ዋስትና ተዋህዶ ሀገር ናት የሁሉም ሰብሳቢ የሁሉም መገኛ ተዋህዶ ሁሌም መቼም አሸናፊ ናት ቅድሚያ ተናገረን ነበረ አሁንም እንናገራለን ወደፊትም እንናገራለን ተዋህዶ አሸናፊ ናት አክባሪዋን የምታከበር የናቃትን የምታንበረክክ እንኳን ደስ አላቹ የተዋህዶ ልጆች አሁንም በችግሯ ሰዐትም ከጎኗ ለነበራቹ የሌላ እምነት ተከታዮች ከልብ እናመሰግናለን ክበሩልን አንዳንዶች ግን አሁንም ደግሜ እናገራለሁ እረፉ መጥፊያቹ ቀርቧልና እዩኚ እዩኚ አትበሉ አመሰግናለሁ ድሮም አሁንም ወደፊትም ተዋህዶ አሸናፊ ናት።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም እንዴት ናቹ የአልፋ ፋሽንና ሞዴሊንግ ቤተሰቦች የ2ተኛ ዙር ምርቃት የካቲት 05 የነበረው ወደ የካቲት 19 ተቀይሯል በአገሪቷ ባለችው ሁኔታ
Показать все...
00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
እደጊ እደጊ ብለን...... Orthodox 🙏🙏💒💒❤️
Показать все...
10.77 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.