አዋሳ ❞ Єитєятєnмєит😝😁😭😡😛😌😱😢😆😋😀
በአይነቱ ለየት ያለ ቻናል እነሆ ይዘንላችሁ ከተፍ ብለናል ። ሚፈልጉትን ሁሉንም ነገር በአንድ ቻናል ብቻ ምታገኙበት በአይነቱ አዲስየሆነ ቻናልነው።ምንይፈልጋሉ 👉 ልቦለዶች በአማርኛም በእንግሊዝኛ 👉 ሚገራርሙ ጥቅሶች ነው 👉 አዲስ የወጣ ፊልም 👉 አዲስ የተለቀቀ ሙዚቃ 👉 ምርጥ ምርጥ appዎችን 👉 አሪፍ የሆኑ ጌሞችን 👉 አፍ የማያስከድኑ ሜሞችን እና ፈን ቪዲዮ ብቻሁሉም አለ
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
162
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
የተወለድንበት ቀን በሂወታችን ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ እናታችን እኛ ስናለቅስ የሳቀችበት ቀን ነው።
እረ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ
animation.gif.mp40.16 KB
🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
የተወለድንበት ቀን በሂወታችን ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ እናታችን እኛ ስናለቅስ የሳቀችበት ቀን ነው።
እረ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ ።
@Mikaelabateee12
ፋዘር እህቴ እጅ ላይ ቀለበት አይቶ
👨🦳አንች እጅሽ ላይ ምንድነው የማየው ?😳
👱♀አባዬ የቃልኪዳን ቀለበት ነው 🤓
👨🦳እኔ ደሞ ያንች መስሎኝ🙄😁
Tefetreshal ena enda tshay❤️🥀🥀🥀💋💋💋
Join us
Feeling's🧓🧑
#SHARE
2.28 KB
አልገደድ እኔ በዳኛ
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
2X
እያረሩ መሳቅ አስለምደሽኛል
ዛሬ አልቋል ትግስቴ ብሄድ ይሻለኛል
ሀገር ሰላም ይሁን ኬሪ እና ጉራጌ
ጤና ይስጠኝ እንጂ አላጣም ፈልጌ
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
2X
አላማርርም ጌታዬን
ስለቀረብኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል
ብቸኝነቴ ይሻለኛል ብቸኝነቴ 2X
ከ….የሆን ሆን ከ….ሀገሩ 2X
አልገደድ እኔ በዳኛ
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
2X
ታርቀናል ተጣልተን
ከአንዴም ሁለት ሶስቴ
እየተበደልኩኝ ይቅር ልበል ስንቴ
ተው አይልም ነበር አስታራቂ መቶ
ጸባይሽን ቢያውቀው በኔ ቦታ ገብቶ
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
2X
አላማርርም ጌታዬን
ስለቀረብኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል
ብቸኝነቴ ይሻለኛል ብቸኝነቴ 2X
ከ….የሆን ሆን ከ….ሀገሩ 2X
Join us 👉 https://t.me/awassaentertinment
TEDY - Track 04.mp34.31 MB
Показать все...
08_ባይገርምሽ_Theodros_Kassahun_አቡጊዳ.MP32.18 MB
Показать все...
3_«ሼመንደፈር»_Theodros_Kassahun_–YASTESERYAL.mp34.45 MB