cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ĐÀGÏ Đ

@Dagiipkll @Dagiipkl 😱Dance 😁Photo 🎶Music 😂funny vidio 😎tiktok 😘 @Dagiitakii @Dagiitakii 😍 😘 @Dagiitakii @Dagiitakii 😍 😘 @Dagiitakii @Dagiitakii 😘 @Dagiitakii @Dagiitakii 😍 😘 @Dagiitakii @Dagiitakii 😍

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
126
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" •✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @Orthodox_photos •✥•💚 💛 •✥• @Orthodox_photos •✥•💛 ❤️ •✥• @Orthodox_photos •✥•❤
Показать все...
🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 Happy Eid for you & your best Smart Lovely Happiness 🌸 family " friends Happy happy happy EID🌸🌸🌸🌸 Join & share 👇👇👇👇 @Dagiitakii @Dagjitakii
Показать все...
. . 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 🌺🌺 Happy Eid for you & your best Smart Lovely Happiness 🌸 family " friends Happy happy happy EID🌸🌸🌸🌸 Join & share 👇👇👇👇 @Ye_Fkr_bett1
Показать все...
🌹💜 ሴቶች ያሉባቸውን ችግሮች ለጓደኛቻቸው እያወሩ ችግራቸውም ቀለል ያደርጋሉ ነገር ግን ወንዶች ብዙ ጊዜ ችግሮቸውን በራሳቸው ብቻ ሚፈቱ እየመሰላቸው ለማንም ሳይናገሩ ወይም ነገሩ ጫፍ ከደረሰ በኃላ ለሰው ያማክራሉ እሄ ደሞ ራሥን መጉዳት ነው :: ችግሮቻችንን ለተገቢው ሰው በማውራት ችግራችንን መቀነስ ወይም መቅረፍ እንችላለን ::🌺 ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............ 👇👇👇 አጋር ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/RfFJOx1XXOqM1CLR
Показать все...
💜🌹 "ሌላው ሰው ቢስቅብህ ልታዝንለት ትችላለህ፣ አንተ ካሳቅክበት ግን ራስህን ፈፅሞ ይቅር አትልም ። ሌላው ሰው ቢያቆስልህ ጠባሳው ሊሽር ይችላል፣ አንተ ካቆሰልከው ግን ሁሌም የምታስታውሰው የማይሽር ጠባሳ ይሆንብሃል። ይህም ሌላው ሰው በሌላ አካል ውስጥ የሚኖር የአንተ ዋነኛ ስሜታዊ ክፍል የመሆኑ እውነታ ነው። 👇👇👇 አጋር ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/joinchat/RfFJOx1XXOqM1CLR ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............
Показать все...
.......አንቺ'ና ቁንጅናሽ..... እኔም ለኔ ስልሽ ሌላም ሠው ሢመኝሽ ተወዳድርኩ እኔም የግሌ ላደርግሽ ግና ምን ያደርጋል መስፈርትሽ ይከብዳል እንኩዋን እኔ ቀርቶ እብዱም ደግሞ ያብዳል። https://t.me/joinchat/RfFJOx1XXOqM1CLR ★♡ የፍቅር ጎጆ ♡★ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Показать все...
አንዲት ሴት ወይዘሮ በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣአልተፈቀደምና ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማኖሪያ እባክዎ ያንሱ ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ‹‹ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ›› ቢላቸውም ‹‹ሂድ ንገር›› አሉት፡፡ ሂዶ ሲነግረው አለቅየው መጥቶ "ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ?" ብሎ ቢነግራቸው ‹‹አላነሳም›› በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡ በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና ‹‹ይህን ሻንጣ ያንሱ›› ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም ‹‹ለምን?›› ሲላቸው ‹‹ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ፡፡ እኔ የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ ‹‹ለምን›› ብሎ የጠየቀኝ ባለመኖሩ ነበር፡፡ አንተ ‹‹ #ለምን ?›› ስላልከኝ አመሰግንናለሁ፡፡ በመሠረቱ ግን ሻንጣው የእኔ #አይደለም ሲሉት በመደነቅ ይቅርታ ጠየቃቸው፡፡ ✍አብዛኞቻችን በሰዎች ላይ በደፈናው እንፈርዳለን፡፡ ነገር ግን ሁሌም በደፈናው ከመፍረዳችን በፊት "ለምን?" ብሎ መጠየቅም እውቀት ነው፡፡
Показать все...
ሀገሩን በሙሉ ፥ ጨለማ ሲወርሰው እድሜ ላንቺ ከንፈር መብራት ጠፋ ብዬ ፥ አልጮህም እንደሰው አንዴ ስትስሚኝ ፣ ብርሀን ያፈልቃል ፣ ነዝሮት ሰውነቴ አለም ይታየኛል ፣ እንኳን ጠባብ ቤቴ ይብላኝ ዝናብ ሲዘንብ ቀድሞኝ ለመጠለል ፣ ለጠፋው መብራቴ። ✍በላይ በቀለ ...........♥️💍••●🍃🌹🍃●•............ የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/tIoyL9hUsBg https://youtu.be/tIoyL9hUsBg @kissvideos2 || @kissvideos2 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
Показать все...
14/08/2013 የተስፋ ብርሀን 12ኛ ክፍል ለት/ቤቱ ያለንን ፍቅር እንደዚህ በመረበሽ ገልፀነዋል 😜😜😜😜😜😜😜😜😜 🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊 @Leomarley @Leomarley
Показать все...
8.80 MB
ሴት ልጅ ምን አልከኝ ካለችህ ሳትሰማህ ቀርታ ሳይሆን የተናገርከውን ነገር እንድትቀይር እድል እየሰጠችህ ነው 😁😁 ስለዚህ ወንድሜ ከምትደግምላት ይልቅ ሌላ ነገር አውራላት😊 @dmsjunior
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.