cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ጥበበ ስፖርት

Dchanal

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
250
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/joinchat/AAAAAEoYX7rI5rNsMdHoxw
Показать все...
⚓️ ፍቅር እስከ መቃብር ⚓️
⚓️ ዴርቶጋዳ ⚓️
⚓️ ሰባተኛው መልአክ ⚓️
⚓️ ዛንቶዣራ ⚓️
⚓️ ዩቶድ ⚓️
⚓️ ራማቶሀላ ⚓️
⚓️ ዝጎራ ⚓️
⚓️ እመጎ ⚓️
⚓️ ክቡር ድንጋይ ⚓️
📗 የተለያዩ ልቦለድ መጽሀፎች 📗
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
Показать все...
ንካው🧑‍🦰
ንኪው👩‍🦰
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለኮከቡ አቡበከር አድናቂዎች የተከፈተ ቻናል ጆይን ያድርጉ👇👌
Показать все...
❤️ አቡኪ ❤️
Repost from MANCHESTER UNITED
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዩናይትድ ቦርድ ከሰራቸው ትልቅ ስህተቶች መካከል ይህንን ያውቁ ይሆን.... ✍ ጁቬንቱሶች ፖርቹጋላዊውን ጥበበኛ የመስመር ተከላካይ ጆዋ ካንሴሎን በ £28 ሚ ፓውንድ ዩናይትዶች እንዲያስፈርሙት 2 ጊዜ አቀርበውላቸው ነበር ሲሆን ነገርግን እነሱ ምርጫቸውን አሮን ዋን ቢሳካን በማድረግ በ £5ዐሚ ፓወንድ አስፈርሙት። ✍ ዩናይትዶች በተከላካይ መስመሩ ላይም ቢሆን ቀድመው ሩበን ዲያዝን በ £5ዐ ሚ ፓወንድ ቨርጅል ቫንዳይክን በ£75 ሚ ፓወንድ የማስፈረም እድል የነበራቸው ሲሆን ነገርግን በሁለቱ ላይ ያን ያህል ገንዘብ አናፈስም በማለት ሃሪ ማጓየርን በ£80 ሚ ፓወንድ አስፈረሙት። ✍ ሀሪ ማጓየር በነገራችን ላይ የዩናይትድ የመጀመሪያ ምርጫ አልነበረም በሰዓቱ የመጀመሪያ ምርጫቸው ካሊዱ ኩሊባሊ የነበረ ሲሆን ናፖሊዎች ግን እሱን በ£85 ሚ ፓወንድ ብቻ ነው የምንለቀው ማለታቸው ተከትሎ ነው ለ £5 ፓወንድ ብለው ማጓየርን ያስፈርሙት። ✍ ማጓየር የሲቲ ተቀደሚ ምርጫ የነበረ ሲሆን ሲቲዎችም £75 ሚ ፓወንድ ያቀረቡ ሲሆን ነገርግን ከዚህ በላይ መክፈል አንፈልግም(አይገባም) በማለት ነበር እናሳቸውን ከዝውውሩ ውጪ ያደረጉት። ሲቲዎች በሁለቱም በዩናይትድ ቦርድ የተደረጉት ትልቅ የስህተት ውሳኔዎች በእጅጉ ተጠቅመውበታል። 🥺ለማንኛውም አሁንም ቢሆን ቦርዱ በአሰልጣኝ ቅጥሩ ላይ ለሌላ ስህተት መሰል ውሳኔ ሽር ጉዱን ተያይዞታል.......በተለይም ከትላንት ምሽቱ የበርናቦ ሽንፈት ወዲህ የዩናይትድ ሰዎች የፖቼቲኖን ሁኔታ በጥብቅ እየተከታለቱ መሆኑ ተሰምቷል። ✍ለዚህም ይመስላል ከምሽቱ ጨዋታ በኃላ ፖቼቲኖ የዩናይትድ ቀጣዩ አሰልጣኝ ይሆናል የሚለው እምነት በአቋማሪ ድርጅቶች ሳይቀር ወደ 68% ከፍ ያለው። ✍#አናቶሊ ©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ @Starboyana @man_united_ethio_fans
Показать все...
Repost from MANCHESTER UNITED
Фото недоступноПоказать в Telegram
መልካም ዜና እቃዎች በተወደዱበት በዚህ ወቅት ✅ሙራድ ብራንድ የወንድ እና የሴት ጫማዎችን በፍሬ እንደዚሁም በጅምላ በማይታመን ዋጋ አቅርቦላቹሀል! 📌Vans 📌Nike 📌Adidas 📌puma 👉 ጫማዎቹን ከ 650 ብር - 1300ብር ያገኛሉ 💬በ inbox @httpsmurad አዋሩኝ ☎️ ደውሎ ለማገኘት 📞0926563350 📞 0936396430 የቴሌግራም ቻናላችንን: https://telegram.me/dradawi ይቀላቀሉ! ✅ አድራሻ ድሬዳዋ ፣ አሽዋ የገበያ ማዕከል የቤት ቁጥር 336… በመላው ሀገሪቷም ባላችሁነት እንልክላቹሀለን።
Показать все...
Repost from MANCHESTER UNITED
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ከርዕስ ውጪ ቢሆንም እጅግ ያስገረመኝን እና አሁን ላይ እጅግ መነጋገሪያ ስለሆነው የአልካላይፊ የምሽቱ ድርጊት በትንሹ ልነግራቹ ወደድኩ.... የፒኤስጂው ባለሃብት እና ዋና ስራ አስኪያጅ የሆነት ኳታራዊው ቢሊየነር ናስር አልካላይፊ ትላንት ምሽት ቡድናቸው ፒኤስጂ በሪያል ማድሪድ በድራማዊ መልኩ እና በቤንዜማ ምህታት ታጅቦ ከሻንፒየንስ ሊጉ መሰናበቱን ተከተሎ ያስቆጣቸው ናስር ከባድ ግርግር አስነስተው ነበር። አልካላይፊ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ከሊዮናርዶ ጋር ወደ ዳኞች መልበሻ ክፍል በማምራት ስለ ቤንዜማ የመጀመሪያ ጎል ማብራሪያን የጠየቁ ሲሆን በመቀጠልም በንዴት ሎከሮችን መምታት ነበር የጀመሩት ንዴታቸውም በርትቶ ረዳት ዳኛውን በቡጢ የመቱት ሲሆን በቀጠልም አንገቱንም ለማነቅ ሞክረዋል። አልካላይፊ ይህንን በሚደርጉበት ወቅት ቪዲዮ ሲቀርፅ የነበረ አንድ የሪያል ማድሪድ ሰራተኛንም "እገልካለው ይህንን የማታጠፋ ከሆነ በማለት ሲጮሁ ነበር"ይህ ንዴታቸውን ለማረጋጋት የተለያዩ ሰዎች የእራሳቸው ቦዲጋርዶች ሳይቀር ተሰተፈዋል። ሆኖም በዚህ መረጋጋት የከበዳቸውን ናስርን ለማረጋጋት ፖሊሲ በቦታው እንደተገኘም ተምቷል ይህ ሁለ አቅላቸውን ያሳታቸው የክለባቸው ሽንፈት ነው በፒኤስጂ መልበሻ ክፍል ውስጥም ተጫዋቾቹ ላይ በቁጣ ሲጮሁ ነበር። ለማንኛውም ምንም እንኳን ያደረጉት ድርጊት የማይገባ ቢሆንም ይህን ያነሳውላቹ የውጤት ማጣት እንዴት እግርኳስን የሚመለከቱትን እና ክለባቸውን ወዳድ የሆኑትን ባለሃብቶችን እንደሚያርግ ለመግለፅ ነው። ወደ እኛው ስንመለስ ዩናይትድ በፒኤስጂ ቦታ ቢሆን እና ቡድኑ በዚህ መልኩ ቢሰናበት ግሌዘሮች እንኳን ለጥል ሊጋበዙ ቀርቶ ጨዋታውን አይመለከቱትም ነበር ውጤት ማጣት የማይሞቃቸው ሰዎች😒 ©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ @Starboyana @man_united_ethio_fans
Показать все...
Repost from MANCHESTER UNITED
Фото недоступноПоказать в Telegram
ልጆቻንን ወልቭስን 1-0 እየመሩ ለእረፍት ወተዋል😊😊
Показать все...
Repost from MANCHESTER UNITED
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ ምሽት አራት ሰአት ላይ በኤፍኤ የወጣቶች ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ የማንችስተር ዩናይትድ ከ 18 አመት በታች እና የወልቭስ ከ 18 አመት በታች እንደሚገናኙ መግለፃችን ይታወሳል። ለመጨረሻ ጊዜ ዩናይትድ የኤፍኤ ወጣቶች ዋንጫን ሲያሸንፍ ሊንጋርድና ፖግባ በታዳጊው ቡድን ውስጥ ነበሩ። ©ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ @byonir @man_united_ethio_fans
Показать все...
Repost from MANCHESTER UNITED
Фото недоступноПоказать в Telegram
1% Chance 99% Faith 😊 ከ Cl ውድድር ከወጣንም በልተነው ነው ምንወጣው😁 @dmsjunior @man_united_ethio_fans
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.