cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሰሞነኛ👏🗣👂

በዚህ ሰሞነኛ ቻናል ሰሞነኛ አስተማሪ፣ አዝናኝና መረጃ ሰጭ ጆሮ ገብ ጉዳዮች ይዳሰሱበታል፡፡ ማኀበራዊ ትችት ይቀርብበታል።

Больше
Рекламные посты
217
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
እንስሳዊ ባህርይ የተላበሱ መኪኖች እየተፈበረኩ ይመስላል
Показать все...
1.03 MB
#ከአፕድ_ማህደር‼️ ፋንቱ ያለሰፈሯ ሌሊት ስትዞር ተይዛ ታሰረች ወይዘሮ ፋንቱ ወልደማሪያም የተባለች በንፋስ ስልክ አካባቢ የምትኖር ሴት ያለሰፈሯ ከምሽቱ በ10 ሰዓት በየካቲት 12 አደባባይ ስትዘዋወር በመገኘቷ ተይዛ የሶስተኛ ወረዳ ፍርድ ቤት የአንድ ወር እስራት የቀጣት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ወይዘሮ ፋንቱ ስትዘዋወር መገኘቷንና ተላላፊ መኪናዎችንም አድርሱኝ በማለት ማስቸገሯን ፖሊሶች መመስከራቸው ታውቋል፡፡ ተከሳሿም ፍርድ ቤት ቀርባ በተጠየቀች ጊዜ በአድራጎቷ ጥፋተኛ መሆኗን ስላመነች፤ ፍርዱ ተሸሽሎላት በ30 ብር መቀጫ ወይም በአንድ ወር እስራት እንድትቀጣ ተደርጎ መቀጫውን መክፈል ስላልቻለች አንድ ወር እንድትታሰር ወደ ወህኒ ወርዳለች ሲል ከአንደኛ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ከሶስተኛ ወረዳ ፍርድ ቤት የተገኘ ዜና ያስረዳል፡፡ ጥቅምት 7 ቀን 1963 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመ በኃይማኖት ከበደ
Показать все...
Показать все...
ewnet_2 | ♬ original sound | on TikTok

155 videos - Watch awesome short videos created with ♬ original sound

ያለምንም ኢንቨስትመንት በየዕለቱ ሰዎችን በመጋበዝ፣ ቪዲዮዎችን በማየት፣ በክሊክና በማጋራት ብቻ ዳጎስ ያለ ገንዘብ የሚሰሩበት ነው። በጣም ቀላል ይሞክሩት፣ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለውም ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑና ይመዝገቡ Please try it. it is free, no need of investing money but you can earn it by view, click, watching videos etc https://money-easilyamn.buzz/81043671863402/?s=tg
Показать все...
🌹Earn £ 100 Easily in Two Hours a Day 🌹

Addbesh invites you to make money with your mobile phone, no investment, no requirements.

#ብራዚሎች ሰሞኑን ባከበሩት አመታዊ ካርኒቫል ላይ ሰይጣንን ማንገሳቸዉ አልበቃ ብሎ በአማልክት አምላክ በጌቶች ጌታ በኢየሱስ ላይ እንደ ጉድ ተዘባበቱ ቀለዱ አላገጡ። ካርኒቫሉ ባለቀ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ በብራዚል ታሪክ ዉስጥ ታይቶ የማይታወቅ የተባለለት አዉሎ ንፋስና ጎርፍ ሪዮ ዲጄኒዬሮን ግልብጥብጧን አወጣት፤ ብዙ ሰዉ ሞተ በጎርፍ ተበላ! ይሄ አልበቃ ብሎ ሪዮ የሚገኘዉ የአለማችን ትልቁ jesus the redeemer ሀዉልት ላይ መብረቅ ሲያርፍ ታየ... ይሄ አጋጣሚ ሳይሆን ከመንግሰተ ሰማይ የተሰጠ መልስ ነው! አትሳቱ! እግዚአብሔር አይዘበትም! በእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ሼር @cctv_mereja
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተአምረኛ ሀገር ባንቀላፉ መሀል ተስፋቸው ባበቃ ወትሮም ሰው አታጪም ተኝቶ የነቃ::
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ ማርች 8 ነው። ዛሬ ማርች 8 የሴቶች ቀን ነው።ለመሆኑ ዕለቱ ለምን ይከበራል? ✔• ከ3 ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ ተደፍራለች (UN) ✔• በአለማችን ዕድሜቸው ከ15 እስከ 44 የሆኑ ሴቶች ከካንሰር፣ ከጦርነት፣ ከመኪና አደጋና የወባ በሽታ ይልቅ አስገድዶ የመደፈር ስጋት ያሳስባቸዋል (UN) ✔• 603 ሚሊዮን ሴቶች ጾታዊ ጥቃት ወንጀል ባልሆነባቸው አገራት ውስጥ ይኖራሉ (UN) ✔• በአሁኑ ወቅት በአለማችን 700 ሚሊዮን ያህል ሴቶች ዕድሜያቸው 18 ዓመት በታች ሆነው ያገቡ ሲሆን 250 ሚሊዮን ሴቶች ደግሞ ዕድሜያቸው 15 ዓመት በታች ሆነው ያገቡ ናቸው (UNICEF) ✔• በየአመቱ በአለም ላይ ከ600-800 ሺህ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውሮች ይካሄዳሉ፡፡ ከሚካሄደው የህገ ወጥ ሰዎች ዝውውር ከአምስት አራቱ ሴቶች ነው፡፡ (Trafficking.org) ✔• በየአመቱ 62 ሚሊዮን ሴቶች የትምህርት ዕድል አያገኙም (Makers) ✔• የአለማችን116 ሚሊዮን ሴት ተማሪዎች (25 በመቶ ያህሉን የሴት ተማሪዎችን ቁጥር ይዛል) አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አያጠናቅቁም፡፡ ✔• በአለማች ለሴቶች የሚከፈለው ክፍያ ከወንዶች አንጻር ከ60-75 በመቶ ያነሰ ነው (PBS) ✔• 155 አገራት ሴቶችን ኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የሚገድብ ህጎች ሲኖራቸው 100 አገራት ደግሞ ሴቶች የሚሰሩትን የስራ አይነት ገድበዋል (The Guardian) ✔• በየደቂቃው አንድ እናት በወሊድ ምክንያት ትሞታለች (UN) ✔• በአለማች 200 ሚሊዮን ሴቶች በግዳጅ ይገረዛሉ (World Health Organization) Share.... @addis_maleda
Показать все...
ይህን ሊንክ በመከተል የኢቶክ አፕሊኬሽን በመጫን ፌስቡክን ለመተካት ይሞክሩ። https://etok.et/?ref=AddisZema
Показать все...
Welcome to eTok

Share your memories, connect with others, make new friends. Etok is a social networking platform focused on connecting Africans with one another. ETOK allows members to share information, connect with friends and family and play games. What makes the site different is its ability to blend...

የ 100ሺ መግቢያ ነጥብ ‼️ 🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ🤝👏👏 የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ:-263 ሴት:-227 ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ:-220 ሴት:- 190 የታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (210 ለሁለቱም) የታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር  የማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (180 ለሁለቱም)
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
# ማስታወቂያ በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ:- በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ) ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በቀጣዩ ሊንክ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር!
Показать все...