cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

gravity Next model

የቻናላች ዓላማ #ብቁ የሀገራችንን #ሞዴሎች #በቴሌግራም ማፍራት ነው እቤቶ ሆነው sl #modelige ይማሩ Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች 👉Modeling 👉fashion design 👉Camera Man 👉psychology 👣እቤቶ ሆነው ይማሩ ማንኛውም ዓስተያይት ካሎት ክሬተር @hiwtnafkot

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
266Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ህይወት እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም… ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ… አልረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል… አልተውህም ያለህ ይተውሀል… የመረከው ይረግምሀል… ያሳከው ያስለቅስሀል… ወዳጄ ያልከው ጠላትህን ይሆናል… እናም ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው። መልካም እሁድ ❤️❤️❤️ Join👇👇 @beoneaboutpicart @beoneaboutpicart
Показать все...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ጥቆማ አዋሽ ባንክ አንድ ሚሊዮን ብር ሽልማት የሚያስገኝ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። የሥራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታውና "ታታሪዎቹ" የተሰኘው ውድድሩ፤ አንድ ሺህ ተወዳዳሪዎችን እንደሚያሳትፍ ይጠበቃል። አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የሥራ ሀሳቦች ያላችሁ አመልካቾች በውድድሩ መሳተፍ ትችላላችሁ። የማመልከቻ ቅጹ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አማራጭ ሊንኮች ይገኛሉ፦ ለአማርኛ 👉 https://formfaca.de/sm/ibm6Nojej ለአፋን ኦሮሞ👉 https://formfaca.de/sm/WZwSVKhOY ለእንግሊዝኛ 👉 https://formfaca.de/sm/WFbP8sJNG በተጨማሪም በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብና የተዘጋጀውን ፎርም በመሙላት ማመልከት ይቻላል ተብሏል። የማመልከቻ ጊዜ 👉 ከግንቦት 24 እስከ ሰኔ 15/2014 ዓ.ም @tikvahuniversity @tikvahethiopia
Показать все...
💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 😱 🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ 🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0505567083
Показать все...
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የኢድ አልፈጥር በአል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። ኢድ ሙባረክ! Model Minta @beonaboutpicart
Показать все...
Repost from Neba Studio Asella
Показать все...
Dagim Gudeta - Na Eegi - New Ethiopian Oromo Music 2022 (Official Video)

Ethiopian Music : Dagim Gudeta - Na Eegi - New Ethiopian Oromo Music 2022 (Official Video) Subscribe: http://goo.gl/vdthqb Facebook :

https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/

Instagram :

https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/

Twitter :

https://twitter.com/HopeMusicEnt

Google+ :

https://plus.google.com/+hoplessable

Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb #HopeMusic #EthiopianMusic #HopeEntertainment unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Hope Entertainment