ru
Feedback
1 723
Подписчики
-124 часа
-97 дней
-4430 день
Архив постов
EvoNext
1 724
Hey dudes, how're you? Can anyone recommend the best marketing course?(Online or in physical)

EvoNext
1 724
Repost from RaGoose
😭😭😭 boyyyyy it roasted me https://github-roast.pages.dev/ get roasted with your github contents(repos, readme, stargazers etc)

EvoNext
1 724
A2sv
A2sv

EvoNext
1 724
If you want to use social media for a good thing, you gotta check this out https://substack.com/@aliquamcorporis257310

EvoNext
1 724
photo content

EvoNext
1 724
#quote of the day🏃
#quote of the day🏃

EvoNext
1 724
Min gud new , 😄
Min gud new , 😄

EvoNext
1 724
what!

EvoNext
1 724
Telegram open source ስለሆነ ከofficial አፕሊኬሽኖች በተጨማሪ በተለያዩ አፕሊኬሽኖች መጠቀም እንችላለን። ለምሳሌ ⚫️Nicegram ⚫️Hulugram ⚫️Neko gram ⚫️Ime messenger ⚫️Aka ⚫️B gram ⚫️Telegray ⚫️Pre tel ⚫️Null gram ⚫️X tele messenger ⚫️Sky gram ⚫️NekogramX ⚫️Telegram X ⚫️Plus Messenger ⚫️Kotatogram ⚫️Unigram ⚫️Graph Messenger ⚫️Ritmgram ⚫️Ninjagram ⚫️Mobogram ⚫️Best gram ⚫️Peace gram ⚫️Tgconnect ⚫️Vidiogram ካለ ጨምሩበት.....✍️ Telegram for Android source code https://github.com/DrKLO/Telegram እናንተ የምትጠቀሙበት unofficial app ምንድን ነው? ምን የተለየ feature አለው?

EvoNext
1 724
Which one of the following is your priority to learn coding
Anonymous voting

EvoNext
1 724
Which one you give #Priority to learn coding
Anonymous voting

EvoNext
1 724
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ጥቆማ ኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን #ኮደሮችን ለማሰልጠን ያለመ ፕሮጀክት አስጀምራለች። ለ3 ዓመታት ያህል የሚቆየው ይሄ ፕሮጀክት ከተባበሩት አረብ ኤሜሪትስ (UAE) ጋር በመተባባር የሚተገበር ነው ተብሏል
#ጥቆማ ኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን #ኮደሮችን ለማሰልጠን ያለመ ፕሮጀክት አስጀምራለች። ለ3 ዓመታት ያህል የሚቆየው ይሄ ፕሮጀክት ከተባበሩት አረብ ኤሜሪትስ (UAE) ጋር በመተባባር የሚተገበር ነው ተብሏል። ምን መማር ይቻላል ? - Android Kotlin Development Fundamentals - Data Science Fundamentals - Programming Fundamentals ትምህርቱን እንዴት ማግኘት ይቻላል ? ስልጠናዎቹ በዩዳሲቲ (Udacity) በተሰኘው ኦላይን የትምህርት ፕላትፎርም ተዘጋጅተው የቀረቡ ናቸው። ሰልጣኞች ያለ አንዳች ክፍያ በነጻ ኮምፒውተራቸውን ወይም ስልካቸውን በመጠቀም መሰልጠን ይችላሉ። ስልጠናዎቹ 6-7 የሚሆኑ ሳምንታትን የሚፈጁ ሲሆን በማጠቃለያው ላይ ሞያዊ ሰርተፊኬት ይሰጣል። የስልጠናዎቹን ይዘት እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎች በተዘጋጀው ድረ-ገጽ ( https://ethiocoders.et/ ) ላይ መመልከት ይችላሉ። @tikvahethiopia