cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@afrique

TIKUS👅 News👨‍💻 Mainly Entartainment 2nd Any Casting based Merjaaa for Ethiopian Models👑💄👠 ሙዚቃ፣ፊልም፣ተከተታይ ድራማዎች,,weeding ,Birthday ፣የማስታወቅያ Video ስራዎች እንሰራለን @SinePic ያናግሩን

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
315
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሌሎች ያልተማረ በራሱ ሲደርስ ይማራል ‼‼‼ ኮንጎዎች ለነፃነታቸው የታገለውን ሉሙምባን ገድለው ማዕድናቸውን ከዘረፉ ቤልጂየሞች ጋር ፈንድቀዋል። ቡርኪናፋሶ ምርጥ መሪያቸውን ቶማስ ሳንካራን ገድለው ከፈረንሳዮች ጋር ውስኪ እየተራጩ ደንሰዋል። ኢራቃዊያን ነዳጃቸውን የግላቸው ያደረገውን ሳዳምን ከአሜሪካ ጋር አብረው ገለው ባደባባይ ጨፍረዋል። ሊቢያውያንም በረሀዋን ሀገር ለውጦ ዳቦ ያበላቸውን ጋዳፊ ገለው ሬሳዉ ላይ እያስካኩ ፎቶ ተነስተዋል። ዛሬ ላይ የኮንጎ ማዕድን አምራችም ነጋዴም ደላላም የምዕራብ ካምፓኒዎች ናቸው። ቡርኪናፋሶ ፈረንሳይ ካልፈቀደች ምርጫ እንኳን የማካሔድ አቅም የላትም። የሊቢያና የኢራቅ ነዳጅ ማንም እየቀዳ የሚሸጠው የመንገድ ላይ ኩሬ ሆኗል። እነዚህ ሀገራት ነጮቹ ሳይፈቅዱ የገዛ ሀብታቸውን የሚሸጡበትን ዋጋ እንኳን መተመን የማይችሉ ደካሞች ሆነዋል። ዜጎቻቸው ዛሬ የነጭ ወሬ አምነው የገደሏቸውን መሪዎቻቸውን እየናፈቁ ይኖራሉ። እናም አባቴ ሀገርህን ለመሪህ ብለህ ሳይሆን ለራስህና ለልጅ ልጅህ ስትል ጠብቅ!! @Todaynewsethiopia @Todaynewsethiopia
Показать все...
Addis ababa ymtnoru Music Video clip mserat Flgot yalachu Set ehtochachn Bkerbu lmnseraw Sera lijoch sltflgu Be Telegram @SinePic inbox bmadrg Ysatfu
Показать все...