cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Lovely notes

Deepest feelings😭😭 Soul touching notes😍😍 Motivations& funs😀😁😂😃 PDF books ✍️✍️🙆‍♂️🎓 Musics🤸‍♀️🤼‍♀️🎹🎧🎼🎤🥁🎷🎺 All in one Best Movie suggestion😜💻🖥💿🎞 Students meme🚣🏿‍♂️🤹‍♂️🚴🏿‍♂️🤺 Facts🤔

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
164
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#አጋፔ ☝️ የተሠኘውን ግጥም እንደ ግብዣ #አጋፔ 👇 የተሠኘውን ቻናል እንደ ስጦታ ለእርሶ ይዘን መተናል ከእናንተ ሚጠበቀው የምትፈልጉትን ነክታችሁ #JOIN ማለት ብቻ #ምን ይፈልጋሉ?
Показать все...
LIKE👍👍
Показать все...
"ሞቴን ታሪክ አርገዉ" ድንግል ላንቺ አደራ... ፀሀይ ከጠለቀች ፥ምነው ምጤ ባሰ በዚህ ጎዶሎ ቀን፥ የኔ ቀን ደረሰ ልጄ ሆይ ታገሠኝ፥ ዘጠኝ ወር ትንሽ ነው ደጉ ቀን ሲመጣ ፥ያኔ አምጣለዉ አሁን ብቻዬን ነኝ ፥እንዴት እሆናለዉ እምጪ ሚል የለም፥ ሁሉም ምጡ ደርሷል ግፊ ሚልሰው አጣው፥ በግፍ ተጨማልቋል ልጄ ምክሬን ስማ፥ ከእጄ አታምልጠኝ ግድ የለም እዛዉ ቆይ፥ የዛሬን ታገሰኝ እኔስ አቅሙ የለኝ ድንግል ድረሺልኝ አረ የሰው ያለ... ሰሚ ጆሮ ካለ... ሰዉ እንዴት በሰው ላይ፥ እንደዚህ ጨከነ እናት ሰምታ ቀረች፥ ልቧም ደነደነ ዘመንም ተወዷል የሰው ፥ፀባይ ከብዷል ገንዘብ ሚዛን ደፍቶ ፥የሠዉ ልጅ እረክሷል ህሊና ቆሽሾ ፥እግዜርም ተረስቷል በርቺ እሚል የለም ፥ብርታቴ ነሽና ምጤ በረታብኝ ፥ፈራዉ አሁን ገና አልወልድም አልልም ፥ለዛ መብት የለኝም ዘመን ከፍቷል ብዬ ትዉልድን አልገልም ሰዉ ይመጣል ብዬ ብዙ መጠበቁ አይዞሽን ናፍቄ በድህ መንፏቀቁ እንግዴ ልጅ ደርሶ ፈሶም ከማለቁ ማማጥ ጀምሬአለዉ... አንተን ሳበረታ እኔ ደክሜአለዉ አንተ እንድትኖር ህይወቴን ሰጣለዉ አቅፌ እንድስምህ ለእኔ ቀን ባይፈቅደዉ አይኔን በአይኖችህ ደግሜ ባላየዉ ጠረንህን ስቤ ትንፋሽ'ን ባልሰማዉ ልጄ ሆድ አይባስህ ፈራጁ ጊዜ ነው አልቅሰህ አትሸኘኝ ልቤን እንዳይጨንቀዉ ብዙ ከማማጥ ነዉ እረፍት እሚገኘዉ እንግዲህ ልንገርህ ... ነገን ነገ ያዉቃል እኔ ግን ሄጃለዉ ልጄ ለእዉነት ኖረህ ሞቴን ታሪክ አርገዉ። ያን ጊዜ ሀሴት ነዉ ነብሴ ትከብራለች በፈጣሪ ታዛ ከምድራዊ እባጭ ካስጨነቃት ቃንዛ። ገጣሚ:-መስኪ(ትንሿ) @kene_tobeya
Показать все...
አንዳንዴ መጥፎ ሁኔታ ዉስጥ ስሆን 😘ዉይ እግዚአብሔር አለ በቃ አልጨነቅም ምናምን ብይ እተዋለሁ💁‍♀️ ከዛ ሌሎችን አስብና ምን ይሁን ተሰፋቸዉ😙 #ብር #እዉቀት #ስልጣን ወዘተ .... እና ሁሉም ጠፊ ነዉ እና ይቀልብኛል😏 የኛ እግዚአብሔር ግን ሲሰራ ከልካይ የሌለዉ ግዑዝ ነገር እራሱ የሚታዘዘዉ😍😍 .... ኧረ ኡኡኡ መታደል ነዉ እኮ አአ🙉🙉🙉🙉❤
Показать все...
😍79
it's our pleasure to tell u we are firmly prepared to help our students for small tuition we do assignmets projects give a lecture contact us 0962028261
Показать все...
@Avern1 Any remix contact him👏👏
Показать все...
Показать все...
ሠላም ብሩካን ዛሬ አንድ ቻናል ይዘንላቹ መተናል ምን አትሉም🤔 አጋፔን😃 አጋፔ ምን ጠቃሚ ነገር አለው መሠላቹ??👇👇
Показать все...
🔗 ክርስቲያናዊ ምልልስ🔗
📑ውድቀቶቻችን ላይ ያተኮሩ ትምህርቶች 📑
👤ስነ ልቦናዊ ምክር( የአዕምሮ ማሳጅ)👤
🔑12 የክርስቲያን የስኬት በር ቁልፎች🗝
📖 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች 📖
🗣 ወንጌልን እንዴት እንመስክር🗣
💯JOIN💯
Показать все...
Показать все...