Planet Of Knowledge✨
ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው ✨♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ 🎴አስተማሪ ታሪኮች 🎴አስደናቂ እውነታወች 🎴አስቂኝ ክስተቶች 🎴አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች 🎴የተለያዩ መፅሐፍት 🎴አስቂኝ ምስሎች 🎴እና ሌላም ሌላም..... 📥📥📥📥📥📥📥 ያሎትን አስተያየት በ @Yempire
Больше20 104
Подписчики
-2724 часа
-1117 дней
-47830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🛸መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ፈረንሳይ፣ ጣልያን እና ቻይና በቅርቡ UFOዎች መኖራቸውን ካረጋገጡ ከሀገሮች መሀል ናቸው።
⚙@Planet_Of_Knowledge
⚙@Planet_Of_Knowledge
♡ ㅤ ❍ㅤ
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድን ለቅ react በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን👍
👍 9🔥 3🤯 2❤ 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎴 ከሴቶች ይልቅ የወንዶች ፊት በዝግታ ያረጃል።
እድሜ ለመካፕ🤭
😁 8👍 1🤔 1🤩 1
Показать все...
AVACOIN
Gold is where you find it.
🤝 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
🦟የወባ ትንኞች ብዙ ግዜ ከሌላው ሰው በተለየ ሙዝ በቅርብ ግዜ የበሉ ሰዎችን ያጠቃሉ።👀
⚙@Planet_Of_Knowledge
⚙@Planet_Of_Knowledge
😁 12👍 2🤯 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎧ሙዚቀኛ እና የአፍሮቢት አቀንቃኝ የሆነው ፌላ ኩቲ በአንድ ወቅት 27 ሴቶችን በአንድ ቀን በማግባት አለምን ጉድ አስኝቶ ነበር።
⚙@Planet_Of_Knowledge
⚙@Planet_Of_Knowledge
😁 7🔥 1👏 1👀 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🐸ይህንን ያውቃሉ እንጨት ላይ የሚኖሩ እንቁራሪቶች ሽንታቸውን ለ8 ወራት ያህል መቋጠር ይችላሉ።
⚙@Planet_Of_Knowledge
⚙@Planet_Of_Knowledge
😁 9
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎴የሳይንስ ሊቃውንት እንደተናገሩት
መርሳት የከፍተኛ የማሰብ ችሎታ
ምልክት ነው።የእናንተ ሀሳባችሁን ምንድን 🤔
👍 20🤣 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎴አንድ ሀንጋሪያዊ ካሜራማን በሰርግ ላይ ምግብ ከተከለከለ በኋላ በንዴት ያነሳቸውን ሁሉንም ፎቶዎች ደልቶ ሰርጉን ትቶ ወቷል። ትክክል ነው ያረገው ወይስ ...?👀
😁 17👍 12👏 5🫡 3👌 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎴ብሪታኒያ ውስጥ ያሉ ጎልማሶች በአማካኝ ለ3 ሰአት ያህል ሽንት ቤት ውስጥ ይቀመጣሉ!
🎴ነገር ግን ለ 1.5 ሰአታት ያህል ብቻ ነው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በሳምንት የሚሰሩት።
Ukactive.com
👍 13😁 5❤ 1