cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

importers💰

"Cease what you're doing if it fails to benefit others." -Fahd Elli

Больше
Рекламные посты
6 394
Подписчики
-724 часа
-687 дней
-35630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ዋጋን የሚያንረው ምንድን ነው? ይህ ለብዙ ሰው ከባድ ጥያቄ ነው። ለአንዳንድ ፖለቲከኛማ የሮኬት ሳይንስ ይመስል ውስብስብ ነው። ዋጋ ለምን ናረ? ስትለው ፩) በደላላ ምክንያት ነው ፪) በስግብግብ ነጋዴ ምክንያት ነው ፫) በውጭ ምንዛሪ ችግር ነው ፬) ራሳችን ስለማናመርት ነው ፭) በብር መብዛት ነው ፮) በፀጥታ ችግር ነው ፯) በተጠቃሚው ዕውቀት ማነስ ነው ፰) በግብዓት ዋጋ መናር ነው ፱) በታክስ መብዛት ነው ፲) በጉቦ ምክንያት ነው የሚሉ ምክንያቶች በተለያዩ ሰዎች ይነሳሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? እስኪ በተዋረድ አስቀምጧቸው።
Показать все...
🔥 7👍 2👌 2👏 1💯 1😎 1
በናንተ ትዕዛዝ መሰረት ስለ ኢምፖርት 5ተኛ ዙር ኦንላይን ክላስ ሊጀመር ነው መመዝገብ ተጀመረ ። ከታች የተጠቀሱት ኦንላይን ክላሱ ላይ ይካተታሉ:- 1. ኢምፓርት ላይ ስላሉ ህጎች 2. ምን ማሟላት እንደሚጠበቅብን 3. ዶላር ከማግኘት እዚ እስኪደርስ ያለውን ሙሉ ፕሮሰስ 4. ስኬታማ የሆነ እቃ እንዴት ማስመጣት እንደምንችል 5. ፍቃድ ከማግኘት-ምርቶች እጆ ላይ እስኪገባ ያለው ሙሉ ሂደት 🙏 6. ዶላር እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ💵 7. በፍፁም መስራት የሌለቦት፣ በሚሊየኖች እንዲከስሩ የሚዳርጎት 3 ስህተቶች🚫 8. አሁን እኔ እያስመጣው ያለበት ምርጡ ዘዴ 9. እና ሌሎችንም አካፍላችዋለው። 👍 10. ጥያቄና መልስ ይኖራል። ዋጋ:- 5000 ብር ብቻ (10% ለእርዳታነት ይውላል) ምንም ጥቅም ካላገኛችሁበት ሙሉ ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል፡፡ የአከፋፈል ሁኔታ:- 1. በታች በተገለፀው አካውንት ላይ 5000 birr ማስተላለፍ። 2. ያስተላለፋችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ በዚህ አካውንት መላክ። 3. መልዕክቱ ሲደርሰን ኦንላይን ክላሱ ላይ ቦታ ይያዝላቹሀል።                                                                                                                                      🔴አሁኑኑ ለመመዝገብ @Mistersales10✅️ላይ“Yes” ብለው ይላኩ❗️
Показать все...
👍 4🔥 2👌 2💯 1
በናንተ ትዕዛዝ መሰረት ስለ ኢምፖርት 5ተኛ ዙር ኦንላይን ክላስ ሊጀመር ነው መመዝገብ ተጀመረ ። ከታች የተጠቀሱት ኦንላይን ክላሱ ላይ ይካተታሉ:- 1. ኢምፓርት ላይ ስላሉ ህጎች 2. ምን ማሟላት እንደሚጠበቅብን 3. ዶላር ከማግኘት እዚ እስኪደርስ ያለውን ሙሉ ፕሮሰስ 4. ስኬታማ የሆነ እቃ እንዴት ማስመጣት እንደምንችል 5. ፍቃድ ከማግኘት-ምርቶች እጆ ላይ እስኪገባ ያለው ሙሉ ሂደት 🙏 6. ዶላር እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ💵 7. በፍፁም መስራት የሌለቦት፣ በሚሊየኖች እንዲከስሩ የሚዳርጎት 3 ስህተቶች🚫 8. አሁን እኔ እያስመጣው ያለበት ምርጡ ዘዴ 9. እና ሌሎችንም አካፍላችዋለው። 👍 10. ጥያቄና መልስ ይኖራል። ዋጋ:- 5000 ብር ብቻ (10% ለእርዳታነት ይውላል) ምንም ጥቅም ካላገኛችሁበት ሙሉ ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል፡፡ የአከፋፈል ሁኔታ:- 1. በታች በተገለፀው አካውንት ላይ 5000 birr ማስተላለፍ። 2. ያስተላለፋችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ በዚህ አካውንት መላክ። 3. መልዕክቱ ሲደርሰን ኦንላይን ክላሱ ላይ ቦታ ይያዝላቹሀል።                                                                                                                                                                                  🔴አሁኑኑ ለመመዝገብ @Mistersales10✅️ላይ“Yes” ብለው ይላኩ❗️
Показать все...
ገበያ ያወጣሃትን እቃ ወይም አገልግሎት በሙሉ ባሰብከው ዋጋ ሸጠህ ከተሳካልህ፣ ቢንጎ! በል። ዋጋ እየጠየቁህ ካልገዙህ፣ ዋጋህን አስተካክል። ጠያቂ ካጣህ ግን ችግር አለ። ሥራህን ቀይር ወይም አማካሪ ፈልግ። የምትሸጠው መጽሓፍ ይሁን ወተት፣ ብረት ይሁን ጸሎት ልዩነት የለውም። ጠያቂ ከሌለህ ችግር ውስጥ ነህ: You don't know the ABC of marketing ማለት ነው። "የግብይት አቡጊዳ"                                                                                                                                                                                                                  🔴አሁኑኑ ለመመዝገብ @Mistersales10✅️ላይ“Yes” ብለው ይላኩ❗️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥የመጨረሻ ክፍል🔥   🙂ቀረጥ በተግባር አስልቼ በPDF መልክ አዘጋጅቻለው!    🔴 በነፃ ለማግኘት @Mistersales10✅️ ላይ “P3” ብለው ይላኩ!
Показать все...
01:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
Fnot 🙏
Показать все...
6.10 MB
የኑሮ ሁሉ መሠረቱ ሽያጭ ነው። የማይሸጥ ነገር ምን አለ? ምንም! ሁሉ ነገር ይሸጣል! አንተስ ምን እየሸጥህ ነው? የብዙ ሰዎች ችግር መሸጥ አለመቻል ነው፤ ለማን ምን መሸጥ እንደሚገባ አለማወቅ ነው፤ የገዢን ፍላጎት አለማወቅ ነው፤ ገዢ አገልግሎቱን ወይም ምርቱን በምን መንገድ ማግኘት እንደሚፈልግ አለማወቅ ነው። የዚህ አገር አየር የሚሸጠው ጠፍቶ እንጂ ስንትና ስንት ዶላር ያመጣ ነበር። አየር ግን ዝም ብሎ አይሸጥም። በሌላ ነገር ታሽጎ እንጂ! አየር ታሽጎ ስልህ በጠርሙስ ማለቴ አይደለም። በእርግጥ የፉጂ ተራራ አየርን ጃፓኖቹ እንደዚያ አሽገው ይሸጣሉ ሲባል ሰምቻለሁ። እኔ እያልኩ ያለሁት አስተሻሸግ ግን ሌላ ነው። እኔ የምለው አስተሻሸግ አየሩን በሪል ኢስቴት ማሸግ ነው። የአየሩ ተስማሚነት የቦታውን ለኑሮ አመቺነት በማሳየት የቤቱን ተመራጭነት ይጨምራል። ቤቱን ቀጥታ ከመሸጥ የአየሩን ምቾትና ለጤና ተስማሚነት በመግለጽ ብዙ የውጭ ዜጎችን መሳብ ይቻላል። ቱሪስት ለምን እዚህ አገር በብዛት አይመጣም? ቱሪስት ከዚህ ይልቅ ኬንያ ለምን ይበዛል? ምክንያቱ አየር ነው! አየር ስልህ ደግሞ የቅድሙ አየር እንዳይመስልህ። በዚህ ረገድ እዚህ ያለው አየር የተመታ ነው። አየሩ ተይዟል! አየሩን ከፈት ከፈት ማድረግ አስፈላጊ ነው። በእርግጥ አየሩን ለመክፈት ችሎታ ይጠይቃል - የመሸጥ ችሎታ! አየሩ ሲበረግድ አንተ ምን ትሸጣለህ? ተዘጋጅ! 👉ስለ ኮርሱ ሙሉ መረጃ ለማግኘት @Mistersales10 ላይ“Course” በማለት ያዋሩን!
Показать все...
የታክስ/ግብር ብዛት በኢትዮጵያ 📌የደሞዝ ገቢ ግብር 📌የትርፍ ገቢ ግብር 📌የተጨማሪ እሴት ግብር 📌የእሴት እድገት ግብር 📌የኤክሳይዝ ግብር 📌የንግድ ማገላበጥ ግብር 📌ከኩባንያ ትርፍ ተካፋይነት ግብር 📌የጣሪያና ግድግዳ ግብር 📌የንብረት ባለሀብትነት ግብር ምን የሌለ ግብር አለ? እስኪ ሌላም ጨምሩበት? ይሄ ሁሉ ግብር ባለበት ሀገር ከውጭ መጥቶ የሚሠራ የውጭ ኢንቨስተር እልም ያለ መልቲ ወይም ሞላጫ መሆን አለበት። ደህናዎቹ ይህ ሁሉ ግብር ባለበት ሀገር መጥተው አይሠሩም። አገሩ እንዲያድግ፣ የሥራ ዕድል እንዲፈጠር ካስፈለገ የትርፍ ግብር ብቻ በቂ ነው። እሱም 10% ብቻ! ኢትዮጵያ ለመሥራትና ለመነገድ ውድ ሀገር ናት። ይህንን እያየ ማንም እግሩን ወደዚህ ባያነሳ አይገርምም። በዩጋንዳ ውስጥ ንግድ በሽ በሽ ነው። ብዙ ኢንቨስተር ዩጋንዳ ውስጥ ያለውና ከየሀገሩ ወደዚያ የሚተመው ሀገሩ ለቢዝነስ ስለተመቸ ነው። መቼም ስለዱባይ እና ሲንጋፖር አልነግራችሁም። ባለፈው ሲንጋፖር ሄደው ከመጡት ሚኒስትሮች የሲንጋፖርን ታክስ ዝቅተኛነት ተረድቶ ጠቀስ አድርጎ ያለፈው አንድ ሰው ብቻ ነው። ሌሎቹ ስለፓርኮቹ፣ ህንጻውና መንገዱ ማማርና ስለህዝቡ መጨከን ብቻ ነው ዓይተው የመጡት። ለመሆኑ የሲንጋፖር ታክስ ስንት እንደሆነ ጠይቀው ይሆን? ምን መልስ አገኙ? ሰምተው ደብቀውን ነው ወይንስ ስለታክስ አልጠየቁም? እስኪ በቀጣይ ደግሞ ታይዋን ሄደው ጠይቀው ይምጡ። ሲንጋፖር የሄዱት ኢንቨስተሮች ትኩረታቸው መንገድና ፓርክ ሳይሆን ታክስ ነው። እኛም ሀገር በቀደም አንድ የአውሮፓ ኢንቨስተር እያናገርሁ ነበር። ሰውየው ኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ 6 ዓመት እየተመላለሰ መሆኑን፣ ነገር ግን ህግ በየጊዜው ስለሚለዋወጥ ለውሳኔ መቸገሩን፣ በዚህ ጊዜ ውስጥ ግን ዩጋንዳ፣ ርዋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ኬኒያ፣ ናይጄሪያ እና ካሜሩን ውስጥ ኢንቨስት ማድረጋቸውን ነገረኝ። ያው ያስቆጫል። ኢንቨስትመንት የመጨከን ያለመጨከን ጉዳይ አይደለም። እኛ 20 ዓመት ብንጨክንም በተሳሳተ መንገድ ከሄድን አናድግም። ግዴለም ደጋግመን አንሳሳት! አይጠቅመንም። ለኢትዮጵያ ትንሽ ታክስ ብዙ ኢንቨስተር ይስባል። ኢትዮጵያን ለንግድ የተመቸችና የረከሰች ሀገር እናድርጋት! ርካሽ የገበያ አዳራሽ ካጠገቡ እያለ ውዱ ቤት ሄዶ ተከራይቶ የሚነግደው እንዴት ያለ ነጋዴ ነው? የእኛ ሀገር ነገር እንደዚያ ውድ ሆነን ተከራይ ይመጣል ብሎ እንደመጠበቅ ነው። ነግዶ የማያውቅ ሰው ነገር ችግር ነው። 👉ስለ ኮርሱ ሙሉ መረጃ ለማግኘት @Mistersales10 ላይ“Course” በማለት ያዋሩን!
Показать все...
🔥 1
"VAT ተ.እ. ታክስ በዝቅተኛው ማህበረሰብ ላይ ጫና አይፈጥርም" ይላሉ አንድ የዩኒቨርሲቲ ታክስ መምህር። እንዴ! የትኛውም ታክስ እኮ መጨረሻው ጫናውን ወደ ሸማቹ ማስተላለፍ ነው። ዝቅተኛው ማህበረሰብ አይሸምትም ወይ? ወፍጮ ቤት ሄዶ እህል አያስፈጭም ወይ? ነጋዴ ታክስን አስልቶ ትርፉን ጨምሮ ነው የሚሸጠው ወይም አገልግሎት የሚሰጠው። ነጋዴ ይህንን ከሳተ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከንግዱ ውስጥ በኪሳራ ይወጣል። ታክስ ሁሌም የሚጫነው ደሞዝተኛውን ነው። አሁን ደግሞ ኤሌክትሪክ VAT ሊጫንበት ነው። እውነትም FDI በገፍ ይመጣላ! ማለብ ካልቀረ እንዲህ ነው! "ላሚቷ እንድትከሳ ጥጃዋ እንድትሞት እንዴት ያለ ሰው ነው እንዲህ ያለባት" ብሎ የዘፈነው ሰው ሞተ እንጂ አሁን ነበር ጮሆ መዝፈን ያለበት። 👉ስለ ኮርሱ ሙሉ መረጃ ለማግኘት @Mistersales10 ላይ“Course” በማለት ያዋሩን!
Показать все...
1:08:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
168.84 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.