cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

FahdElli

"Cease what you're doing if it fails to benefit others."https://t.me/fahdellis_family

Больше
Рекламные посты
6 403
Подписчики
+2024 часа
-367 дней
-33330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🇨🇳ቻይና ከኔ ጋር ሄደው እንዴት እንደማስመጣ ማየት ይፈልጋሉ? 💎የሶስተኛ ዙር የIMPORT ኮርስ ሊጀምር 3 ቀናት ብቻ ቀሩ! 💎ለአንድ እድለኛ ተማሪ የፕሌን ወጪ ሸፍኜ ቻይና እወስዳለው!🎉 🔥ባለፈው ዙር ከ1,600 በላይ ነጋዴዎች ተምረው አብዛኞቹ ማስመጣት ጀምረዋል! ‼️ሙሉ መረጃ ለማግኘት @Mistersales10 ✅️ላይ “Course” ብለው ይላኩ!
Показать все...
ዛሬ ሐምሌ 1 ነው። ሐምሌ 1 ለኢትዮጵያ መንግስት እና ለብዙ ድርጅቶች የአዲስ የበጀት ዓመት መጀመሪያ ነው። በጀት የሥራዎች ማስፈጸሚያ የፋይናንስ ዕቅድ ነው። ይህንን ዕቅድ ተከትሎ የራስን ዕቅድ አስተካክሎ መሥራት ይጠቅማል። ይሄኔ እኮ እቅድ ያላወጣ ተቋም ይኖራል። በል አሁንም ጊዜ ሳትፈጅ በእቅድ ተመራ። አቅደው የሚጓዙ የሚታይ መንገድ ላይ ይገዛሉ። ማቀድ፣ አቅዶም መተግበር፣ የእቅድ አፈጻጸምን መገምገም እና ልዩነቱን ማስተካከል የአዋቂዎች መንገድ ነው። ያለዕቅድ በዘፈቀደ አትሥራ!
Показать все...
⏰ይፍጠኑ‼️ 🙂ህይወቶን የሚለውጠው የIMPORT ኮርስ ይጀምሩ! ✅️ስኬታማ ነጋዴ ሁሉ አስመጪ ነው። ✅️በመስክዎ ውስጥ መሪ መሆን ከፈለጉ፣ IMPORTን መማሮ በጣም አስፈላጊ ነው። ✅️ስለ ኮርሱ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ይህን ቪዲዮ ይመልከቱ👇 @Mistersales10✅️ላይ“Yes” በማለት ያዋሩን! ለ በለጠ information ይደውሉ
Показать все...
ዋጋን የሚያንረው ምንድን ነው? ይህ ለብዙ ሰው ከባድ ጥያቄ ነው። ለአንዳንድ ፖለቲከኛማ የሮኬት ሳይንስ ይመስል ውስብስብ ነው። ዋጋ ለምን ናረ? ስትለው ፩) በደላላ ምክንያት ነው ፪) በስግብግብ ነጋዴ ምክንያት ነው ፫) በውጭ ምንዛሪ ችግር ነው ፬) ራሳችን ስለማናመርት ነው ፭) በብር መብዛት ነው ፮) በፀጥታ ችግር ነው ፯) በተጠቃሚው ዕውቀት ማነስ ነው ፰) በግብዓት ዋጋ መናር ነው ፱) በታክስ መብዛት ነው ፲) በጉቦ ምክንያት ነው የሚሉ ምክንያቶች በተለያዩ ሰዎች ይነሳሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? እስኪ በተዋረድ አስቀምጧቸው።
Показать все...
🔥 9👍 3👌 3👏 1💯 1😎 1
በናንተ ትዕዛዝ መሰረት ስለ ኢምፖርት 5ተኛ ዙር ኦንላይን ክላስ ሊጀመር ነው መመዝገብ ተጀመረ ። ከታች የተጠቀሱት ኦንላይን ክላሱ ላይ ይካተታሉ:- 1. ኢምፓርት ላይ ስላሉ ህጎች 2. ምን ማሟላት እንደሚጠበቅብን 3. ዶላር ከማግኘት እዚ እስኪደርስ ያለውን ሙሉ ፕሮሰስ 4. ስኬታማ የሆነ እቃ እንዴት ማስመጣት እንደምንችል 5. ፍቃድ ከማግኘት-ምርቶች እጆ ላይ እስኪገባ ያለው ሙሉ ሂደት 🙏 6. ዶላር እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ💵 7. በፍፁም መስራት የሌለቦት፣ በሚሊየኖች እንዲከስሩ የሚዳርጎት 3 ስህተቶች🚫 8. አሁን እኔ እያስመጣው ያለበት ምርጡ ዘዴ 9. እና ሌሎችንም አካፍላችዋለው። 👍 10. ጥያቄና መልስ ይኖራል። ዋጋ:- 5000 ብር ብቻ (10% ለእርዳታነት ይውላል) ምንም ጥቅም ካላገኛችሁበት ሙሉ ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል፡፡ የአከፋፈል ሁኔታ:- 1. በታች በተገለፀው አካውንት ላይ 5000 birr ማስተላለፍ። 2. ያስተላለፋችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ በዚህ አካውንት መላክ። 3. መልዕክቱ ሲደርሰን ኦንላይን ክላሱ ላይ ቦታ ይያዝላቹሀል።                                                                                                                                      🔴አሁኑኑ ለመመዝገብ @Mistersales10✅️ላይ“Yes” ብለው ይላኩ❗️
Показать все...
👍 4🔥 2👌 2💯 1
በናንተ ትዕዛዝ መሰረት ስለ ኢምፖርት 5ተኛ ዙር ኦንላይን ክላስ ሊጀመር ነው መመዝገብ ተጀመረ ። ከታች የተጠቀሱት ኦንላይን ክላሱ ላይ ይካተታሉ:- 1. ኢምፓርት ላይ ስላሉ ህጎች 2. ምን ማሟላት እንደሚጠበቅብን 3. ዶላር ከማግኘት እዚ እስኪደርስ ያለውን ሙሉ ፕሮሰስ 4. ስኬታማ የሆነ እቃ እንዴት ማስመጣት እንደምንችል 5. ፍቃድ ከማግኘት-ምርቶች እጆ ላይ እስኪገባ ያለው ሙሉ ሂደት 🙏 6. ዶላር እንዴት በቀላሉ ማግኘት እንደሚችሉ💵 7. በፍፁም መስራት የሌለቦት፣ በሚሊየኖች እንዲከስሩ የሚዳርጎት 3 ስህተቶች🚫 8. አሁን እኔ እያስመጣው ያለበት ምርጡ ዘዴ 9. እና ሌሎችንም አካፍላችዋለው። 👍 10. ጥያቄና መልስ ይኖራል። ዋጋ:- 5000 ብር ብቻ (10% ለእርዳታነት ይውላል) ምንም ጥቅም ካላገኛችሁበት ሙሉ ገንዘብ ተመላሽ ይሆናል፡፡ የአከፋፈል ሁኔታ:- 1. በታች በተገለፀው አካውንት ላይ 5000 birr ማስተላለፍ። 2. ያስተላለፋችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ አንስታችሁ በዚህ አካውንት መላክ። 3. መልዕክቱ ሲደርሰን ኦንላይን ክላሱ ላይ ቦታ ይያዝላቹሀል።                                                                                                                                                                                  🔴አሁኑኑ ለመመዝገብ @Mistersales10✅️ላይ“Yes” ብለው ይላኩ❗️
Показать все...
ገበያ ያወጣሃትን እቃ ወይም አገልግሎት በሙሉ ባሰብከው ዋጋ ሸጠህ ከተሳካልህ፣ ቢንጎ! በል። ዋጋ እየጠየቁህ ካልገዙህ፣ ዋጋህን አስተካክል። ጠያቂ ካጣህ ግን ችግር አለ። ሥራህን ቀይር ወይም አማካሪ ፈልግ። የምትሸጠው መጽሓፍ ይሁን ወተት፣ ብረት ይሁን ጸሎት ልዩነት የለውም። ጠያቂ ከሌለህ ችግር ውስጥ ነህ: You don't know the ABC of marketing ማለት ነው። "የግብይት አቡጊዳ"                                                                                                                                                                                                                  🔴አሁኑኑ ለመመዝገብ @Mistersales10✅️ላይ“Yes” ብለው ይላኩ❗️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥የመጨረሻ ክፍል🔥   🙂ቀረጥ በተግባር አስልቼ በPDF መልክ አዘጋጅቻለው!    🔴 በነፃ ለማግኘት @Mistersales10✅️ ላይ “P3” ብለው ይላኩ!
Показать все...
01:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
Fnot 🙏
Показать все...
6.10 MB
የኑሮ ሁሉ መሠረቱ ሽያጭ ነው። የማይሸጥ ነገር ምን አለ? ምንም! ሁሉ ነገር ይሸጣል! አንተስ ምን እየሸጥህ ነው? የብዙ ሰዎች ችግር መሸጥ አለመቻል ነው፤ ለማን ምን መሸጥ እንደሚገባ አለማወቅ ነው፤ የገዢን ፍላጎት አለማወቅ ነው፤ ገዢ አገልግሎቱን ወይም ምርቱን በምን መንገድ ማግኘት እንደሚፈልግ አለማወቅ ነው። የዚህ አገር አየር የሚሸጠው ጠፍቶ እንጂ ስንትና ስንት ዶላር ያመጣ ነበር። አየር ግን ዝም ብሎ አይሸጥም። በሌላ ነገር ታሽጎ እንጂ! አየር ታሽጎ ስልህ በጠርሙስ ማለቴ አይደለም። በእርግጥ የፉጂ ተራራ አየርን ጃፓኖቹ እንደዚያ አሽገው ይሸጣሉ ሲባል ሰምቻለሁ። እኔ እያልኩ ያለሁት አስተሻሸግ ግን ሌላ ነው። እኔ የምለው አስተሻሸግ አየሩን በሪል ኢስቴት ማሸግ ነው። የአየሩ ተስማሚነት የቦታውን ለኑሮ አመቺነት በማሳየት የቤቱን ተመራጭነት ይጨምራል። ቤቱን ቀጥታ ከመሸጥ የአየሩን ምቾትና ለጤና ተስማሚነት በመግለጽ ብዙ የውጭ ዜጎችን መሳብ ይቻላል። ቱሪስት ለምን እዚህ አገር በብዛት አይመጣም? ቱሪስት ከዚህ ይልቅ ኬንያ ለምን ይበዛል? ምክንያቱ አየር ነው! አየር ስልህ ደግሞ የቅድሙ አየር እንዳይመስልህ። በዚህ ረገድ እዚህ ያለው አየር የተመታ ነው። አየሩ ተይዟል! አየሩን ከፈት ከፈት ማድረግ አስፈላጊ ነው። በእርግጥ አየሩን ለመክፈት ችሎታ ይጠይቃል - የመሸጥ ችሎታ! አየሩ ሲበረግድ አንተ ምን ትሸጣለህ? ተዘጋጅ! 👉ስለ ኮርሱ ሙሉ መረጃ ለማግኘት @Mistersales10 ላይ“Course” በማለት ያዋሩን!
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.