cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

SHÊGER COLLECTIONS

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
735
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

https://t.me/kemasaFoods በቅርብ ቀን ይጠብቁ ። ከማሳ ትኩሱን ወደ ቤቶ !!!!!!!!!!!!!!!
Показать все...
ከማሳ - Kemasa Foods

Kemasa is a digital platform that aims to make excellent grocery goods such as fruits and vegetables available directly from the farm using smartphones. "We deliver quality" "We deliver fast"

የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባከናወነው የፈጠራ ስራ የቀበሌውን ነዋሪዎች የመብራት ሀይል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል፡፡ በቦረና ዞን ዋጫሌ ወረዳ ዌቢቲ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ተማሪ አደን ሁሴን የቱሉ ወቢ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን የከብቶች አዛባ እና የተለያዩ እንሰሶች አይነ ምድርን በማደባለቅ ባዮጋዛ በማዘጋጀት እንዲሁም ሽቦ እና ፕላስቲክን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ሀይል ማንጨት ችሏል፡፡ በዚህም ከራሱ አልፎ ለ16 የቀበሌው አባወራዎች መስመር በመዘርጋት የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ አድርጓቸዋል፡፡ በአካባቢው የሚከናወነውን የባዮ ጋዝ አሰራር መነሻ በማድረግ እና የራሱን የፈጠራ ችሎታ በማከል ውጤታማ ስራ ማከናወን መቻሉን ተማሪ አደን ለኦቢኤን ገልጧል፡፡ ተማሪው ካናወነው የፈጠራ ስራ በወር 1600 ብር ገቢ እያገኘ እንደሆነም ተናግሯል፡፡ የተማሪ አደን ወላጅ እናት ወ/ሮ መሱ ሁሴን አደን ስድስተኛ ልጃቸው ሲሆን ከልጅነቱም ነገሮችን የመመራመር እና አዲስ ነገሮች የመፍጠር ዝንባሌ እንደነበረው ገልጠዋል፡፡ የዞኑ የውሀ እና ኢነርጂ ፅ/ቤትም ለፈጠራ ስራዎች የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ጨምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደር አረጋጧል ሲል ኦቢኤን ነው የዘገበው። ይህ መረጃ ጠቃሚ ከመሰላችሁ #ሼር_ማድረግ_አትርሱ የዩቲዩብ ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇 https://m.youtube.com/channel/UCPeUyORyXZ9tLL7okpkmETQ
Показать все...
Dotcom TV Show ዶትኮም ፕሮግራም

Dotcom TV Show is a Tech Show(ቴክኖሎጂ እናስተምራለን)

Repost from Addis መረጃ™
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ49 ቢልዮን ብር ወጪ አዲስ ቤተመንግስት ሊገነባ ነው። ‼️ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በ49 ቢልዮን ብር ወጪ አዲስ ቤተመንግስት አዲስ አበባ ውስጥ ሊያስገነባ እንደሆነ ተሰምቷል። የካ ተራራ ላይ በ503 ሔክታር መሬት ላይ የሚገነባው ቤተመንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ ትልቁ ፕሮጀክት ይሆናል ተብሏል። ሪፖርተር ጋዜጣ እንደዘገበው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለፕሮጀክቱ ሲባል እንደሚነሱ ጠቅሶ ምትክ ቦታ ይሰጣቸዋል ብሏል። ይህ "ጫካ ፕሮጀክት" የተባለውን ፕሮጀክት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በከፊል እንደሚደግፍ ጋዜጣው ዘግቦ ለዚህ የሚሆን የ20ኪሜ የመንገድ ግንባታ ከሰሞኑ እንደተጀመረ አስነብቧል። (ኢትዮኒዉስ ፍለሽ) @Addis_Mereja
Показать все...
Repost from Addis መረጃ™
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዝንጀሮ ፈንጣጣ፡ በ11 አገራት 80 ሰዎች መያዛቸው ተረጋግጧል! - የዓለም ጤና ድርጅት በ12 ሀገራት በዝንጀሮ በሽታ የተጠቁ ከ80 በላይ ተጠቂዎች መኖራቸው ተረጋገጧል። የዓለም ጤና ድርጅት ሌሎች 50 ተጨማሪ የበሽታው ምልክት የታየባቸው ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። የዓለም የጤና ድርጅት የትኛውንም ሀገር ስም ሳይጠቅስ ተጨማሪ ሰዎች ላይ  ሊገኝ እንደሚችል አስጠንቅቋል።ኢንፌክሽኑ በዘጠኝ የአውሮፓ አገራት እንዲሁም በአሜሪካ ፣ በካናዳ እና በአውስትራሊያ ውስጥ መኖሩ ተረጋግጧል። የእንግሊዝ ብሄራዊ የጤና አገልግሎት እንደገለጸው ይህ ያልተለመደ የቫይረስ ኢንፌክሽን ቀላል እና አብዛኛው ሰው በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ሊያገግም ይችላል ብለዋል። ቫይረሱ በሰዎች መካከል በቀላሉ የማይሰራጭ ሲሆን ይህም ያለው ስጋት በጣም ዝቅተኛ ያደርገዋል። ለጦጣ በሽታ የተለየ ክትባት ባይኖርም ለስሞል ፖክስ የሚዘጋጀው ክትባት 85 በመቶ መከላከል የሚችል ሲሆን ሁለቱ ቫይረሶች በጣም ተመሳሳይ ናቸው ተብሏል። @Addis_Mereja
Показать все...
የቻይናው ባሉን የዓለም በከፍታ የመብረር ክብረ ወሰንን ሰበረ!! የቻይናው ተንሳፋፊ ባሉን ከምድር 9 ሺህ 32 ሜትር ከፍታ ላይ መንሳፈፍ በመቻሉ ነው የዓለም የከፍታ ክብረ ወሰንን የሰበረው። በጉዙፍነቱ ምክንያት “ተንሳፋፊው መርከብ” ተብሎ የሚጠራው እና‹‹ጂሙ ቁጥር 1›› በሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ባሉን 2.625 ቶን የሚመዝን ሲሆን ሂሊየም በተሰኘ ጋዝ ተሞልቶ በአየር ላይ በሰከንድ 30 ሜትር የሚቀዝፍ እንደሆነ ተነግሯል። ከ8 ሺህ 840 ሜትር በላይ ከሚረዝመው እና በቻይና እና በኔፓል ድንበር አካባቢ ከሚገኘው ኮሞላግማ ተራራ ጫፍ ከሚገኘው የምርምር ጣቢያ የተለቀቀው ባሉኑ ከ9 ሺህ ሜትር በላይ በመንሳፈፍ ነው ክብረ ወሰኑን ለመስበር የቻለው።
Показать все...
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅርና የእምነት የደስታ ይሁንላችሁ🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
Показать все...
#YouTubers አስደናቂ እውነታዎችን፣ አስቂኝ አጋጣሚዎችን፣ በካሜራ የተቀረፁ ያልተለመዱ ክስተቶችን ለማሳየት ፈልጋችሁ Copy right claim ያስቸገራችሁ ሰዎች እኛ ጋር Copy right free የሆኑ ከላይ ስለተጠቀሱት የተሰሩ ቪዲዮዎችን ከኛ ማግኘት ይቻላል። ( ለመተማመን አንድ ቪዲዮ በነፃ እንሰጣለን Copy right free መሆኑን በራሳችሁ ታረጋግጣላችሁ) 100% Copy right free ነው። please inbox me at @Nattyup
Показать все...
የረመዳን ጾም በነገው እለት ይጀመራል ። ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Показать все...
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት ሆድህን #ባር_ባር ሲልህ #ባር ወስዶ #ቢራ የሚጋብዝህ ነው።🍻
Показать все...
5.49 MB