cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

@all in one 💘💔📚🎬🎵by bezina

Join and watchi My daily pic ,video Meme Fashion Music News

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
156
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አብረን ሆነን ብዙ ብዙ ለኔ ብዙ ሆነሻል ከዚም በላይ ብሆንልሽ እሱም ያንስብሻል ካለኝ ሁሉ ከምችለው ፍቅሬ ይሁንሽ የምከፍለው ላንቺስ ምንም አልሰስትም ወድሻለው ባለኝ አቅም አልባከነም ዘመኔ ስኖር ካንቺ ጋራ ሰው አረግሽኝ በፍቅር ወጠሽ ከሰው ተራ ነገን እንዳልፈራ ሳላጋንን ብናገር ላንቺ ሳላደላ ለኔ የሆንሽው ይበልጣል የኖርሽው ቢሰላ የሆንሽው ቢሰላ ቃል አጣሁኝ ሌላ ራቅ ካለው ሰማይ ዝቅ ካለው ምድር አግኝቻለው ካንቺ የእውነተኛ ፍቅር ሳወድስሽ ልኖር ደግሜ ደግሜ ከራሴም ከሁሉም አንቺን አስቀድሜ ከልክ አልፎ መውደድሽ በምን ልመልሰው ያንቺን ፍቅር ሊሸከም ልቤ አቅም አነሰው ጥሩ ነሽ መልካም ሰው በጉብዝናሽ ወራት ልብሽ ሳይደነድን አስተማርሽኝ አንቺማ ከአንጀት ሰው መውደድን.... የኔ ህይወት hiwote❤️ አንቺን አለመውደድ ከባድ ነው... ውውድድድድ አረግሻለው😍😘💋❤️🥰😍
Показать все...
Tamrat new (3).mp34.45 MB
አስተማሪና አዝናኝ ታሪክ❤️😂 አንድን ሰው ስታፈቅር ❤️ @miretyeeee
Показать все...
1.10 KB
new music kiki✌️✌️ @miretyeeee
Показать все...
ኪኪ - Kiki - Mykey Shewa.mp33.66 MB
MISTE 50 ALEKA 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪💪💪💪💪💪💪💪 Join join join us Share share @miretyeeee
Показать все...
1.29 KB
✨✨New ✨✨New 🤩🤩 🤩🤩 🔥🔥🔥💥💥💥 💃💃💃 @ardalaarda💃💃💃💃💃
Показать все...
7.24 KB
♥️💐♥️💐♥️💐♥️ አንቺ የህመሜ ሀኪም 💑 አንቺ በጭቅ የፈተንኩሽ 💏 አንቺ ክፉ ቀን መወጫ አንቺ ጉልበቴ ያረኩሽ መፅናኛዬ ያልኩሽ 👩‍❤️‍💋‍👩 🌹🌸🌹🌸🌹🌸 💐💐 ❣❣ @miretyeeee
Показать все...
7.86 KB
🦋ቢቢራቢሮ 🦋 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋 ሆነሽ🦋🦋🦋🦋🦋ሳለ የኔ 🦋🦋የምልሽ አካሌ 🦋🦋🦋 ሳታዉቂው🦋🦋🦋ቀርተሽ ነው 🦋🦋የራቅሽው ከጎኔ 🦋🦋 ያላንቺ 🦋🦋🦋 ቀለማት 🦋🦋 እንደማይሆን ቀኔ🦋🦋 አንቺን ብቻ ካየ ይበቃዋል አይኔ እባክሽ 🦋🦋🦋🦋 ቶሎ ነይ 🦋🦋አይጠብቅሽ ልቤ🦋🦋 አንዴ 🦋🦋🦋🦋 ይይሽና 🦋🦋እንዳዲስ ይፈንድቅ🦋🦋 አንቺን ያጣ🦋🦋🦋መስሎት 🦋🦋 የተከፋው ልቤ 🦋🦋 ተከትሎሽ🦋🦋🦋🦋 ይብረር 🦋🦋 የጳጉሜ እንስቴ 🦋🦋 ልኑር ካንቺ ጋራ እድሜ ዘላለሜን ስቦርቅ 🦋🦋🦋🦋🦋አብሬ @miretyeeee
Показать все...
#የፍቅርን ❤️ በፍቅር ቅምሻ #ፍቅር . .....✔ፍቅር ማለት ውበት አይደለም ❌ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ጥቅም ፍለጋ አይደለም ❌ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ዝሙት ፍለጋ አይደለም ❌ 💞==> ✔ፍቅር ማለት በደስታ ጊዜ መተቃቀፍ አይደለም ❌ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ስለወደዱን መውደድ አይደለም ❌ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ስላከበረን ማክበር አይደለም ❌ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ስላገዘህ አንተም ቀን ጠብቀህ ብድር መመለስ አይደለም ❌ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ፤ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ከማዳላት የራቀ፤ 💞==> ✔ፍቅር ማለት ከመፍረድ እጁን ያወጣ፣በመከራም፣በሀዘንም ፣በጭንቀትም፣በደስታም፣መ ተሳሰብ፣መተጋገዝ፣መረዳዳት...አንተ ያላገኘሀውን ነገር ሌሎች እንዲያገኙት መመኘት፤ጠላትህን መውደድ፣ስለወንድምህ እራስህን አሳልፈ መስጠት፣የወንድምህን በደል መሸከም ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገውን በሌላ አለመፈፀም ነው።።።።። 💞 #መልካም.night 💞 ❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹 🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹 ❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
Показать все...
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ከእናቱ ጋር የሚኖር አንድ ትንሽ ልጅ ነበር፡፡ በጣም ድሃ ከመሆናቸው የተነሳ ሳይበሉ የሚያድሩባቸው ቀናት ነበሩ፡፡ ልጁ መልከመልካም እና አስተዋይ ሲሆን እናቱ ግን ሀዘንተኛ ነበረች፡፡ የእናቱ ሀዘን ሁሌም የሚያሳስበው ልጅ፡- “እናቴ ለምንድነው ሁሌ የምታዝኚው?” ብሎ ሲጠይቃት:-“ልጄ አንድ መዳፍ አንባቢ የእኔ አይነት ጥርስ ያለው ሰው በአለም ላይ ታዋቂ ሰው እንደሚሆን ነግሮኝ ነው::” ትለዋለች፡፡ #ልጁም፡- “ታዲያ ለምን ታዝኛለሽ እማ? ታዋቂ እንድሆን አትፈልጊም?” አላት፡፡ #እናቱም “ልጄ ታዋቂ ስትሆን ትረሳኛለህ፤ ጥለኸኝ ትሄዳለህ ብዬ ስለምፈራ ነው፡፡” አለችው፡፡ ወዲያው ልጁ ወደ ጓሮ ሮጦ ድንጋይ ያነሳና የፊት ጥርሶቹን ይሰብራል፡፡ በሁኔታው እናት በጣም ደንግጣ:- “እንዴ… ወይኔ ልጄ ምንድነው ያደረከው?” አለችው፡፡ “እማዬ እኔ ታዋቂ ሰው ሆኜ አንቺን መርሳት አልፈልግም፡፡ ታዋቂ መሆን የምፈልገው አንቺን በማገልገል በምርቃትሽ ነው፡፡” ብሎ ደሙ በአፉ እየወረደ እናቱ ላይ ተጠመጠመ፡፡ Join us 👉🏾 @miretyeeee
Показать все...
በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸውን ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትእግስት ነው መታገስ ይከብዳል ያ ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን መልካም ቀን ምርጦቼ
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.