cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Society of Heaven

We are a citizen of #heaven. 👉 ለማንኛውም ሀሳብ አሰተያየት 👉 @amaniabota 🙏

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

01:20
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
4.05 MB
“የአሁኑ ዘመን ሥቃያችን ወደ ፊት ሊገለጥ ካለው ለእኛ ከተጠበቀልን ክብር ጋር ሲነጻጸር ምንም እንዳይደለ እቈጥራለሁ።” — ሮሜ 8፥18 (አዲሱ መ.ት)
Показать все...
“እርሱ ብቻ ሳይሆን፣ የመጀመሪያውን የመንፈስ ፍሬ ያገኘን እኛ ራሳችን የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን ልጅነታችንን በናፍቆት እየተጠባበቅን በውስጣችን እንቃትታለን።” — ሮሜ 8፥23 (አዲሱ መ.ት)
Показать все...
01:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
ምርጥ የወላይትኛ መዝሙር ነው ተባረኩት ዘማሪ ሳሙኤል ቶማ join 👉@societyofheaven @societyofheaven @societyofheaven
Показать все...
9.37 MB
መዝሙር 131 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር ሆይ፤ ልቤ አልታበየም፤ ዐይኔ ከፍ ከፍ አላለም፤ ሐሳቤ ለዐጒል ትልቅነት አልተነሣሣም፤ ከዐቅሜም በላይ አልተንጠራራሁም። ² ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሰኘኋት፤ ጡት የጣለ ልጅ ዐርፎ እናቱ ላይ እንደሚቀመጥ፣ ነፍሴ ጡት እንዳስተዉት ሕፃን በውስጤ ጸጥ አለች። ³ እስራኤል ሆይ፤ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።
Показать все...
00:52
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
6.58 MB
yohanmnes girema 2 - 0 (2).mp34.26 MB
#ፀሎት pray like this 👇 ማቴዎስ 6 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ “እናንተ ግን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፤ “ ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ ¹⁰ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ¹¹ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን። ¹² እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል፣ በደላችንን ይቅር በለን። ¹³ ወደ ፈተናም አታግባን ከክፉው አድነን እንጂ፣ መንግሥት፣ ኃይል፣ ክብርም፣ ለዘለዓለሙ ያንተ ነውና፤ አሜን። ’ Join 👉 @societyofheaven
Показать все...
መዝሙር 124 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እስራኤል እንዲህ ይበል፦ “እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣ ² ሰዎች በእኛ ላይ በተነሡ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ኖሮ፣ ³ ቍጣቸው በላያችን በነደደ ጊዜ፣ በቁመናችን በዋጡን ነበር፤ ⁴ ጐርፍ ባጥለቀለቀን፣ ፈረሰኛው ውሃ ባሰጠመን፣ ⁵ ደራሽ ውሃም ጠራርጎ በወሰደን ነበር። ⁶ በጥርሳቸው ከመዘንጠል የጠበቀን፣ እግዚአብሔር ይባረክ። ⁷ ነፍሳችን እንደ ወፍ፣ ከዐዳኝ ወጥመድ አመለጠች፤ ወጥመዱ ተሰበረ፤ እኛም አመለጥን። ⁸ የሰማይና የምድር ፈጣሪ፣ የእግዚአብሔር ስም ረዳታችን ነው። #Have a #blessed #Sunday Join 👉@societyofheaven
Показать все...
00:37
Видео недоступноПоказать в Telegram
ምርጥዬ መዝሙር ነው። share aderguti Join 👉@societyofheaven
Показать все...
1.56 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.