cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌿🌿☘መርጌታ ከፍተኛ የባህል ህክምና መስጫ ተቋም☘☘🌿

የሰለሞን ጥበብ ማስተማሪያ

Больше
Рекламные посты
4 937
Подписчики
-724 часа
-417 дней
-21930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

# ሴት ልጅ # አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት # የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ፦ #ወንድ ማስጠላት # ጓደኝነት ጀምሮ ምክኒያት አልባ መለያየት #እራስን ዝቅ አድርጉ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) # ተስፋ መቁረጥ # ማስለቀስ # ፀባይ መቀያየር # ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው # ባል እየመጣ መመለስ # ወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ # ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን # ሕልመ ሌሊት # እራስን መደበቅ (ቤት አለመውጣት ) # ሱሰኛ መሆን # የእድል መዘጋጋት # የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) # የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) # ማስወረድ (አቦርሽን ) # መጨናነቅ # ሂጅ ሂጅ ማለት # ቤተሰብ ማስጠላት # ስራ ማስጠላት # ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት #ከፍተኛ የራስ ህመም # ተኝቶ መቃዥት # ፍርሐት # ከፍተኛ ላብ #የጠረን መቀየር #መጥፎ የአፍ ጠረን #በሰው ማሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል #በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት #ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ ዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነጥላ (የክፋ መፈንስ ችግር ) እንደሆነ የምናውቀው ? #ዓይነጥላን #በዘር ( በደም ) የሚወርድ የዛር መንፈስን የሾተላይ መንፈስን (ጋላ ዛርን ) በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ
Показать все...
☘ዘኢያወርድ/ገትር/☘ ፍትወትን የሚያቆይ በግብረ ወሲብ ጊዜ ለሚቸኩል እና ለሚሰንፍበት ሙት አንሣ አደንድን የጉሎ የጋንቢሎ ቅርፊት ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በነጭ ማር ወይም በስንዴ ጉሽ ጠላ እየበጠበጡ መጠጣት ነው። ለበለጠ መረጃ 0922438586 ደውለው የገኙናል
Показать все...
=====አፍዝ ወአደንግዝ==== ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ -->አፍዝ ወአደንግዝ አፍዝ ወአደንግዝ ማለት አፈዘዘ እና አደነገዘ ከሚል የግእዝ ግስ የመጣ ሲሆን የአማርኛ አቻ ትርጉሙ ማፍዘዝ እና ማደንገዝ ማለት ነው።ይህም ማለት ሰው በህይወት እያለ ሳይሞት በርሱ ላይ ሚሰራበትን ስራ እንዳያውቅ ሚያሰደርግ ማለት ነው።ይህም ማንኛውንም ሰው በፈለጉት ቦታ ድረስ እንደከብት እየነዱ መውሰድ እንዲሁም ማንኛውንም ስራ በግል ቁጥጥር ስር ማድረግ የሚያስችል ጥበብ ነው። ይህ ጥበብ በበርካታ እፅ እና ህቡእ አስማት አማካኝነት ይከወናል። ከዚህ በታች በምስሏ ምታዩት እፅ ሳረ ማርያም ወይም የማርያም ሳር በመባል ይታወቃል።እፁ ዝርያው ከሳር መደብ ሲሆን መልኩ ግን አረንጓዴ ሳይሆን የነጭ ቢጫ ነው።ነጭ ቢጫ ማለት ነጭም ያልሆነ ቢጫም ያልሆነ ቀለም ይዞ የሚፈጠር ማለት ነው። ይህ እፅ ለአፍዝ አደንግዝ መስርያ ዋና እፅ ነው።ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ህቡዕ አስማት በላዩ ላይ ይደገምበታል። በእፁ ላይ ሚደገመውን አፍዝ ወ አደንግዝ ድግምት ማግኘት ማትችሉ የቀበርቾ ተቀፅላ ካገኛችሁ ከእፁ ማንኛውም ክፍል ጋር አንድ ላይ በጥርሳችሁ አኝካችሁ በማንኛውም ሰው ላይ ብትተፉበት በቅፅበት ትፈዛል።ምትፈልጉትንም ስራ በሰውየው ላይ መስራት ትችላላችሁ። ጥበብ ለሰው ልጅ ክፉም መልካምም ታስተምራለች እናም ከጥበብ ክፋት ይልቅ መልካምነትን እንማር።
Показать все...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏 ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ ለጠላት => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ ለኣይነ ጥላ ለወሲብ ችግሮች ለትምህርት ለመስተፋቅር =>የወንድና የሴት =>ኣጠቃላይ ለስራ =>ለንግድ => ለእርሻ => ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን => የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ነው ፡፡፡በስልክ 0922438586 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
Показать все...
👍 1
ለሳይነስ (ሳይነሳይተስ) ህመም መፍትሔ #የሳይነስ መፍትሔ! መነሻቸውን ከቅንድባችን በላይ አድርገው በግራም በቀኝም በኩል እስከ አፍንጫችን ጫፍ ድረስ የሚገኙ አጥንቶች ውስጣዊ ክፍላቸው ሳይነሰንስ በመባል ይጠራል እነዚህ አካላት በጤናማ የአሰራር ሂደት ውስጥ ካሉ ትንሽ የሚባል የአፍንጫ ፈሳሽ የሚያመነጩ ሲሆን በባክቴርያ ወይም በቫይረስ ሲጠቁ የማበጥ እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የአፍንጫ ፈሳሽ ያመርታሉ፡፡ ይህም የሳይነስ ህመም ስሜትን በተጠቂው ግለሰብ ላይ ይፈጥራል፡፡ በተደጋጋሚ ይህ መሰል ህመም ሲከሰት የሳይነስ በሽታ ይባላል፡፡ ማንኛውም ግለሰብ በጉንፋን ሲጠቃ ሳይነስም አብሮ ሊከሰት ይችላል፡፡ ጉንፋኑን ያስከሰተው ጀርም ሳይነሰን የሚባለውንም ክፍል ሊያጠቃ ይችላልና፡፡ በጣም የተለመዱ የሳይነስ ምልክቶች፡፡ 1. የአፍንጫ መታፈን ስሜት 2. ወፍራም ቢጫ ፈሳሽ ከአፍንጫ መውጣት፡፡ 3. የጥርስ ህመም ስሜት፡፡ 4. ፊትን ክብድ የሚል ስሜት መሰማት ወደፊት ጎንበስ ብለው ሲመለሱ ከባድ የራስ እና የፊት ህመም፡፡ 5. የአይን ህመም፡፡ ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ የሚከተሉትን ምልክቶችም ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ 1. ትኩሳት 2. ሳል 3. ራስ ምታት 4. የጆሮ ህመም 5. መጥፎ የአፍ ጠረን 6. የድካም ስሜት #የሳይነስ መፍትሔ ቀላል የህመም ምልክቶች ለሚታይበት የህመም ስሜቱን ለመቀነስ የሚከተሉትን የቤት ውስጥ ህክምና ቢጠቀሙ ይበጃል፡፡ 1. አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው በአንድ ብርጭቆ ወሃ ውስጥ ጨመረው ካማሙት ቡኃላ በጥጥ አድርገው ውሳጣዊ የአፍንጫን ክፍል ማጠብ ጧት እና ማታ ነው ። 2. የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሁለት ሁለት ጠብታ ማታ ማታ መጠቀም ህመሙ ቶሎ እንዲለቀን ያደርጋል፡፡ ሀገር በቀል የባህል ህክምና መድኃኒቶች ከላይ በተጠቀሱት ቤት አፈራሽ መድኃኒቶች ተጠቅመው የሚፈልጉትን ለውጥ ካላዩ የካልተሻሎ ይህን ሀገረ በቀል የባህል ህክምና ይጠቀሙ። 1. የዶግ ስር 2. የዕፀ ሮማን አበባ 3. የደለሹት ስር አዘገጃጀት እና አጠቃቀም፡- 1. ከላይ የተጠቀሱትን የዕፀዋት ክፍሎች ሰብስቦ በንጽህና አድርቆና በጣም ማድቀቅ 2. ከሶስቱም እኩል እኩል አድርጎ አንድ የሻይ ማንኪያ የሚሆን ዱቄት ያዘጋጃሉ፡፡ 3. ከዚያ ቡኃላ ሁለት የሾርባ ማንኪያ በሚሆን የጫቅማ ዘይት ቢጠፋ በጥቁር አዝሙድ ዘይት በደንብ ለውሶ ሁለቱንም አፍንጫ በውስጥ በኩል ጧት እና ማታ ይቀቡት፡፡ ይህ መፍትሔ የህመም ምልክቶችን ቶሎ የሚያድን ሲሆን ከ 3- 7 ቀን ቢጠቀሙት ደግሞ ፍቱን የሆነ የማያዳግም ውጤት ያሳያል፡፡ በ 0922438586
Показать все...
💠👉መርጌታ የባህል ህክምና መዳህኒት ቀማሚና ህክምና ሰጭ☘          👉👉 0922438586 👉- ለስልጣን ለሹመት 👉- ለገበያ ለሃብት 👉- ለመስተፋቅር 👉- ለወሲብ ስንፈት 👉- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው 👉- ለትምህርት 👉- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ? 👉- ለመፍትሔ ስራይ 👉- ለህማም 👉-  ጋኔን ለያዘው ሰው 👉- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ ☎➥ 0922438586 ✍በኢሞ ✍በቴሌግራም ✍በዋትስ አፕ ማናገር የችላሉ
Показать все...
❤️❤️❤️❤️ # ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤ ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን ስ/ቁ 📱0922438586 ባህላዊ መድኃኒት እጸ ደብዳቤ ወመፍትሔ ስራይ
Показать все...
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሄ ሀብት 2 ለህማም 3 ለመስተፋቅር 4 ቡዳ ለበላው 5 ለገበያ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ስራይ 14 ጋኔን ለያዘው ሰው 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለቁራኛ 17 ለአምፅኦ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት 35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለበለጠ መረጃ 0922438586
Показать все...
አስማት ማለት ምን ማለት ነው? ብዙዎቻችን አስማት ሲባል በአእምሮአችን ውስጥ የሚመጣው ምትሀታዊ ድርጊቶች ናቸው ነገር ግን አስማት የሚለው ስያሜ ከየት መጣ ብለን ብንል ከግዕዙ አለም ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ በግዕዝ ቋንቋ ሆነ በአማርኛ ቋንቋ የአንድ ነገር ስያሜ ስም ይባላል፡፡ በቅድሚያ ወደአማርኛው ቋንቋ ስንመጣ ስም የሚለው ሲበዛ ስሞች ይሆናል ማለትም ለብዙ ስንጠቀመው ስሞች ይለዋል እንዲሁ አንበሳ ብሎ አንበሶች ወፍ ብሎ ወፎች ይለዋል ነገር ግን በሁለተኛነት ወደግዕዝ ስንመጣ ስም ብሎ ስሞች አይልም ግዕዙ ስም ብሎ ሲያበዛው እና ለብዙ ሲጠቀመው " አስማት " ይለዋል እንዲሁ አንበሳ ብሎ አንበሶች አይልም አንበሳ ብሎ አናብስት ወፍ ለሚለው አአዕዋፋት ይለዋል፡፡ ስለዚህ አስማት የሚለው ቃል አመጣጡ ከግዕዝ ሲሆን አስማት ማለት ስሞች ማለት ነው፡፡ ታዲያ የጥንት ሊቃውንት ለዚህ ስራ አስማት የሚለውን ቃል ለምን ተጠቀሙ ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ እንችላለን፡፡ እንደሚታወቀው አባቶቻች በዚህ ስራ ሲነሱ በጣም የላቁ እንደሆኑ ማናችንም ልንዘነጋው የማይገባ ጉዳይ ነው፡፡ ሆኖም አስማት የሚለው ቃል የተሰጠበት ምክንያት ስያሜን ወይም የስውራኑን ስሞች በመማር ለማንኛውም መፍትሄ እና ምክር ይደውሉ ☎️0922438586 0922438586
Показать все...
👍 1