cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Muhammed Computer Technology (MCT)

#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው! በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ አስተያየት ካላችሁ @ma1000me ልታገኙኝ ትችላላችሁ በተጨማሪም የ YouTube ቻናል 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ ጥሩ ቪዲዮችን ማግኘት ይችላሉ!

Больше
Рекламные посты
38 783
Подписчики
-1024 часа
-97 дней
-14030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ምርጥ ላፕቶፕ በ16,000 ብር ብቻ #budget laptop Brand : hp X360 ✨touch screen convertible ✨cpu intel inside Quad-core processor 6th generation ✨ram 4GB 𝗗𝗗𝗥4 ✨ storage 128GB upgradable ✨graphics Intel hd graphics ✨window 10 pro ✨battery : 5hr ✅ Price 16,000 ☎️ 0912254100 አድራሻ: - Megenagna Bethlehem plaza 2nd floor ቤል computer
Показать все...
🙏 10👍 5 4😁 2
ንግድ ላይ ተሰማርተዋል? ለመሰማራትስ አስበዋል? በአሁኑ ሰአት ሁሉም ነገር አሰራራችን በሙሉ ዲጅታላይዝ እየሆነ መጥቷል። ማንም ሰው የአንድን ድርጅት መረጃ በአካል ሳይሆን በዲጅታል ቴክኖሎጅዎች አማካኝነት ነው መረጃን ማግኘት የግድ እየሆነ መጥቷል። የአንድን ድርጅት ምርትና አገልግሎት መረጃን ማግኘት በዲጅታል ቴክኖሎጅዎች እየሆነ መጥቷል። መሸጥና መግዛት በኢንተርኔት አማካኝነት እየሆነ መጥቷል ለዚህም እርስዎ ማንኛውንም የሽያጭና የግዥ ስርአትዎን በ E-Commerce ዌብሳይት አማካኝነት መሸጥ መለወጥና በየትኛውም የሀገራችን ክፍል ተደራሽ መሆን ይጠበቅብዎታል። እርስዎን በዲጅታል አለም ታዋቂ መሆን ይጠበቅብዎታል። ስለሆነም ይደውሉ! ☎️ 0929273364 ✅ ለነባር ቢዝነሶች ✅ አዲስ ለመጀመር ለታሰቡ ቢዝነሶች ✅ ጅምላ አከፋፋይ ✅ የማሽነሪ ሽያጭ ✅ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ ✅ የኮንስትራክሽን እቃዎች ✅ የድለላ ስራዎች ✅ የሆቴሎች ✅ ለመንግስትና ለግል ኮሌጆች ✅ በተጨማሪም እርስዎ በሚያስፈልግዎ መስክ በተመጣጣኝ ዋጋ ስለምንሰራ በታላቅ ደስታ ነው። እርሶም እራዎን ቀልጣፋና ዘመናዊ ያድርጉ! ✅ ለማንኛውም የዲጅታል ስራ እናማክራለን! Muhammed Computer Technology(MCT) ቴሌግራም አድራሽ @ma2323me ☎️ 0929273364
Показать все...
👍 10 2
‍ ‍ #በኢ_ሜይል አካውንቶች ላይ የሚቃጡ የመረጃ ጥቃቶች ምን ዓይነት ናቸው? #እንዴትስ_መከላከል_እንችላለን ? ✏️ፊሺንግ #Phishing አንዱ የሳይበር ጥቃት ዓይነት ሲሆን የኢ-ሜይል አድራሻችንን መሠረት በማድረግ ለሚፈፀም የጥቃት ዓይነት የተሰጠ ሙያዊ ቃል ነው፡፡ የፊሺንግ ጥቃት ወንጀለኞች ግላዊ የሆኑ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ ወይም ላልተገባ ዓላማ ለማዋል የሚጠቀሙበት የማጭበርበሪያ መንገድ ነው፡፡ ለምሣሌ የባንክ የሒሳብ ቁጥራችንን ወይም የይለፍ-ቃሎቻችንን ለመመንተፍ በኢ-ሜይል አድራሻችን የሚላኩ የማደናገሪያ መልዕክቶች ናቸው፡፡ ✏️በኢ-ሜይል አድራሻ የሚላኩ የፊሺንግ መልዕክቶች ለተጠቃሚዎች እውነተኛ የሚመስሉ፤ ተጠቃሚውን ከተለያየ ዓይነት የጥቃት ሥጋት ለመጠበቅ ወይም ለመርዳት እንደሆነ የሚገልፁ እና አንዳንድ ጊዜም ተጠቃሚዎች ሎተሪ ወይም ነጻ የትምህርት ዕድል አሸናፊ እንደሆኑ የሚያበስሩ በመምሰል የማታለል ዓላማ ያላቸው ይዘቶች ናቸው ✏️የመረጃ መንታፊዎቹ ያዘጋጁትን አገናኝ #Link ተጠቃሚዎች እንዲከፍቱ በማግባባት እውነተኛ የዕድሉ አሸናፊ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በሚመስል አግባብ አካውንታቸውን እና ምስጢራዊ የይለፍ-ቃል እንዲያስገቡ በመጠየቅ ጥቃት ለማድረስ የሚጠቀሙበት ዘዴ ነው፡፡ የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ዋና ዓላማ የግለሰቦችን የባንክ ቁጥር ለመመንተፍ ወይም ግላዊ መረጃዎችን ለሌሎች አሳልፎ ለመሸጥ በማቀድ የሚፈጸም ህገ-ወጥ ተግባር ነው፡፡ ✏️የፊሺንግ ጥቃትን ለመከላከል ሊወሰዱ የሚገቡ ጥንቃቄዎች ⚙የርዕሰ ጉዳዩ ትክክለኛነት መረጋገጥ /Subject Line and Tone/ #አብዛኛውን ጊዜ ከምንጠቀምባቸው ባንኮች ወይም የፋይናንስ ተቋማት የተላኩ የሚመስሉ የፊሺንግ መዝባሪዎች መልዕክቶች በኢ-ሜይል አድራሻዎቻችን ተልከው እናገኛለን፡፡ በዚህ ወቅት መልዕክቶቹን ከመክፈታችን በፊት ትክክለኛ አድራሻ መሆኑን ወደ ባንኮቹ ወይም ፋይናንስ ተቋማቱ በመደወል ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አንዳንድ የመልዕክት አድራሻዎች የትክክለኞቹን የፋይናንስ ተቋማት ስያሜ በተወሰነ ፊደል ለውጥ በማድረግ በቀላሉ ለማታለል የሚሞክሩ ናቸው፡፡ ⚙አባሪ /Attachments/ #የፊሺንግ ጥቃት ፈጻሚዎች ኢ-ሜይል አካውንታችንን ለመስረቅ የኛን ትኩረት የሚስቡ አባሪ ፋይሎችን የሚልኩልን ሲሆን ፋይሎቹን በምንከፍታቸው ጊዜ የተላኩልን መልዕክቶች ለህገወጥ ተግባር ሆን ተብለው የተሰሩ ማጥመጃዎች በመሆናቸው ኮምፒውተራችንን ለጉዳት ያጋልጣሉ፡፡ በመሆኑም ሁሉም አባሪዎች ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ብሎ ማሰብ ተገቢ አለመሆኑንና የሚላክልንን መልዕክት ከምናውቀው ትክክለኛ አካል የተላከ መሆኑን መረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ ⚙አገናኝ /Link/ #ሁልጊዜም በኢ-ሜይል ለሚላኩ አገናኞችን በምንከፍትበት ወቅት ተገቢውን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ የተላኩልን ሊንኮች ትክክለኝነታቸውን ለማረጋገጥ ሊንኩን በቀጥታ በድረ-ገጽ ላይ በመተየብ እውነተኛ መሆኑን ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡ አንዳንድ የፊሺንግ ሊንኮች “Click here”፣ “Preview document” ወይም “Sign In” የሚሉ እንድንከፍት የሚጋብዙ ቃላትን ይጠቀማሉ፡፡ ⚙ስልክ ቁጥሮች /Phone Numbers/ #በኢ_ሜይል የሚላኩ የማረጋገጫ ስልክ ቁጥሮችን መጠራጠር ተገቢ ነው፡፡ የተላከልን ስልክ ቁጥሩ ትክክለኛነቱን ከባንክ ደብተር ላይ ከሚገኝ አድራሻ በመውሰድ ደውለን ልናረጋግጥ ይገባል፡፡ አለ በለዚያ በኢ-ሜይል የቀረበልንን መልዕክት በኢ-ሜይል አድራሻችን በተላከ ስልክ ቁጥር ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ከደወልን አጥፊዎች አስቀድመው ያዘጋጁት ቁጥር ከሆነ በሚፈልጉት መንገድ መረጃ በመስጠት ለጥቃት ልንጋለጥ ስለምንችል ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ ═══════════════ https://t.me/MuhammedComputerTechnology https://t.me/MuhammedComputerTechnology https://t.me/MuhammedComputerTechnology https://t.me/MuhammedComputerTechnology
Показать все...

👍 22 3
ላፕቶፕ ሲገዙ ማገናዘብ ያለብዎ አስፈላጊ ነገሮች⤵ 1.➡ምን ሊሰሩበት አስበዋል? ✔ ብዙ ሚፅፉ ከሆነ ኪቦርዱን ማየት ይገባል ✔ ጌም ሚያበዙ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱንና ስፒከሩን ይመልከቱ ✔ለቪዲዮ ቅንብር (editing or software Engineering) ከሆነ ከፍተኛ የፕሮሰሰር አቅም ፣ ትልቅ ሳይዝ ራም high definition (HD) ስክሪን መኖሩን ያረጋግጡ 2 ➡አዲስ ከካምፓኒው እንደመጣ ( brand new ) ነው ወይም በብልሽት ምክንያት ተመልሶ ካምፓኒው ገብቶ የተሰራ (Refurbished ) መሆኑን ያረጋግጡ 3.➡የስክሪን ወይም የዲስፕለይ መጠን: ለርሶ ትክክለኛዉን የስክሪን መጠን ይምረጡ (13.3” ,15.6”,17.3”) 4.➡የላፕቶፑን ስፔሲፊኬሽን በጥልቀት ይመርምሩ ✔ፕሮሰሰር (intel core 2 dou, core i3, core i5, core i7 or AMD and others) ✔ራም (ስንት እንደሆነ 1GB,2GB,3GB,4GB , 8G and above) ✔ ሀርድ ዲስክ (160 GB, 250GB, 320GB,500GB, 750GB and above) ✔ዲቪዲ ወይም ብሉሬይ ድራይቭ ( re-writable ) 5.➡ባትሪ ይህ በጣም ወሳኝ ነው ። ሊደራደሩበት አይገባም! ቢያንስ 3 ሰአት እና ከዛ በላይ ቢሆን አሪፍ ነው 6.➡የሚፈልጉት ኦፕሬቲንግ ሲስተም ይምረጡ: ማክሮሶት ዊንዶውስ (windows 7, windows 8,windows10, windows11) , mac, Ubuntu,Linux ወዘተ ዊንዶውስ 10 ወይም windows 11 ቢመርጡ ይመከራል! ወደ ቴሌግራም ቻናሌ ይግቡ! 👇👇👇 https://t.me/MuhammedComputerTechnology https://t.me/MuhammedComputerTechnology https://t.me/MuhammedComputerTechnology https://t.me/MuhammedComputerTechnology
Показать все...
Muhammed Computer Technology (MCT)

#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ብልህነት ነው! በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ ስለኮምፒውተርና ቴክኖሎጅ መረጃዎች እና እውቀቶች ይለቀቃሉ ያለዎትን እውቀት ያሳድጋሉ አስተያየት ካላችሁ @ma1000me ልታገኙኝ ትችላላችሁ በተጨማሪም የ YouTube ቻናል 👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCZBIP6PqUdmmagdTjbyp_AQ

ጥሩ ቪዲዮችን ማግኘት ይችላሉ!

👍 16 3👎 2
የቴክኒክና ሙያ አዲሱ የማስተማሪያ ሞጁሎች ከላይ ያሉትን ይጠቀሙ የቴክኒክና ሙያ አዲሱ የማስተማሪያ ሞጁሎች የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን ለማግኘት 👇👇 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖         ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary 🍁 Join : @EthiopiaDigitalLibrary ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Показать все...
ምርጥ ጠቃሚ  ቻናል ላጋብዝዎት? ❓ትምህርት እየተማሩ ነው? ወይም ለመማር አስበዋል? ❓ጥናትና ምርምር(Research) እየሰሩ ነው? ❓ስለ Research እውቀትዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ? ❓ስለ SPSS, Stata, matlab ማውቅ ይፈልጋሉ? ✅በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ በግልጽና ቀላል አገላለጽ ስለ Research ጽንሳ ሀሳብ ጀምሮ ጽሑፎችን ያገኛሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/star_research_consultancy https://t.me/star_research_consultancy https://t.me/star_research_consultancy https://t.me/star_research_consultancy https://t.me/star_research_consultancy 👆👆👆👆👆👆👆👆
Показать все...
Star Research (ስታር - ሪሰርች)

🔷Business plan 🔷 Proposal(Masters) 🔷 Research ማማከር 🔷 survey questionnaire ለማዘጋጀት እናማክራለን 🛑 ለተመራቂዎች ተማሪዎች ጥሩ ርዕሰ እንዴት መምረጥ እንዳለባችሁ እናማክራለን! contact@ +251912688642 +251912688642 በቴሌግራም አካውንት ያግኙን!

https://t.me/Research100stock

https://t.me/Research100stock

3👍 1
Hi betam enwedhalen bertaln bro kante bzu neger entebkalen ayizoh
Показать все...
✏️ጥናታዊ ጽሑፍ ለምታዘጋጁ #ተመራቂ ተማሪዎች ስለምትሠሩት Proposal እና Research ትንሽ እገዛ እንዴት ናችሁ? በመጀመሪያ ደረጃ የሚመርጡት የጥናት ርዕስ መነሻውና መድረሻውን ሥነፍኖት በትክክል የተረዱትን መሆን ይገባዋል። ጥናታዊ ጽሑፍ መጨረሻ መታወቅ ያለበት ውጤቱ ነው እንጂ ሂደቱ መሆን የለበትም። ህደቱን ገና ከመጀመሪያው በትክክል እና በግልጽ (Accurately and clearly) መረዳትና ማወቅ ለውጤታማነት ተገቢ ነው። የጥናቱ ንድፈ ሀሳብ (Proposal) በሚገባ የሚመራ መንገድ መሆን አለበት። ጥናትን በተመለከተ ምሁራኑ የሚሉትን አንድ ታላቅ ገለፃ ላስታውሳችሁ "A research is as good as its propsal" -(የአንድ ጥናት ጥሩነት እንደ ንድፈ ሀሳቡ/ዕቅዱ/ ጥሩነት ይታወቃል) እንደማለት ነው። በመሆኑም የተወሰነ ምክረ ሃሳብ እገዛ ለማድረግ ጥቂት ነገር ላስታውሳችሁ። ልብ ሊባል የሚገባው ግን የግል ድጋፍ እንጂ የተቋም ይፋዊ format እያሳወቅሁ አለመሆኑን ነው። ✅ 1ኛ. #Title፦ ርዕስ ለመመረጥ የመጀመሪያው ትኩረት ከሙያዎት ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ያስተውሉ። ከዚህ ባለፈ ሙያዎትን ተጠቅመው በአካባቢዎ ባለው ማህበረስብ ውስጥ ያለውን ችግር በመፍታት አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉበት ቢሆን ይመረጣል። ከዚህ አንጻር "ይህንን አይነት መፍትሔ ብሠራለትስ" የሚሉትን ችግር መርጠው አጭር እና ገላጭ የሆነ የጥናት ርዕስ መምረጥ ነው። ከተቋሙ አካባቢ ወጣ ያሉ ሀገራዊ ይዘት ያላቸው ርዕሶች መሆንም ይችላሉ። ✅ 2ኛ. #Introduction_to_your_title ፦ በዚህ ርዕስ ሥር ስለ ጥናቱ ርዕስ ምንነት ገለጻ ማድረግ ነው። በዚህ ርዕስ ሥር የሚያካትቷቸው ይዘቶች defnitions, theories, materials used, tests, methods, constructions systems, types, ..... የመሳሰሉት ቢሆኑ መልካም ነው። ✅ 3ኛ. #Background_to_your_title ፦ ይህ ደግሞ ስለሚያጠኑት ጥናት ታሪካዊ ዳራ/አመጣጥ (hisorical status) ገለጻ ማድረግ ነው። [who start investigate first, which country use, improvement (ማን ጀመርው? የት ቦታ? መቼ? በምን ተጀምሮ ወዴት ተሻሻለ all improvements፣ አሁን የት ደረሰ፣ .....) የሚሉትን የርዕሳችሁን ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስካለበት ድረስ ብቻ የምታስቀምጡበት ነው። ከዚህ በተጨማሪ እርስዎ ሊጨምሩበት ወይም ሊቀይሩት ወይም ሊያስተካክሉት የሚችሉበትንም ጎን ጠቆም ማድረፍ መልካም ነው። ✅ 4ኛ. #Statement_of_the_problem ፦ ይኸኛው ዋና መሠረት ነው። ትክክለኛ ገለጻም ይጠይቃል። “የጥናቱ ርዕስ ለመስራት ያነሳሳህ/ሽ ምን ችግር ኖሮ ነው[what is the problem that initiate you to apply your research over this title?.....]” ለሚል ጥያቄ ተገቢ መልስ የምትሰጡበት የጥናት ሰነድ ክፍል ነው። ለጥናት የተሰማራችሁበትን ችግር ወይም የአንድ ነገር እጥረት ለማስቀመጥ ሞክሩ። ገለጻችሁም "There is lack of/a problem of/ ____" የሚል አይነት ቢሆን መልካም ነው። ✅ 5ኛ. #Objectives {General and Specific}፦ ጠቅላይ/ዋና ዓላማ ከአንድ ዓረፍተ ነገር ባይበልጥ ከበዛ ደግሞ ከሁለት በላይ እንዳይሆንይመከራል። በዝርዝር ዓላማ (specific objectives) የሚቀመጡት ደግሞ በዋና ዓላማ ዉስጥ የሚገኙ በጥናቱ መከናወን የሚታወቁ የተለያዩ መልሶችን ታስቀምጣላችሁ። ✅ 6ኛ. #Scope_of_the_Research፦ ይህ የሚገልጸው የጥናትችሁን ስፋተ-ሜዳ ነው። ምን ምን እንደሚያጠቃልል ወይም እንደሚዳስስ፣ ምን ምንን ደግሞ እንደሚተው /እንደማያጠቃልል/ ከነምክንያቱ፣ ለምን አይነት ተግባር የሚውል እንደሆነ ... በአጠቃላይ የጥናቱን መጠነ-ስፋት ወይም ይዘት የሚያስረዳ ይሆናል። ✅ 7ኛ. #Litrature_review ፦ [በርዕሱ ዙሪያ እስካሁን የተጠኑ ጽሁፎች ምን ብለዋል?] “ማን የተባለው ሰው በየትኛው መጽሐፉ/ጥናቱ የትኛው ገጽ ላይ ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ምን ብሏል?“ የሚለውን መረጃ የያዘ ነው። በ"Litrature" ሥር የሚያካትቱት የቀደሙ ህትመቶች ማስረጃ ከእርስዎ ጥናት ጋር ተያያዥ ሀሳብ ያላቸውን ብቻ ነው። እርስዎ የማይዳሡትን ነገር በዚህ ርዕስ ሥር ማስገባት ከማንዛዛት እና ትርጉም አልባነት አያልፍም፣ ይልቁንም ሥራዎትን ውጤት (value) እና ተቀባይነት (acceptance) ሊያሳጣ ይችላል። በዚህ ሥር የሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች reference specification [books, quastionary, journals, published apers, recorded interviews, vedio evidences] መሆን አለባቸው እንጂ guide specification [oral speeking, internet notes, handouts, non published documents] ላይ ያገኙትን ነገር ባይጠቀሙ ይመከራል። የተጠቀሙትን ምንጭም ከነመገኛ ገፁ አብረው ዋቢ ማስቀመጥም ተገቢ እና ግዴታ ነው። ✅ 8ኛ. #METHODOLOGY፦ ይህ ደግሞ ዋናው የጥናት ሂደት መረብ ነው። ትናቱ የሚከናወንበት አካባቢ (study area)፣ ናሙና የሚወሰድበት የናሙና አወሳሰው ሥነዘዴ - ሥነዘዴው የተመረጠበትን ማስረጃ ምክንያት ጨምሮ (sampling system)፣ ከንድፈ ሀሳብ እስከ ፍጻሜ ያለውን የሚያሳይ የጥናቱ መነሻና መድረሻ ፍሰት (research deign - ብዙ ጊዜ በ"Chart" ሊገለፅ ይችላል) መካተት አለባቸው። ከዚህ በተጨማሪ ቤተሙከራዊ ጥናት (Experimental research) ከሆነ የተለያዩ የቤተሙከራ ፍተናዎች (laboratory tests) የሚሠሩበት ስለሆነ የሚሰሩት ሙከራዎች (tests) የሚያስፈልጉ መሥሪያ ነገሪች (materials), መሥሪያ መሳሪያዎች (equipments), የሙከራ ሂደቶች (procedures to be used) የሚሉት ይዘቶች በግልፅ መታወቅ አለባቸው። ከቤተሙከራ ውጪ ከሆነ ደግሞ አንዳንዶቹ ተግባራዊ የሆኑ የቴክኖሎጂ ፍልስፍናዎች ስለሆኑ የሚጠቀሙትን ሂደት ማስቀመጥ ተአቢ ነው። (ምሳሌ ~ መኪና መሥራት፣ በፀሀይ ጉልበት የሚሰራ ባቡር መሥራት ሊሆን ይችላል)። በሌላ በኩል Theoretical or statistical data analaysis ላይ የተመሰረቱ ጥናቶች ከሆኑ ደግሞ የሚጠቀሟቸው የቃለመጠይቅ ጥያቄዎች (interiview questions)፣ የሚያስሞሉት የሰነድ ጥያቄ (questionair formats for data statistics)፣ የሚጠቀሟቸው የኮምፒዉተር ፕሮግራም (softwares to be used)፣ የሚፈልጉት ስታቲካዊ መረጃ (statistic data)፣ የሚሳተፉት ባለድርሳዎች (participants /responsible bodies)፣ የጥናት ማመዛዘኛ መንገድ (analaysis statics method..) የመሳሰሉትን ማካተት ተገቢ ሲሆን ይህ "Methodology" የሚባለው ክፍል አንድ ሰው በየትኛው ሥነዘዴ እንደሠራ የክንውን ሂደቱን የሚያስቀምጥበት ክፍል ነው። 🛑 NB፦ እነዚህ ከላይ ያሉት በሙሉ በንድፈ ሀሳብ ሰነድ (proposal document) ላይ ጭምር መስፈር ኣለባቸው ሲሆኑ ቀጥሎ ያለው ተራ ቁጥር 9፣ 13፣ 14 ብቻ ግን ጥናቱ ከተጀመረ በኋላ የሚካተቱ ክፍሎች ናቸው።
Показать все...
👍 23 3
✅ 9ኛ . #RESULT_AND_DISCUSSION፦ .#RESULT [ፕሮጀክቱ የሚሰራው በTEST ከሆነ የተገኘውን ዉጤት፣ theory ከሆነ የ[intrview, questionaier, system documented data, real and visual application,...] የሚያሳዩትን ዉጤት/አኳኋን ማስቀመጥ ነው #DISCUSSION [ከተገኘው ውጤት አንጻር ለእያንዳንዱ ውጤት ሙያዊ ማብራሪያ እና የማሻሻያ ድጋፍ ሀሳብ ማስቀመጥ የሚጠበቅብዎት ክፍል ነው። [discuss weather the result implies good or bad accourding to proffesional point of view based on standards, laws, codes, contract agreement document, principles, softwares ... and put your proffesional solution for failures in the results] ✅ 10ኛ. #Beneficiariers_of_your_project_output {may not mandatory}፦ ጥናቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጠቃሚ አካላት እነማ ናቸው። [may be scientists, teachers, students, farmers, gevornment, contractors, or all ethiopians or world.... as per your study scope] ✅ 11ኛ. #Desimination_of_output [i.e. how you make available your study paper for users? May be by puting at different libraries, publishing and posting on google, by training.....] ✅ 11ኛ. የማጥኛ ጊዜ ሰሌዳ (Schedule) ✅ 12ኛ. የሚያስፈልገው በጀት (Bedjet/cost) ✅ 13ኛ . #Conclusion ✅ 14ኛ . #Recommendation፦ [this should be not advice rather it is the measure to be taken for problems and organaizatinal failures based on your proffesional know how!] ✅ 15ኛ. #Reference ✅ 16ኛ. #Appendex #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት ✅በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ በግልጽና ቀላል አገላለጽ ስለ Research ጽንሳ ሀሳብ ጀምሮ ጽሑፎችን ያገኛሉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/researchRC https://t.me/researchRC https://t.me/researchRC https://t.me/researchRC https://t.me/researchRC
Показать все...
Research-ሪሰርች(ጁፒተር-Jupiter)

🔷 Business proposal 🔷 Proposal(Masters) 🔷 Research ማማከር 🔷 survey questionnaire ለማዘጋጀት እናማክራለን 🛑 ለተመራቂዎች ተማሪዎች ጥሩ ርዕሰ እንዴት መምረጥ እንዳለባችሁ እናማክራለን! 📩 Contact 👤 @rese100arch 📞 +251920256875

👍 36 11👏 2
👍 17👀 1