cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዘመድኩን በቀለ(ZemedkunBekele) (አድናቂዎች)

Больше
Рекламные посты
458
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-1130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
✅ 100% ይከፍላል አትጠራጠሩ 💥 ✅ በ ቴሌብር ነው የሚከፍላቹ ✅ 1 ሳምንት ነው የቀረው አሁኑኑ ቶሎ ጀምሩ 🕒 ✅ አልረፈደም እናንተም መስራት ትችላላቹ ይሄንን Bot ተጠቅማቹ ፍጠኑ  🔥 https://t.me/Share251_Inviting_Bot?start=MUzNV አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። 🌟ይህ ሚቆየው እስከ መስከረም 15 ማታ 2 ሰአት ነው ። Invite Fast 💨 To Make Fast Money #EthioYs #ድህነት_በቃ
Показать все...
01:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሼፉ ቁጥር ፩ "…ቀሲስ ነዋይ ግን ከምር በጣም ተሳስተሃልና ታረም። ደግሞም አትሟገተኝ። እኔ ቀደም ብዬ ከብፁዕነታቸው ስለተማርኩ ነው ሳልመን በሁለት ዓይነት ነው የሚሠራው ያልኩህ። አንተ እንጂ አንተ ካላወቅክ አላወቅኩም ይባላል እንጂ ስለ ምግብ አሠራር በዚህ መልኩ ልትከራከረኝ አይገባም። ቀሲስ ሱራፌል እንኳ አምሶሪ እኔ እንጀራ በሽሮ ብቻ ነው የማውቀው ማለቱ አቅሙን ዐውቆ ለመማር ዝግጁ መሆኑን ነው የሚያሳየው። ቀሲስ ሳሙኤል ድሮም የበሰለ መብላት እንጂ በምግብ አሠራር ላይ አልሟገትም ማለቱን ልታደንቅለት ይገባል። እናም ልብህን እልኸኛ አታድርግ፣ የምግብ አሠራር ለመማር እኮ እንደ እኔ በጣም ትእግስተኛ መሆንን ይጠይቃል። ከፈለግክ ቀሲስ ልዑልን ስለ እኔ ጠይቀው። ይነግርሃል። "…ደግሞ ስለ ዋልድባ ቋርፍ የነገርኩህ ስለ አሜሪካ አባቶች አይደለም። አሜሪካ ቋርፍ ይበላ ቢባልስ ከየት መጥቶ ይበላል…? አንዳንዴ ሊብራል ዲሞክራት መሆን አለብን እንዴ? ብሎ ሱሬ የሚናገረው ባይገባኝም ሊብራል ግን ምድነው ቀሲስ? የሱሬ እንግሊዝኛ እኮ ለእኔ ከበድ፣ ጠጠር ነው የሚልብኝ። "…ቀሲስ አሁን እኔ ልተኛ ነው። አንተ ጋር ግን ገና እየመሸ ስለሆነ የሰለሞን ዓሣን አሠራርን በደንብ ተመልከት። ከዚያ ነገ ስለ አበላሉ፣ ስለ አስተኛኘኩ፣ ስለ አፍ አከፋፈቱ፣ ስለ ገበታ ላይ ለምግብ እንደተራበ ሰው መስገብገቡ ከፈለግክ እንከራከራለን። ጳጳሳት በዚህ መልኩ ተስገብግበው ይበላሉ ወይ? አጎራረሳቸውስ እንደ ጎረምሳ መሆን አለበት ወይ? በአፋቸው፣ በጎንጫቸው ምግብ ሞልተው፣ እምጫ፣ እምጫ፣ እምጫ እያሉ እያኘኩ ማውራት ለተመልካች ይደብራል አይደብርም የሚለውን ነገ መከራከር እንችላለን። ዛሬ ግን የሰለሞን ዓሣ አሠራርን ልብ ብለህ ተመልከት። ከዳቤ እና ከቋርፍ ጋር ግን ማነጻፃሩ ነውር ይመስለኛል። Guten Appetit.
Показать все...
19.93 MB
"…አረመኔው የኦሮሞ ብልጽግና ሆዬ በየማጎሪያ ካምፑ ሰብስቦ ያጎራቸው ዐማሮች በኮሌራ ወረርሽ መጠቃታቸው ተሰምቷል። ወረርሽኙ ከማጎሪያ ካምፖቹ ወጦ የኦሮሞንም ሕዝብ ሊያጠቃ ይችላል ብለው የሰጉ አባገዳዎች የዐማሮቹ መታሰር ሳያስጨንቃቸው በኮንሰንትሬሽን ካምፑ ከታጎሩት ዐማሮች የሚወጣው ወረርሽኝ በጊዜ መፍትሄ ካልተሰጠው ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል በማለት በመስጋታቸው ምክንያት ለአፋኞቹ ልጆቻቸው ጥያቄ ማንሳታቸውም ተሰምቷል። "…ከዓለምአቀፉ መንግሥታት መንደርም ይህቺ የኩሻውያን ነን ባዮቹ ኦሮሙማዎች ሴማውያን ተብለው በተፈረጁት የዐማራ ሕዝብ ላይ ልክ እንደ አይሁድ በኮንሰትሬሽን ካምፕ አስገብተው የማሰቃየቱ ነገር እንዳስደነገጣቸውና በነገሩም ላይ ምርመራ መጀመራቸውም በኦህዴድ ኦነግ ቤት ራሱን የቻለ አተት መልቀቅ መጀመሩም ተሰምቷል። "…እስከአሁን የሞቱ፣ የተገደሉ፣ የተሰዉ ዐማሮች በቁጥር አለመታወቃቸውም ታውቋል። የአዳነች አበቤ አምቡላንሶች ግን ድምጽ ሳያሰሙ እስኪታክታቸው ህሙማንን እያመላለሱ እንደሆነም ተነግሯል። እኔ ግን እላለሁ ዐማራን በዘሩ አፍሶ አስሮ በራብ፣ በኮሌራ ወረርሽኝ መፍጀት ለኦሮሞ ምንም አይጠቅመውም አይበጃችሁምና በቶላ ፍቷቸው። • ድል ለዐማራ ፋኖ…!✊✊✊ • ድል ለተገፋው ለዐማራ ፋኖ…!✊✊✊
Показать все...
00:41
Видео недоступноПоказать в Telegram
ደፈጣ…! "…እንደ ደፈጣ አንጀት አርስ ነገር የለም ነው የሚሉት ፋኖዎቹ። "…ኔትወርክ ሲሠራ ደግሞ በደንብ እንጨምርልሃለን ነው የሚሉት። "…ድርድር፣ ንግግር፣ ግርግር፣ ፉንፉን ብሎ ነገር የለም። ጃዊሳው ሥራ ላይ ነው። የገባው አይወጣም። አራት ኪሎ መደራሻው ነው። የዐማራ ሞትና ስደት የሚያበቃው 4ኪሎን ሲቆጣጠር ብቻ ይሆናል። "…የአቢይ የኦነግ ወታደሮች በየቤቱ፣ በየመንገዱ ያገኙትን ሁሉ የዐማራን ወንድ በጭካኔ መግደል መጀመራቸው ዐማራ ሁሉ እንዲፋንን አድርጎታል። መከላከያ ሲያይ ደሙ የሚፈላ ዐማራ ነው የተፈጠረው። "…ቀጥሎ ደግሞ የመከላከያን ጭካኔ አሳያችኋለሁ። ጠብቁኝ። "…ድል ለዐማራ ፋኖ… ! "…ድል ለተጨቆነው ዐማራ…!
Показать все...
14.69 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትእዛዝ ልሰጥ ነኝ…! "…የሃገር መከላከያ ሠራዊት አባል ሆኖ… በግድም ይሁን በውድ ዐማራ ክልል ገብቶ ንፁሐንን ከቤት አውጥቶ የሚረሽን፣ የሚገድል፣ ሴቶችን አስገድዶ የሚደፍር፣ የእምነት ቦታዎችን የሚያራክስ ካገኛችሁ አትማሩት። አናቱን በርጥቁለት። "…የመከላከያ ሠራዊት አባል ሆኖ፣ ወታደር ነውና የአለቆቹን ትእዛዝ ተቀብሎ ወደ ዐማራ ክልል ገብቶ፣ ከፋኖ ጋር መደበኛ ውጊያም ይሁን የሽምቅ ውጊያ ተዋግቶ፣ ቆስሎም ይሁን ሳይቆስል ቢማረክ፣ ሳይዋጋም ገና ከጅምሩ ኮብልሎ እጅ ቢሰጥ እንደ ትግሬ ነፃ አውጪ ጦር ወታደሩን መስደብ፣ መምታት፣ መንገላታት፣ ነውር ነው። ወንጀልም ነው። ኃጢአትም ነው። ምርኮኛ አቅም በፈቀደ መጠን ዓለምአቀፍ የምርኮኛ አያያዝን ሚኒልካዊ አያያያዝ መሆን አለበት። ይሄ ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ አይደለም። "…ምርኮኛ አይመታም። አይሰደብም፣ አይዋረድም። ምንም ያህል ንዴት፣ ቁጣ ቢኖር አይደረግም። በዚህ ደግሞ ዐማራ አይታማም። የአባቱ ገዳይ ለእርቅ ከጠየቀው እጁን የማያነሳ፣ ጠላቱ ሽንት ቤት ወገቡን እየፈተሸ ሱሪ ያወለቀ ወንድ የማይነካ፣ የማይገድ ቅዱስ ሕዝብ ነው። ተጠንቀቁ። ምርኮኛው ለጓደኞቹም፣ ለቤተሰቦቹም የዐማራን ልዕልና፣ ቅድስና፣ ታላቅነት እንዲመሰክር አድርጉት። "…ደፋሪ፣ ዘራፊ፣ ተሳዳቢ፣ ዘር ጨፍጫፊውን አረመኔ ግን አትታገሱት። ቆራርጣችሁ ሥጋውን ለኦሞራ ስጡት። ባለጌ ስድ አደግ ነውና አናቱን ብላችሁ አፍርሱት። በዚህ በአባባሌ ቅር የሚልህ ካለህ ግን በትህትና ራሴን ዝቅ አድርጌ እንዲህ እልሃለሁ…! • በአናትህ ተተከል።
Показать все...
በመጨረሻም…! "…በመጨረሻም አንዳንድ ጥቂቶች በአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ላይ ጓ የሚሉ ሰዎች አይቻለሁ። እኔም ጓ እንድልበት ሲወተውቱኝም አይቻለሁ። በዚህ ጉዳይ እኔ የምሰጠው ሀሳብ የሚከተለው ነው። "…ልጁ የተለመደ የዕለት ሥራውን ነው የሠራው። የቤተሰብ ጨዋታን በእስቱዲዮ ያቀርብ የነበረውን ዛሬ ደግሞ በአደባባይ እንድትሠራ ተባለ እሺ ብሎ ሠራ። በፕሮግራሙ ላይ ድሮም ዛሬም ከአጋፋሪነት የዘለለ ሥራ የለውም። በፕሮግራሙ ላይ ደግሞ ወዛደር፣ ዶክተር፣ ኦርቶዶክስ፣ እስላም፣ ጴንጤ፣ ካቶሊክ፣ ጆባ አይልም። ሁሉንም ያቀርባል። እናም ዛሬም ነጻነት ከዚህ የዘለለ ምንም ተሳትፎ የለውም። ምድረ የምቀኛ ሰፈር ልጅ ሁላ እረፍ። "…ይልቅ አርቲስት ነጻነት ተዘጋጅቶ በተሰጠው ጥያቄ መሠረት የጠየቃቸው የክልል የበረት አለቆች ምን ያህል ደደቦች እንደሆኑ አጋልጦ ነው ያየሁት። ስህተታቸውን እያረመ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት ይቅርታ እያለ "ከተራና ደመራ" የማያውቅ ገተት እያዋዛ በጭንቀት መጨረሱን ነው ከፊቱ የታዘብኩት። 7ተኛ ጨ አቢይ አሕመድ ከታች ሆኖ በምሑሩ በእነ ጌታቸው ሲስቅባቸው ነው የተመለከትኩት። እናም ልጁን ተፋቱት። ተዉት ይኑርበት ልጆቹንም ያሳድግበት። "…ይልቅ አቢይ አህመድ ዛሬም አጀንዳ ለመስጠት፣ በዚያውም የተዘቀዘቀና የተቃጠለ መስቀልና ቤተ ክርስቲያን እያሳየ ሊያበሽቀን ሊመጣ የነበረው ናይጄሪያዊ ኮንሰርቱ በመሰረዙ ሊበቀልለት፣ አልፎም ለዓለም ኢሊሚዩናቲ ማኅበር ይኸው እየታገልኩ ነው ብሎ በኮድ መልእክት ሊያስተላልፍ ራሱ መስቀል በጫማው ሶል ቀርጾ ከች አለ። ባለፈው መጽሐፉን ሲያስመርቅ መስቀሉን ዘቅዝቆ፣ ዛሬ ደግሞ በጫማ ሶሉ ላይ ቅዱስ መስቀሉን እንደሚረግጥ በገሀድ አሳየ። አቢይ አውሬ ነው። ዘንዶ ነው። ፀረ ክርስቶስ ሀሳዊው መሲህ ነው። እና ምን ይደንቃልና ነው ጫጫታው። • ይኸው ነው…!
Показать все...
“…ዓለሙን ስለ ክፋታቸው ክፉዎቹንም ስለ በደላቸው እቀጣለሁ፤ የትዕቢተኞችንም ኵራት አዋርዳለሁ።” ኢሳ 13፥11… “ነገር ግን ለድሆች በጽድቅ ይፈርዳል፥ ለምድርም የዋሆች በቅንነት ይበይናል፤ በአፉም በትር ምድርን ይመታል፥ በከንፈሩም እስትንፋስ ክፉዎችን ይገድላል።” ኢሳ 11፥4 "…አቤቱ፥ አንተ ጠብቀን፥ ከዚህችም ትውልድ ለዘላለም ታደገን። በሰው ልጆች ዘንድ ምናምንቴ ከፍ ከፍ ባለ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ሁሉ ይመላለሳሉ። መዝ 12፥ 7-8 "…ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። ፊሊ 3፥ 18-19 • ይቅርታ ምናምንቴውን የዘቀዘቅኩት መስቀሉን ለማስተካከል፣ ቀና ማድረግ ፈልጌ ነው። "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ? "… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
Показать все...
"ርዕሰ አንቀጽ" "…በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ ልዘበዝባችሁ የፈልግኩት አጀንዳዬን ባለመቀየር ጉዳይ ነው። ስሙኝማ ቤተሰብ በዚህ ዓመትም እኔ ዘመዴ እንደ አምናው ዘንድሮም አጀንዳዬን አልቀይራትም። አጀንዳዬም የተዋቀ አንድና አንድ ብቻ መሆኑ እንዲታውቅልኝም እፈልጋለሁ። እርሱም ስለ ዐማራ ፋኖ ብቻ። አለቀ፣ ደቀቀ፣ አበቃ ሌላ አጀንዳ የለኝም። አይኖረኝምም። ይሄ ብጣሻም አውሬ የሆነ ደም መጣጭ የኮተታም ድሀ ካድሬዎች ስብስብ የሆነ አገዛዝ በየዕለቱ እየፈበረከ የሚወረውርልኝን አጀንዳ ስለቃቅም አልገኝም። እኔ ዘመዴ አጀንዳ ፈጣሪ፣ አጀንዳ ሰጪ መሆን እንጂ የማንንም ልቃሚ ኮተታም አጀንዳ ተቀብዬ አንከርፍፌ አምጥቼም ከሩብ ሚልዮን አልፎ ግማሽ ሚልዮን ፈሪ በደረሱት የቴሌግራም መንደር ነዋሪዎቼ ዓይን እና ጆሮ ላይ አልቀልድም። "…አጅሬ ብልጽግና ኢምፖርት ኤክስፖርት ለማድረግ የምርት ማምረት ዕውቀቱ ባይኖረው፣ አቅሙ ቢደክምም የማኅበራዊ ሚዲያ አጀንዳ በመፈብረክ ዕድሜውን ለማራዘም እንደሚላላጥ ግን የምናውቅ እናውቀዋለን። አጅሬው ዐማራ ላይ ጦርነት ከፍቶ አጀንዳ ለማስቀየር ሊቀመንበሩ አብይ አሕመድ የፈለሰፋቸውና ያስፈለሰፋቸው የባለፈው ዓመት ቲያትሮች ዘንድሮም አይደገሙም ብሎ ማሰብም አይቻልም። እንዲያውም ዘንድሮ ቀድሞ በወርሀ ጳጉሜን ነው የጀመረን። "…ኦሮሜክስ በዐማራ ምድር ላይ ጦርነት ከፍቶ፣ የዐማራን አርቲስቶች እያስጨፈረ፣ ናይጄሪያዊው አርቲስት ቤተ ክርስቲያን ከነመስቀሉ ዘቅዝቆ ሲቃጠል የሚታይ የአንገት ጌጥ አጥልቆ፣ አቢይ አሕመድ ከነገሠ ዕለት ጀምሮ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ፣ ከደቡብ እስከ ሰሜን አቢያተ ክርስቲያኗቶቿንና ገዳማቶቿን ያነደደው፣ ካህናቶቿንና ምእመኖቿን ያረደው፣ ያፈናቀለው፣ ያሰደደው ሳያንስ በገዛ ምድሯ ላይ ሊያላግጥባት፣ ሊያሾፍባት መዘጋጀቱን ያዩ አባቶችና ሕዝቡ ራሱ ሲያከሽፍበት በቀጥታ ከሳምንት በፊት የሕዳሴ ግድብ ዘንድሮ አይሞላም ያለው አገዛዝ፣ የመጨረሻ ሙሊት በሚል ምንም ሳይሠራ፣ በድንገት ቦታው ላይ ዝግጅት በማድረግ፣ ነፃነት ወርቅነህንና ጫማውን አጀንዳ በማድረግ ነው የጀመረን። እሱንም ወዲያው አክሽፈነዋል። "…እስቲ ባለፈው ዓመት የብልጽግናው አገዛዝ የፈበረካቸውና ውጤታማ ያላደረጉት አጀንዳዎችን በስሱ እንመልከት። "…በረከት ስምኦን ተፈታ፣ መቀሌ ሄደ፣ አማካሪው አደረገው። …ትግሬ አማርኛ አልጠቀምም አለ። የትግሬና የኦሮሞ አክቲቪስቶች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ። ፋኖ ትጥቅ ፈታ፣ ምሬ ወዳጆ ከመንግሥት ታረቀ፣ ብላ ብላ… የትግሬ ጳጳሳትን (አባ ሰላማ ቡድን) አሾመ፣ ሰረቀ ብርሃን ታሰረ፣ ገባ ወጣ፣ ሙስጠፌ ታሞ ሊሞት ነው፣ ውጭ ሀገር ህክምና ላይ ነው፣ የባህልና ቱሪዝሙ ኦነግ ከስልጣን ሊነሣ ነው፣ ብራኑ ጁላ እኛ ከፋኖ ጋር ጠብ የለንም፣ የአቢይ ከሞትክ ለቀይ ባህር ተዋግተህ ሙት፣ የእነ ስዩም፣ ጃጀው፣ አልማው አሰብ አሰብ ጫጫታ፣ በግብፅ የአቢይ ኢሳያስን ለምኖ ፎቶ መነሣት፣ የአጭቤ አንዳርጋቸው በቦሌ ወጥቶ ተሰደደ መባል፣ ዳያስጶራው ኢትዮጲያዊ ሼፍ ሴቶች የማይገቡበት ራስቶራንት አዲስ አበባ ሊከፍት ነው፣ የሕዳሴው ግድብ ገባ ወጣ፣ የዓለም አትሌቲክስ ውድድር ላይ የጉራጌው አትሌት በግፍ መባረርና አስለቅሶ ማሳየት፣ የደራርቱም በዚህ ጉዳይ መከሰስ… "…በግብረ ሰዶም ጉዳይ የኡኡታው መበርታት፣ የእነ ደረጀ ዘወይንዬ ግብግብ፣ የፖሊስም በግብረሰዶማውያን ጉዳይ ተሳትፎ፣ የጸደኒያ ዳግም የሌዝብያን አጀንዳ መሆን፣ አንዲት ምንም የማታውቅ ልጅ ሜካፕና ሊፒስቲክ ተቀብታ በቤተክርስቲያን መጨፈር፣ ሁከት ሲነሣ ማብረድ፣ የበቀለ ገርባ መሰደድ፣ የመረራ ሪፖርተር ላይ የጋራ መንግሥት እንመሥርት ማለት፣ ሲፈን የተባለው ሯጭ የኦነግ ባንዲራ መልበስ፣ እንደተፈለገው ሜዳሊያ ባይመጣም የሩጫውን እንደ ጉድ መዘገብ። የብራኑ ጁላ ፋኖ በር እያንኳኳ ቲቪ ይዞ ወደ ጫካ ይሮጣል ኮሜዲ፣ የጄነራል ጻድቃን ስምምነቱ ካልተተገበረ ዋ ማለት፣ የሺመልስ ወኪል በመቀሌ የአሸንዳ በዓል አጀንዳ፣ ሀረርጌ ለጉብኝት ያረፉ የሆኑ ሄሊኮፕተሮችን ፋኖ ማረከ ብሎ በቪዲዮ ማስጮህ፣ አልሻባብ መጣብህ፣ ብሪክስ ገባን እልል በሉ፣ ኢሳያስን ካረፈበት ሄዶ ለምኖ ፎቶ መነሣት፣ የጁላ ደቡብ አፍሪካ ገብቶ የጦር መሳሪያ ፋብሪካ መጎብኘት፣ "…የያሬድ የተባለ ልፋጫም ጢማም ፍየል የመሰለ ቀፋፊ ልጅ በኦሮሞ ስም ኦርቶዶክስን መስድብ፣ የሆነ ኦሮሞ ከነጠላ ላይ ባንዲራ መቅደድ፣ የደኅንነቱ ሲሳይ ቶላ ሰላይ በውጭ ሃገር አሰማርተናል ማለት፣ የስልጤ በኦርቶዶክስ ላይ ወከባ መፍጠር፣ የኦሮሞ አዝማሪዎች በሴት ተታኮሰው ፋኖ ተኮሰብን ማለት፣ የሌንጮ በቤቲ ፊት ከኦሮሞ በቀር ሌላው ዲሞክራሲን የአያውቅም ብሎ መበጥረቅ፣ የአልሻባብ ድጋሚ ጥቃት ሰነዘረ ብሎ ዋይዋይ ማለት፣ የአዲስ ዓመት አከባበር ግርግር፣ የነፃነት ወርቅነህ እና የአቢይ አሕመድ መስቀል መርገጥ፣ ጨምሩበት። "…እነዚህ ሁሉ የአጀንዳ ቁሽምብሬ አጀንዳዎች ዋናውን የፋኖን አጀንዳ ማስቀየሻ አጀንዳዎች ነበሩ። ይህ ሕዝብ ባልበላ አንጀቱ በዚህ የኑሮ ውድነት ፋብሪካ የሚከፍት ሳይሆን 24 ሰዓት  አጀንዳ የሚፈበርክ መንግሥት ተጭኖበት ይህንንም ተቋቁሞ በየቀኑ ሴራውንም እያከሸፈ ያለ አቻዮ ሕዝብ መሆኑ ሊደነቅ ይገባል። ልብ አድርጉ እያንዳንዱ ዓመቶች የየራሳቸው የአጀንዳ ቅርፆች፣ መልኮች እና ክፍሎች አሉአቸው። አንዱን ዓመት የመገደያ፣ የመፈናቀያ፣ የመታረጂያ ያደርገዋል። ቀጣዩን ዓመት የሆነች ልጅ ቆሻሻ ልትደፋ ወጥታ ጠፋች፣ ትንሽ ልጅ ጠፋ፣ ሱቅ ሄዶ አልተመለሰም፣ ህጻናት ታረዱ፣ የታክሲ ሹፌሮች ተገደሉ፣ ወዘተረፈ ይዘንብብሀል፣ ከዛ ይገኛሉ። የሆነ ግዜ ደግሞ የከተማው መኪና በዘመቻ ይሰረቃል። ጌጡ ተመስገን፣ ዘሐበሻ፣ እና አቤል የወይኗ ልጅ አፋልጉኝ ሲያስጮሁብን ይከርማሉ። የሆነ ሰሞን ደግሞ በመላው አገሪቱ እሳት ተነስቶ ሱቅ ብቻ ለይቶ ያወድማል። የሆነ ጊዜ ደግሞ የመታገቻ ወሬ ብቻ ምድሪቱን እንዲሞላ ያደርገዋል። የሆነ ሰሞን ጦር መሳሪያ በየቦታው ከነ አዘዋዋሪዎቹ ይገኛል፣ የዶላር፣ የዩሮ፣ የፓውንድ በሕገወጥ መንገድ ተያዘ መባልም ዜና ነው። ይሄ ሁሉ ብርሃኑ ነጋ በተማሪዎች ላይ ከሚፈፅመው ጉድ ውጪ ማለት ነው። "…እንግዲህ በዚህ ሁሉ አጀንዳ መሃል ወገኔ ነዳጅ በሊትር 80 ብር ሊገባበት ነው። ጤፍ ኩንታል 20 ሺ ብር፣ ቤት ኪራይ ጣሪያ ላይ፣ ደሞዝ ወፍ የለም፣ ኑሮ ሜሪኩሪ፣ ትራንስፖርት እሳት፣ በልቶ ማደር፣ ወጥቶ መግባት ተናፋቂ፣ ታሞ መዳን የማይሞከር፣ ብቻ አጡዘው፣ አጡዘው፣ ስለ ሃፈሪቱ እንዳያስብ በላይ በላዩ አጀንደ ይከምሩበታል። ሕዝቤም የዋሕ ነው የራሱን ችግር ትቶ የሰው ችግር እየሰማ ሲነፈርቅ ይውላል። እኔ ግን እላለሁ። አጀንዳ አልቀበልም። ስለ 666 ሰንበት ተማሪዎች፣ ስለ ግብረሰዶማውያን እነ ደረጄ ዘወይንዬ ይበቃሉ። እንደው ለማጣፈጫ ለወዝ ያህል አንዳንድ ጉዳዮችን በመሃል እያመጣሁ ካልደነጎርኩ ካላስገባሁ በቀር እኔ ትኩረቴ ዘንድሮም አንድና አንድ ብቻ ነው። እሱም የዐማራ ፋኖ ብቻ። አለቀ። ደግሞም መብቴ ነው። "…የዐማራ ፋኖ ጀብዱ ሁልጊዜ መወራት፣ ትግሉም መረዳት አለበት። ዐማራ የሆነ በሙሉ በሌላ ኮተታ ኮተታም አጀንዳዎች አይጠመድ። እብዱ ዮኒ ማኛ ቤት ገብቶ አይቃጠል፣ በንኩ አርበሰፊ አፉ ሞጣ ቀራንዮ እና ቆሽማንዳ ቋቋቴያሟ ቲጂ ብሪጅ እስቶን ቤት ገብቶም አይጎለት። እንደ ለንደኖቹ ፋኖዎች የአቢይን አገዛዝ በደረሰበት ሁሉ ይሞግት። •ድል ለዐማራ ፋኖ…! •ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…! •ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"…እህሳ ጎዶኞቼ…? …እኔ በግልጽ ያው አጀንዳዬን እንደማልቀይር ቃሌን ሰጥቻለሁ። ይሄ ደም አፍሳሽ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ የትግሬ ዘር አጥፊ፣ በኦሮሞ ስም ሸቃይ ወንጀለኛ ቡድን ለፍርድ እስኪቀርብ ድረስ የማንንም አጀንዳ ላለመቀበል ወስኛለሁ። • እንናንተስ…?
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
"…መልካም ዘንድሮም በአዲሱ ዓመት በዘመነ ዮሐንስም ያው እንደተለመደው ከምስጋና በኋላ የተለመደው ርዕሰ አንቀጻችን ይቀጥላል። ፎቶው ግን የእገሌ ነው የእገሌ አላልኩም። በኢትዮጵያ መሣሪያ እንዴት እንደረከሰ ብቻ ለማሳየት ፈልጌ ነው የለጠፍኩት። ደግሞ ጓ በሉብኝ አሏችሁ። "…ቤተሰብ ርዕሰ አንቀጹን ለማንበብ ዘግጁ ናችሁ…? እስቲ በአዲስ ዓመት ድምጻችሁን ልስማው…? •…ዝግጁ…?
Показать все...