cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የተከታታይ ፊልሞች መናሃሪያ

የተከታታይ ፊልሞች መናሃሪያ

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
560
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Photo Editing 😍🙈 ጥራት ያላቸው ፎቶዎችን ወደ ካርቶን እንቀይራለን በ 3D አይነት እንሰራለን 👇ይቀላቀሉን👇 @Cartoon_photo_editor 👇#Photo_ለማሰራት👇 👉 @Yabu_seeker 👈 👉 @Yabu_edting_bot 👈 https://t.me/Cartoon_photo_editor
Показать все...
Photo Editing 😍🙈

ጥራት ያላቸው ፎቶዎችን ወደ ካርቶን እንቀይራለን በ 3D አይነት እንሰራለን 👇ይቀላቀሉን👇 @Cartoon_photo_editor 👇#Photo_ለማሰራት👇 👉 @Yabu_seeker 👈 👉 @Yabu_edting_bot 👈

🛑ውድ ደንበኞቻችን በፊት Cartoon photo ከምንሰራው አሁን በአዲስ መልኩ መተናል በተመጣጣኝ ዋጋ በ 2D እና በ 3D በፈለጉት አይነት ለወዳጅ ለዘመድ ለራሶም ለጓደኛም በስጦታ ለመስጠትም በፈለጉት አይነት ማሰራት ይችላሉ 🛑Photo ልከው ለማሰራት ከፈለጉ 👇👇👇👇 @Yabu_seeker @Yabu_edting_bot 👆👆👆👆 🛑ወደ #channel ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇 @Cartoon_photo_editor @Cartoon_photo_editor #Share በማድረግ ለጓደኞቻችሁ ያድርሱ
Показать все...
Peaky Blinders ሲነሳ ሁሉም ማውራት የሚፈልገው ስለነ ቶሚ አርተር ፖሊ ጆን ምናምን ነው………apart from dat ግን በፊልሙ ካሉ Minor Xters መሃል ለቶሚ ሁሌም ፈተና ሚሆንበት አልፊ ሶሎሞን(The Jewish) ሌላኛው አስደናቂ ገፀ-ባህሪ ነው! ቶሚን ከአንዴም ሶስቴ አታሎታል ይሄንን ከአልፊ ውጪ ማንም አላደረገውም አያረገውም ጭምር………እንደ ቻንግሬታ ያሉት የማፍያ ቡድን መሪዎች በጠመንጃ ሲያምኑ አልፊ ሁሉን የሚጨርሰው በጭንቅላቱ ነው! ወጣ ያለ የንግግር ዘዬ ከግራ አጋቢ የቋንቋ አጠቃቀም ጋር የያዘ………እያንዳንዷን ነገር በስሌት የሚፈፅም በጣም ሲበዛ ምጡቅ የሆነ ገፀ-ባህሪ ነው!ምናልባትም በአዕምሮ ልህቀት ደረጃቸው ካየናቸው ፊልሙ ላይ ከቶሚ ጋር ሊስተካከል የሚችለው ዶን አልፊ ይመስለኛል(ለኔ)! Alfie Solomon my fab one
Показать все...
friendoch ይሄን ቆየት ያለ ተከታታይ ፊልም ነው yabede andega kemlew mert yemngzem film nwe yalayachwet eywut ene yewdeukut film enaten tewdutalachwe yene mercha yenate mrcha nwe gze satatefu eyute
Показать все...
ምን ሆነን ነው የረሳናት ግን ያበደ ፊልም ነው አልቋል
Показать все...
ይህ ፊልም ማት ዴመን የሚሰራበት Bourne series ያለውን ታሪክ መነሻ በማድረግ የተሰራ ፊልም ነው ። በ 2019 የወጣ ሲሆን እስካሁን አንድ ብቻ Seson ያለው ሆኖ 10 episodes ነው ያሉት። ዘውጉ አክሽን ሲሆን የስለላ ፊልም ለሚመስጠው ተመራጭ ነው ። የማይወስዳችሁ አገር የለም Hungary, North Koreaን በከፊል ያስጎበኘናል ። እዩትና ተዝናኑ
Показать все...
ARE U guys ready ?
Показать все...
ይሆን ሰውዬ አወቃቹት??? እና WWE ላይ አላየሁትም ነው ምትሉኝ???
Показать все...
#Yehinen film yalaye eko new Merilen film new belo mekrakrwe
Показать все...
# The God must be crazy # ቡሽሜኑ ዢ ከሥልጣኔ ኢንዱስትሪ ርቀው በደስታ ይኖሩ ነበር ነገር ግን አንድ ቀን አንድ ብርጭቆ የኮካ ኮላ ጠርሙስ በአውሮፕላን አብራሪ ከአውሮፕላን ተወርውሮ ሳይሰበር መሬት ላይ ይወድቃል ያ የኮካ ጠርሙስ በጎሳ ውስጥ ያልተጠበቀ ግጭት ያስከትላል በዚህ ምክንያት ቡሽሜኑ ከጎሳው ርቆ በዓለም ዳርቻ ላይ ሄዶ ለጎሳው ሰላም ማጣት መንስኤ የሆነውን እንግዳ ነገር ለመጣል ወስኖ ጉዞ ይጀምራል... የሚያየው ውጣ ውረድ ለጎሳው አይደክም # ከአይምሮዬ የማይጠፋው ነገር መኪናውን ወደ ዃላ የሚነዳት ነገር
Показать все...