Ustaz Idris Macammad Fanti rasu
Diini baritto kee daqwa qafar afat
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
168
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
🌾ﺍﻟﺴﻼﻡ ﻋﻠﻴﻜﻢ ﻭﺭﺣﻤﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺑﺮﻛﺎﺗﻪ🌾
#ትልቅ_የዳዕዋና_የኮርስ_ኘሮግራም
በአፋር ክልል በሎጊያ ከተማ መስጅደል ኸይር
#በአፋረኛ ቋንቋ
#በኡስታዝ ኢድሪስ ሙሀመድ
#የኪታቡ_ስም
1· #ከሽፋ ሹበሃት
🌾كشف الشبهات
🌾ﺍﻟﻤﺆﻟﻒ : ﻹﻣﺎﻡ محمد بن عبد الوهاب ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ
#ከመግሪብ_እስከ_ ኢሻ
ማለትም እሮብ (25/02/2013) ከመግሪብ ሶላት በኋላ መስጅደል ኸይር ላይ #በአፍረኛ ቋንቋ ስላዘጋጀን ላልሰሙ ወንድሞችና እህቶች በማሰማት በሰአቱ በመገኘት ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል ።
መቅረት አደለም ማርፈድ ያስቆጫል‼
#የሎጊያ_ሠመራ_የዳእወቲ_አስሰለፊያ_ጀመዓ
የቴሌግራም ቻናል።
ይቀላቀሉ።
ሌሎችንም ይጋብዙ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Selefia_Dawa_Be_Logia_Ena_Samara
الدعوة السلفية في لوغيا و سمرى
የዚህ ግሩፕ ዋና አላማ 1,በሎጊያና ሰመራ ያሉ ወንድምና እህቶችን የሶሃቦችን ወይም የሰለፎችን መንገድ እንዲረዱ ማድረግ 2,የቂርዓት፣ የዳዕዋ እና መሰል ዲናዊ ስራዎችን ለመስራት የተከፈተ ነው። 3,ዳዕዋውም ሆነ ቂርዓቱ የሚሰጠው በቴሌግራም ብቻ ሳይሆን ከ ኡስታዞቹ ጋር በአካል ፊት ለፊትም ነው።
Assalaamu Qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh.
Mango marih dooritik ugutak Ustaaz Idriis Macammad darasa (حفظه الله) " كشف الشبهات " xiqsita kitaabih darsi qimbise nnomih taagah kitab xaamitta hayteenih katattaanam massakaxxaluk sin kassisna.
Guub logiya masjid alkayir
Assalaamu Qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh.
Mango marih dooritik ugutak Ustaaz Idriis Macammad darasa (حفظه الله) " كشف الشبهات " xiqsita kitaabih darsi qimbise nnomih taagah kitab xaamitta hayteenih katattaanam massakaxxaluk sin kassisna.
Guub logiya masjid alkayir
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
#ታላቅ_የዳእዋ_ጥሪ
በአፋር ክልል በሎጊያ ከተማ በመስጅደል አት ተቅዋ
በኡስታዛችን ኡስታዝ አብዱርህማን ሰኢድ( አቡ ሂዛም )
ዛሬ ማለትም ሰኞ 16/02/2013 ከመግሪብ በኋላ በመስጅደል አትተቅዋ የዳእዋ ፕሮግራም ስላዘጋጀን ላልስሙ ወንድሞች እና እህቶች በማሰማት በስአቱ በመገኘት ተጠቃሚ እንድትሆኑ ተጋብዛቹሃል።
✅ ልብ ይበሉ ‼
በእለቱ በማርፈዶ ምክንያት ብዙ መልእክት ሊያመልጦት ስለሚችል በግዜ ይገኙ።
ማርፈድ ያስቆጫል
መቅረትማ በጭራሽ አይታሰብም ‼
@Selefia_Dawa_Be_Logia_Ena_Samara
#የሎጊያ_ሠመራ_የዳእወቲ_አስሰለፊያ_ጀመዓ
هؤءلاءهم سبب مانعشه الان من خراب ودمار وفتن وكر اهيهوحقد
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.