cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

༒ሹክሹክታ ግጥሞች

Рекламные посты
534
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እኩል ነዉ አትበለኝ ናፍቆትህ ናፍቆቴ ሚዛን ላይ ቢወጣ ለአይን እማኝ ከኔም ካንተም ሰዉ ቢመጣ መዳኒት ከህመም እንዴት ይወዳደር እኩልማ ቢሆን የለም ሰዉ ማስቸገር እቅፍ ነበር ከ ሂዊ
Показать все...
00:33
Видео недоступноПоказать в Telegram
13.68 MB
ባይቋጭ ነገራችን ሳይለይለት ቢቀር እኔ እንደው አላዝን አልከፋም ነበር ቀርቶም በትዝታ መኖር ቢሆንም እጣዬ እሱን ማስብ ይሆናል ስራህም ስራዬ እንግዲ ስምህን ከልቤ ብፍቀው ዛሬም ያመኛል ድሮም አመሌ ይሄ ነው። #ከሂዊ
Показать все...
00:41
Видео недоступноПоказать в Telegram
3.25 MB
አንዳንዴ ከራስክ በላይ ወደከዉና በልብክ ዉስጥ ትልቁ ቦታ ላይ ያስቀመጥከዉ ሰዉ በትንች ነገር ልትናደድበት ልታመናጭቀዉ ትችላለክ ግን በዛ ቢባል ለ 10 ደቂቃ ያህል ቢሆን ነዉ ንዴቱ። የሚገርመዉ ነገር በጣም የምትወደዉ ወይም የምትፈልገዉ ሰዉ ልክ እራስክን አድርገህ ስለ ምትስለዉ የሚሰማንን ነገር ሳንደብቀዉ እናወጣዋለን ግን እኮ ያ ሰዉ በልባችን ዉስጥ የሰጠነዉን ቦታ ላይ አይቀመጥም ሌላ ብዙ አማራጮች ስለ ሚኖራቸዉ ስማቸዉን  ማነታቸዉን የነሱን ትዉስታ ጠረናቸዉ ድምፃቸዉ ሳይቀር መላ አካላችሁ ላይ እንዳይፋቅ አድርገዉ ይነቅሷችሁና ወደ መራቸዉ ወይም ወዳሰቡት ቦታ ምንም እንዳልተፈጠረ አድርገዉ ትተዋችሁ ይሄዳሉ በሰአቱ ሚጎዳዉ አካል የኔ ነዉ  የግሌ ብሎ ያሰበዉ አካል ቢሆንም እያንዳንዷን እንባችን ና ሀዘናችን ለዛ ሰዉ ለነበረን ፍቅርን ክብርን ፍላጎትን ምንገልፅበት ብቸኛዉ መፍትሄ ነዉ                                                 hiwi @Yegxm_afkariwoch6868
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ያልታደሉትስ . . .?? @yekaldebdabewoch
Показать все...
#ሳዛዝን አንተ ጭፍን ሁነህ እኔ አልታይህም ወዳጅ ስለሌለኝ ስለኔ መልካሙን አሰማም ፍላጎቴን ፍቅሬ እንግዲህ አልተውም በሄድክበት ሄዳለው ስትቆምም ቆማለው ከሩቅ ያንተን ጠረን ማሽተት ማ በነገረህ ልቤ እንደሚደስት መክረሜ ነውና ከቤታቹ ደጅ ፍቀድልኝና.ማረፊያዬን ላዘጋጅ። ~🥀🥀~ #ሂዊ
Показать все...
00:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
9.68 KB
ማርያም "አራራይ" ኤልያስ ሽታኹን (በመወድስ አልቅስ) ~        ~       ~        ~      ~ እግዜር እሳት ሰው ለማዳን የለበሳት ወርቅ ልብሱ የመለኮት ዓይኗ ትሁት አንበርክኮት ሲድህ ታየ አምላክ ህፃን ማርያም አጥባን ዳግም ነጻን:: ግን ንግሥት እንበል እንጂ ለደስታ ቃሉ ማርያም እና ሀዘን ይተዋወቃሉ:: እመእምላክ ንጹህ ዜና ፍቅር ገድል እርሷ ብቻ ሰው ሳትበድል ሸማ ታለብሳለች ሐር ትህትና ታስማማለች አሉ ወርቅ ሴት ናትና:: ግን ንግሥት እንበል እንጂ ለደስታ ቃሉ ማርያም እና ሀዘን ይተዋወቃሉ:: እመአማን የነፍስ ልብስ ሸማ የክት ሰው የመሆን ሴት ምልክት ባህር ትሁት እምነት ወንዟ አሳመረው አዳም ወዛ ነፍስ ጩኸት "አድህነኒ" ምስጢር ማርያም "ይኩነኒ" ሆነ አንዴ ላይደገም ለሰው የለም ሁሌ መርገም:: ግን አንድ ቀን ያይደለ እድሜ ልኳን ሁሉ ማርያም እና ሀዘን ይተዋወቃሉ:: አለቅሰች ሲጎትቱት ከምን ትግባ ሲገርፉባት ዓይኗ እያየ ነበር ልጇን የገፉባት:: ሲጠጣ ከፊቷ አይታለች ሀሞቱ ቆማ ታዘበችው ሞትን እስከሞቱ:: ወርቅ ልጅ ቀብራለች ተፈትና በእሳት መከራ ያውቃታል ሰው ባያስታውሳት:: ብርቅ ልጅ ተሰቅሎ እርቃኑን ተገድሎ ቆማ ስላየችው ሀዘን እንደድግስ የከፋው ሰው ካለ ማርያም እቅፍ ያልቅስ:: ድንኳን መሐል ሆነው ሁሉም ይስቃሉ ለምን አትበሉ ማርያም እና ሀዘን ይተዋወቃሉ:: እርሷ እንደደሀ ተናነስች የልጇን ደም እያፈሰች:: እርሷ ዓለም አይቶ ተላለፋት እግዜር ብቻ ችሎ ጻፋት:: እርሷ ንጋት ለሰው ብርቅ ወጋገን ምድር ያለች የእግዜር ወገን እርሷ አይደርስ ቅድስና አይልኬ ልግስና ዜማ ሰማን ከርሷ ቀዳን አራራይ ናት የሰው መዳን:: @Yegxm_afkariwoch6868  @hiwet_eko_new6547              
Показать все...
እውነተኛ ፍቅር ውስጦ እንደሆንን የምንረዳው የደስታቸው ተካፋይ እንኳን ሳንሆን ስለምናፈቅራቸው ብቻ ደስታቸውን ሁሌም እንመኛለን።
Показать все...