cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

እብድ 4 christ C4C

Abclkw

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
216
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Eyu c4c Join us @c4cak 👇👇👇👇👇 👉@c4cak👈 👉@c4cak👈 join 👉@c4cak👈 👉@c4cak👈 👆👆👆👆👆
Показать все...
Nesi c4c Join us 👇👇👇👇👇 👉@c4cak 👈 👉@c4cak 👈 👉@c4cak 👈 👆👆👆👆👆
Показать все...
ዘማሪት ሩሐማ ከ አድማስ worship team Join @c4cak 👉@c4cak 👈 👉@c4cak 👈 👉@c4cak 👈
Показать все...
Join us @c4cak 👉@c4cak 👈 👉@c4cak 👈 👉@c4cak 👈 👉@c4cak 👈
Показать все...
እሺ ሰላም ናቹ!!እኔ ነኝ!! ዛሬ እስኪ እየሱስን ባለን አቅም እንተንትነው ከዛ እናመልከዋለን። ።።።።።ሃ።።።።ሌ።።።።ሉ።።።።ያ።።።። 1)እየሱስ ክርስቶስ የ biology እውቀት ሳይጨመርበት የተወለደ ሰው ነበረ።እየሱስን ማርያም ስታረግዘው ምንም አይነት የፆታዊ ግንኙነት ሳይሆን ነው። 2)እየሱስ ካለው የ physical መጠን አንፃር በ ማርያም ውስጥ ተጣቦ መወለድ እራሱ ማይታመን ነው።ምክንያቱም ሰማይን የሰራ አምላክ፣ሰውን ከጭቃ ያበጀ አምላክ በሰራው ስራ ውስጥ ልጅ ሆኖ መቀመጥ ማለት ማይሆን ነው።አስቡት የሴት ልጅ ማህፀን 7.6cm long 4.5cm broad 3cm thick 60g mass በዚህ ቦታ ውስጥ በቅቶት ተቀምጧል።አስቡት ሰማይን የሰራው እሱ በዚህ ውስጥ😳😳😳 3)ከ chemistም በጣም ድንቅ chemist ውሀን ያለ ምንም reaction ወደ ወይንጠጅ የቀየረ። 4)ድንቅ zoologist ነው።ሳይማር ግን ስለ እንስሳት በቂ ትንተና ነበረው።😊 5)ድንቅ botanist ስለ እፅዋትም እንዲሁ ያወራ ነበር።😊 6)በ optics ህግ የማይቻለውን ነገር አድርጓል።አይንን በጭቃ አብርቷል።ደሞ ሚገርማቹ የታመመ አይን አይደለም የፈወሰው ከልጅነት ጀምሮ የጠፋን አይን እንጂ😊😊 7)በጣም ገራሚ surgeon ነው።ያለ ምንም መሳሪያ የተቆረጠ ጆሮ ገጥሟል። 8)በጣም የሚደንቅ philosopher ነው።በዘመኑ የሱን ያህል ተከታይ ያለው philosopher አልነበረም።የሚናገረውን ይኖር የነበረ ፈላስፋ😊😊። 9)በጣም የሚደንቅ ነብይ ነብያቶች ሁሉ የመሰከሩለት ብቸኛው ነብይ እየሱስ ነው። 10)በጣም ገራሚ መምህር ያለ ማንበብ ህግ እና ነብያትን የሚያውቅ እየሱስ ነው። 11)በጣም ገራሚ economist በሁለት አሳ እና በአምስት እንጀራ 5000 ሰው የመገበ 😳😳 12)ያለ ጥፋቱ የተወነጀለ ንፁህ ሰው 13)ለወንጀለኛ የሞተ ለማን ለማን ካላቹ ደሞ ለኔ ላንተ ላንቺ 14)ከቁጣም የእግዚአብሔርን ቁጣ ለኛ ሲል የተቀበለ 15)ከደራሲም ጀግና ደራሲ የኔን እና የናንተን ህይወት የደረሰ 16)ከዳይሬክተርም ጀግና ዳይሬክተር የኛን ህይወት ዳይሬከትእያረገው ያለ... እያልን ብዙ እንዘረዝራለን።። እየሱስ እግዚአብሄር ነው።ስለኛ ሲል ነብሱን የሰጠ እኛ እንድንኖር እሱ የሞተ።ትላንትና አስሉት ያልኳቹን የእስከዛሬ የመኖርያ ዋጋ በነፃ የከፈለ። ይሄ እየሱስ የእግዚአብሄር ብቸኛ ደስታ ነው።እና እኛ እግዚአብሔርን ያስደስተዋል ብለን የምንሰራው ነገር ያለ እየሱስ ከሆነ ለሱ ምንም አይደለም።ጭራሽ በፊተሐ እንደ መርገም ጨርቅ ነው።እግዚአብሔር ይፀየፈዋል።ስለዚህ እየሱስ የሌላቹ ግን እግዚአብሔርን ለማስደስደሰት የምትደክሙ ካላቹ ዛሬ ማቆም ይሁንላቹ አንዴ ቆም ብላቹ ስለ እየሱስ ዋጋ አስቡ። ለምታውቁት ደሞ በሱ ውስጥ መኖር ይሁንላቹ አውቆ አላዋቂነት ያብቃ። ለእግዚአብሄር የሚያስፈልገውን ጊዜ ስጡት! አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ "እግዚአብሄርን ስትፈልጉት ጊዜ ብቻ ነው ምታገኙት ወይስ እሱም ሲፈልጋቹ ትገኙለታላቹ????????"😳😳 ለራሳቹ መልሱት ስንት ነገር እናንተ ከእግዚአብሔር ፈልጋቹ ተሰጥቷችኋል??እና ደሞ ስንት ነገር እግዚአብሄር ከኛ ፈልጎ ያውቃል እና ስንቴ ሰጥተነዋል??? እስከማውቀው እግዚአብሄር ከኛ ሚፈልገው አንድ ነገር ነው፤እኛነታችን፤ ጥያቄው ስንቴ ሰጥተነዋል ነው??? ወይስ ሙሉ በሙሉ ሰጥተነዋል??? ዛሬ ከበድ ያለ ጥያቄ ነዋ!ግን ምን ታረጉታላቹ እግዚአብሄር እኛን ይፈልገናል።እና እንደሰጠነው እኮ ግልፅ ሊሆን ይችላል ግን አንዳንዴ ከሆነ ትንሽ upgrade እናርገው። እግዚአብሄር ከኛ ጋር 24 ስአት ነው። እኜ ከእግዘሐአብሄር ጋር .... ???? ጌታ ይባርከኝ።እናንተንም። እንደውም እግዚአብሄር ከሱ ጊዜ እንድናሳልፍ በማድረግ ይባርከን።አሜን። ።።።።።።።እየሱስ ይመጣል።።።።።።። ግን ምን ያህል ያወቅኩትን እየሱስን ነው ምናፍቀው ነው ጥያቄ??? እየሱስ ደማችን ውስጥ ይግባ እሱን ብቻ ሰውነታችን ይቀበል በቃ አንዳንድ ነገሮችን ደጋግመን ማድረግ እንደሚያስፈልገን ጌታ እየሱስ ሱሳችን ይሁን እሱን ደጋግመን ካልጠራን በቃ ሁሉ ነገር ያቅተን!!!!!! አሜን አሜን አሜን stay blessed አስተያየት ካለ Join @Euaelgg . @Euaelgg @Euaelgg . @Euaelgg eho was ready!!!. @Euaelgg
Показать все...
Emu c4c Join us 👉@c4cak👈 👉@c4cak👈 👉@c4cak👈
Показать все...
ጄሪ c4c JOIN 👉@c4cak👈 👉@c4cak👈
Показать все...
ጄሪ C4C Join us 👉👉@c4cak👈👈 👉👉@c4cak👈👈 👉👉@c4cak👈👈
Показать все...
Watch "2 May 2020" on YouTube https://youtu.be/pbwKzoBQ_8o
Показать все...
2 May 2020

Beti c4c Join us 👉@c4cak👈👈 👉@c4cak👈👈 👉@c4cak👈👈
Показать все...