cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አሐዱ፩

"ኢየሃድጋ ለሀገር ዘ እንበለ አሐዱ ሄር" ሀገሬን በከንቱ አይተዋትም .እስከዛሬ ያቆያት አምላክ አለ. አይተዋትም. ሐምሌ 2011 ምንም አልላችሁም 😌join ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ 😊ትወዱታላችሁ ትጠቀሙበታላችሁ 💕 Thanks 4 joining ahadu 4 any comment @samrigashaw

Больше
Рекламные посты
210
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰላም👋🏽 ✨ለማግኘት በምናደርገው ጥረት ውስጥ የማጣት ሥጋት፣ ዕረፍትን በመናፈቅ ውስጥ የሕመም ፍርሃት፣ ክብርን በመሻት ውስጥ የውድቀት ሥጋት፣ ሕይወትን በማፍቀር ውስጥ የሞት ፍርሃት፣ ድልን በመጠበቅ ውስጥ የሽንፈት ውጥረት በብርቱ ይታገለናል:: 💎 ንቁ አእምሮ ያለው ሰው በራስ የመርካትም ሆነ ተስፋ የመቁረጥ ሁኔታ አይታይበትም:: የዘመኑን መርዶ አዘል ዜናዎች ቢሰማም ለመኖር ከሚያሳየው ጉጉትና ጥረት አይቦዝንም:: የሕይወትን አስቸጋሪ ገጽታዎች ቢጋፈጥም “አበቃልኝ” አይልም:: ይልቁንም የወደፊት ተስፋው በፈጣሪ አስተማማኝ እጆች ውስጥ ፍጻሜ እንዳለው ስለሚያውቅ እያንዳንዱን ዕለት በብልሃት በጭምትነትና በመታዘዝ ያሳልፋል:: አመለካከት የሕይወትን ስኬትና ውጤት ይወስናልና አስተሳሰባችን የቀና ከሆነ ስኬታማነታችንም የተረጋገጠ ነው:: 💫 ማናኛችንም ብንሆን መታወክ የሌለበት ከፈተናና ከውጣ ውረድ የጸዳ መሻታችን ሁሉ የተሟላበት ኑሮ ቢኖረን እንፈልጋለን፣ ነገር ግን ሠው በመሆናችን ብቻ ደስታና ሃዘን፣ ማጣትና ማግኘት፣ መውደቅና መነሣት፣ ማመንና መከዳት እንዲሁም ውጣ-ውረድ የተሞላበት መሠናክል ይፈራረቁብናል፡፡ ዋናው ነገር በነዚህ ነገሮች ተፈትኖና ነጥሮ መውጣት ከሁላችንም ይጠበቃል፡፡ ፈጣሪ ይህንን ድንቅ አዕምሮ ወይም ልዩ መክሊት ሲሠጠን በመጣው ወጀብ እንድንወሠድ ሳይሆን በጥበብና በዕውቀት ችግሮችን ፈትተን፣ ትምህርት ወስደን፣ እንደወርቅ በእሳት ተፈትነን በማስተዋል ነጥረን እንድንወጣ ነው፡፡ 💎አስደሳች ፍጻሜ አጠብቅ ፣ህይወት ሁሌም ሁለትዮሽ ናት፣ መኖርን ምሉዕ የምናደርገው ሁለት ተቃራኒዎችን በሚዛን በመከወን ነው፡፡ እንባም ሳቅም፣ ደስታም ኀዘንም ፣ መስጠትም መቀበልም ፡፡  መሙላትም መጉደልም። ሲጠቃለል ፣ ሕይወት ኅብረ ቀለሟ ያማረ ቀስተ ደመና ነች።               ውብ ቅዳሜ💚 @ahadusam @EthioHumanity
Показать все...
😏
Показать все...
Tom & Jerry 🦋
Показать все...
People fell in love ,i fell in problems 😂🙂 ...ohh mr bean🥹
Показать все...
🙂
Показать все...
ቅዳሜ💚💚💚
Показать все...
የደመቁ ገፆች . . . . . . " ተስፋ የመኖር ምክንያት ነው። ሰውን እንዲኖር የሚያደርገው ወይም የሚገፋው መለወጥ አለመለወጡ ሳይሆን የመለወጥ ተስፋው ነው። ቢሆንም ግን ህይወት ተከታታይ መሆኗን መገንዘብ ይጠቅማል ።ዛሬ የምኖረው በትናንት ምክንያት ነው " "መማር ልማድህን ብቻ ሳይሆን ፣ እውቀት ነው ብለህ የምታምነውን ሁሉ የምትደፍርበት መሣሪያ ነው ።ይህ ካልሆነ ትምህርትህ መክኗል ማለት ነው።" " ሰውን ከጎደኛነት በላይ አንቀርበውም። ተዋደው፣ ተፋቅረውና ተግባብተው የሚኖሩ ሰዎች እንኳን ቢሆን የጎደኛ ያህል የሚቀራረቡት ጥቂት ነው። ስለሚስት ወይንም ስለባል ማውራት የሚቀለው ለልብ ጎደኛ ነው" "ሃገራችን የብዙሃን ጥቂቶች ናት ወይንም ሆናለች፤ ጥቂት የተማሩ ፣ ጥቂት ያስተማሩ፣ ጥቂት የተመራመሩ፣ ጥቂት የታገሉና ጥቂት የታገሉና ጥቂት ያታገሉ ብቻ የሚነዷት ፣ ብዙሃንን የጫነች በቅሎ ሆናለች" " አብዝቶ መውደድ ሚጣፍጠውን ያህል ሚዛናዊነትን ግን ያሳጣል" "ብልህነት በሃሳብህ እውነት እና የሆነውን ብቻ ሳይሆን በቦታው እና በግዜው ሊሆን የሚችለውን ማወቅ ማለት ነው" " መኖር እኮ አጭርም እረጅምም ነው ። ችግሩ አጭር መሆኑን መርሳታችን ነው። እረጅም ስለሚመስለን በግዜው መኖር እንረሳለን።" ( አለመኖር ) መልካም ቅዳሜ💚 @ahadusam
Показать все...
Peaceee💚💚💚💚
Показать все...
ቅዳሜ💚 ሐምሌ ፳፱\፳፻፲፭ 💚 አሐዱ -ኢትዮጵያ 💚 @ahadusam 💚
Показать все...
ውበት ሲትረፈረፍ ፥ ሙሉ ሲሆን ጓዳ አያረጅ ይመስላል ጉልበት አድሮ አይከዳ! ተመጻደቅኩበት ኮራሁኝ በራሴ ጥርሴን አጣሁ እንጂ ቢጠልፈኝ ቀሚሴ። ቆንጆዋም ራሴ ጠላቴም ራሴ አሰጋታለሁኝ ለስሱዋ ነፍሴ።           AL
Показать все...